TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
December 27, 2021
December 27, 2021
TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE የሱዳን ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ የስልጣን መልቀቂያ ለማስገባት የደረሱበትን የውሳኔ ሀሳብ ማጠፋቸው/ማንሳታቸው ተሰምቷል። ከሳዑዲ ጋዜጣ ላይ እንዳነበብነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ የደረሱበትን የውሳኔ ሀሳብ አንስተውታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ሀሳባቸውን ያነሱት ከሌ/ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ጋር ውይይት ካደረጉ በኃላ መሆኑን ጋዜጣው ምንጮቹ እንደነገሩት…
December 27, 2021
December 27, 2021
December 27, 2021
TIKVAH-ETHIOPIA
#Somalia አሜሪካ የሶማሊያ መሪዎች በ #ሞቃዲሾ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ፣ ከግጭት ቀስቃሽ ድርጊቶች እንዲታቀቡ እና ሁከትን ለማስወገድ እርምጃዎችን እንዲወስዱ አጥብቃ አሳስባለች። ሀገሪቱ ማሳሰቢያውን ያወጣችው በሶማሊያ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል ነው። @tikvahethiopia
December 27, 2021
December 27, 2021
December 27, 2021
December 28, 2021
December 28, 2021
December 28, 2021
TIKVAH-ETHIOPIA
" ምርጫ - አዎ ፤ መፈንቅለ መንግስት - አይሆንም " - የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሀመድ ሁሴን ሮብሌ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሀመድ ሁሴን ሮብሌ ሀገሪቱን የመምራት ሃላፊነት ያለው ካቢኔያቸው መሆኑን ተናግሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱ ፀጥታ ኃይል አዛዦች ከፕሬዜዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፈርማጆ ሳይሆን ከእሳቸው ትዕዛዝ እንዲቀበሉ አዘዋል። ሮብሌ ፥ ፋርማጆ የወሰዱት እርምጃ " መንግስትን፣…
December 28, 2021
TIKVAH-ETHIOPIA
#ቅዱስ_ገብርኤል • " ምንም የጸጥታ ስጋት አይኖርም " - የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ • " የሀዋሳ ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ ነው ያለው " - የሀዋሳ ፖሊስ መምሪያ ነገ የሚከበረውን የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ እና የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሳውቀዋል። በዓሉ በተለይ በቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ከተለያዩ…
December 28, 2021