TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.2K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ተፈቀደ⬆️በአርባ ምንጭ ከተማ ሊደረግ የታሰበው የድጋፍ ሰልፍ መፈቀዱ ተሰምቷል። ህዝቡ ይህ ፍቃድ ሳይገኝም ለሰልፉ ሲዘጋጅ ነበር።

የሰልፉ ቀን - ሰኞ ሀምሌ 2
ቦታው - አርባ ምንጭ ሁለገብ ስታዲየም
ሰዓት - ከጥዋቱ 1 ሰዓት እስከ ቀኑ 6

©BinI
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀይቅ! ከሰዓታት በፊት በሀይቅ መጠነኛ ለመረጋጋት ተከስቶ እንደነበረ ግልጬላችሁ ነበር። አሁን ከከተማው ወጣቶች ባገኘሁት መረጃ ሀይቅ ወደ ማደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች። በተፈጠረው አለመረጋጋት ጥቂት ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአፋር ወጣቶች...

"ሃይ ፀግሸ ክልላችን ላይ ዶ/ር አብይ ሰመራ የገባ ቀን የታሰሩ ወጣቶች እስከ አሁን ያለ ምንም ፍርድ እየተሰቃዩ ነው፡፡ የሚመለከተው አካል ፈጣን ማፍትሄ ሊሰጥ ይገባል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሀላፊነት ተነሱ! የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪና የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ተነሱ። የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ አዱላ እና የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ እየመሩ ባሉበት መዋቅር ለተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስና ተያይዞ ለተከሰተው የህብረተሰብ ጉዳት ኃላፊነት በመውሰድ ከዛሬ ሰኔ 28/2010 ዓ.ም ጀምሮ በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ከደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳይ ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

©ETV
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
🏆🏆 የአለም ዋንጫን ከጥሎ ማለፍ እስከ ፍፃሜ ያሉትን ጨዋታዎች በድሎት
ይመልከቱ

⚽️በትልቅ እስክሪን
⚽️በVIP መቀመጫዎች
⚽️ነፃ ፈዘጣን WiFi
⚽️መጠጥ እና ምግቦችን ከ ማይጠበቅ በቅናሽ ጋር

#የመግቢያ ዋጋ #50 ብር ብቻ
#ከነፃ ቢራ /ኮካኮላ ጋር።

በተጨማሪም ቲኬቱ ላይ ባሉት ቁጥሮች በየቀኑ

🏤በሞዛይክ ሆቴል 2ቀን ሙሉ ወጪ
🎬በ ሴንቸሪ ሲኒማ የነፃ ፊልም የመግቢያ ቲኬቶችን
📱እና ሞባይሎችን ይሸለማሉ

💰እንዲሁም
በ HULL SPORT BEATING እስከ
300,000 ብር ድረስ ተወራርደው ያሸንፉ

😉ማንም ማይቀርበት ፕሮግራም

👨‍👨‍👧‍👦በቡድን ለሚመጡ ልዩ መስተንግዶ አለን

አድራሻ፦
ቦሌ,CUPCAKE ጀርባ
ሞዛይክ ሆቴል

@aratkilo_entertainment
+251944101400

አዘጋጅ;-
The mosaic hotel
&
4kilo entertainment
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ከሀይቅ ከተማ በቦታው ላይ የነበረ ወጣት⬆️

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅቡቲ! በግብጽ በቋንቋችን በአማርኛ ለግብጻውያን አውርቶ እንዳኮራን ዛሬም ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አቢይ አህመድ ጅቡቲ ላይ የቻይና አፍሪካ ፎረም ጉባኤ ላይ የሱዳኑ የጅቡቲው የሩዋንዳው ፕሬዚደንት እና ሌሎች አለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በሚመራው አገር የስራ ቋንቋ ኮራ ብሎ በአማርኛ ንግግሩን አድርጓል።

ዶ/ር አቢይ አህመድ ካሉት እጅግ በጣም ብዙ ኳሊቲዎች በጣም ከማደንቅለት አንዱ ና ዋናው በሀገሩ መኩራቱ ነው።

ከዶ/ር አቢይ አህመድ አመራር ጋር ወደፊት!

©አቤል ብርሃኑ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስልጣን መልቀቁ ቀጥሎ⬇️

.አቶ አክሊሉ አዱላ የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ
.አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ

የዶክተር አብይ አህመድን ከስልጣን ልቀቁ ጥሪ ተቀብለው ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው በዛሬው እለት ለቀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአዲግራት ዮኒቨርስቲ⬆️

"ሃይ ፀግሽ እኛ የ4ተኛ አመት COTM ተማሪዎች ኣንድ course በblock course ይሰጣችኋል ተብለን ከ ሁለተኛ አመት ጀምረን እስካሁን ጥያቄአችን አልተመለሰልንም ሌሎች dipartment ተሰጧቸው apparent ወጥተዋል ለኛ ኣሁን ክረምት እንደሚሰጠን ቃል ተገብቶልን ነበር ቢሆንም ግን ምንም መፍትሄ ሳይኖር ጊቢው ለቀን እንድንወጣ በየብሎኩ ተለጥፏል። ስሜ እንዳይጠቀስ። ከ ኣዲግራት ዮኒቨርስቲ"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወሻ📌ዛሬ ውይይት የተካሄደበት ረቂቅ በጀቱ ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት ይፀድቃል።

*ዛሬ ጥዋት ኦነግ፣ኦብነግ እና አርበኞች ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር ውስጥ በይፋ ተሰርዘዋል።

#ነገ ዓርብ ዶክተር አብይ ምክር ቤት ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሹመት! የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡

በዚሁ መሰረት...

1. አቶ ግርማ ኃይሉ የኦሮሚያ የአስተዳደርና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ

2. ወ/ሮ ሙና አህመድ የኦሮሚያ ሴቶች እና ሕፃናት ቢሮ ኃላፊ

3. አቶ ጥላሁን ወርቁ የኦህዴድ ማዕከላዊ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ

4. አቶ ጌታቸው ታምራት የምስራቅ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ

5. አቶ መስፍን አሰፋ የአዳማ ከተማ ከንቲባ

6. አቶ ሰለሞን ፈዬ የቡራዩ ከተማ ከንቲባ

7. ወ/ሮ እልፍነሽ በዬቻ የኦሮሚያ ክልል የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ምክትል ቢሮ ኃላፊ

8. አቶ አህመድ ኢድሪስ የአዳማ ከተማ ምክትል ከንቲባ በመሆን ተሹመዋል፡፡

ምንጭ:- OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የማስታወቂያ ሰዓት! የአየር ትኬት በፍጥነትና በተመጣጣኝ ዋጋ ከፈለጉ ትክክለኛው ቦታ ዳይመንድ የአየር ቲኬት መሸጫ

የአየር ቲኬት መሸጫ ዋጋ በዳይመንድ የአየር ቲኬት መሸጫ

1. ባህር ዳር ⇄አዲስ አበባ ከ1444 ብር ጀምሮ
2. መቐለ ⇄አዲስ አበባ ከ1832 ብር ጀምሮ
3. አክሱም ⇄አዲስ አበባ ከ1900ብር ጀምሮ
4. ድሬዳዋ ⇄አዲስ አበባከ 1500 ብር ጀምሮ
5. ጅጅጋ ⇄አዲስ አበባ ከ1650 ብር ጀምሮ
6. ጅማ ⇄አዲስ አበባ ከ1300 ብር ጀምሮ
7. ደሴ⇄አዲስ አበባ ከ1350 ብር ጀምሮ
8. ድሬዳዋ ⇄አዲስ አበባ ከ1530 ብር ጀምሮ
9. ሀዋሳ ⇄አዲስ አበባ ከ1200 ብር ጀምሮ
10. ጂንካ ⇄አዲስ አበባ ከ1700 ብር ጀምሮ
11. አሶሳ ⇄አዲስ አበባ ከ1850 ብር ጀምሮ
12. ጎንደር ⇄አዲስ አበባ ከ1730 ብር ጀምሮ
13. ሰመራ ⇄አዲስ አበባ ከ1630 ብር ጀምሮ
14. ጎዴ ⇄አዲስ አበባ ከ2690 ብር ጀምሮ
15. ጋምቤላ ⇄አዲስ አበባ ከ1840 ብር ጀምሮ
16. ላሊበላ ⇄አዲስ አበባ ከ1570 ብር ጀምሮ
17. ሽሬ ⇄አዲስ አበባ ከ2150 ብር ጀምሮ
18. አርባ ምንጭ ⇄አዲስ አበባ ከ1580 ብር ጀምሮ

በቅርቡ ደም ደምቢዶሎ እና ባሌ ጎባ

በሁሉም የኢትዮጵ ክልሎች የአየር ቲኬት እኛጋ ያገኛሉ

🔝🔝በግሩፕ ለሚመጡና ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ልዩ ቅናሸ ይደረገል።

እንዲሁም DV🇺🇸🇺🇸 ወደ አሜሪካ ከደረሶት ስለ ቲኬት አይጨነቁ እንደርሶ ሆነን በተመጣጣኝ ዋጋ እንጨርስሎታለን።

ለድርጅቶችና ለግለሰቦች በዱቤ የአየር ቲኬት እንሸጠለን።

በተጨማሪም ከአየር ጉዞ ጋ በተያያዘ visa ;health related ; ቀን መቀየር መሰረዝ የመሳሰሉትን መረጃ ከፈለጉም ያናግሩን Just join @diamonairticketsales

ስልክ 0922434672 or 0901164620

ሙሉ እውቅና ያለው እና ህጋዊነቱ የተመሰከረለት።
አአዩ! የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ9ሺ 600 በላይ ተማሪዎቹን የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 30 ያስመርቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዶ/ር አብይ ፕላዛ⬆️በርካታ ሚዲያዎች ሽፋን የሚሰጡት በየአመቱ በአሜሪካ ዳላስ የሚካሄደው የዘንድሮው የኢትዮጲያዊያን የባሕል ፌስቲቫል ዝግጅት የሚደረግበት ስፍራ በጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ ፕላዛ በመባል ተሰይሟል::

@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ልጄ ሆይ ዘረኝነት አኗኗርህን ብቻ ሳይሆን አሟሟትህንም ያበላሻልና ተፀየፈው!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሀረር ካምፓስ የሜዲስን ተማሪዎች...

"ሀይ ፀጋ ሰላም ነው? ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሀረር የጤና ካምፓስ የሜዲካል ኢንተርን ተማሪዎች(ዶክተሮች) ከሰኞ ጀምሮ ስራ አቁመዋል እስከዛሬ ድረስ አልጀመሩም። ለስራ ማቆማቸው ከደሞዛቸው ላይ ግቢው ብር መቁረጡ እንደሆነ ሰምቻለው። ቶሎ ዩኒቨርሲቲው ምላሽ የማይሰጣቸው ከሆነ ስራ እንደማይጀምሩም ሰምቻለሁ። በዚህ ምክንያት ህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚታከሙ ህመምተኞች ደጋፊ እና ተከታታይ የሚያደርጉላቸው እንሱ ስለሆኑ አስቸጋሪ ነው። የሚመለከተው አካል ምላሽ ሊሰጣቸው ይገባል ባይነኝ።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማመልከቻ⬆️የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪዎች ለትምህርት ሚኒስቴር ማመልከቻ አስገብተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia