በጦርነት የተጎዱ ትምህርት ቤቶች...
በአፋር ክልል በጦርነት ምክንያት ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ "ህወሓት" በፈንቲ ረሱ አራት ወረዳዎች የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን እንዲሁም የትምህርት ግብአትና መረጃዎችን ሙሉ በሙሉ በማውደም ትውልድን የማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል ሲል ከሷል።
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ማናጅመንት አባላት በኡዋ፣ አውራ፣ ጎሊና እና አውራ ወረዳ ጉብኝት ማድረጋቸው ተሰምቷል።
በትምህርት ቤቶች ላይ በሶስት አይነት የሚመዘን ጉዳት መድረሱን ቢሮ ያሳወቀ ሲሆን ይኸውም ፦
- በግንባታ ዙሪያ በትላልቅ መሳሪያዎች ትምህርት ቤቶች እንዲፈርሱ ሆነዋል፤
- ትምህርት ቤት ውስጥ አጠቃላይ ግብአቶች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፤
- የተማሪዎችና አጠቃላይ የትምህርት ቤት መረጃዎች ወድመዋል።
በአፋር ክልል 455 ትምህርት ቤቶች ላይ ጥቃት መድረሱን ትምህርት ቢሮው አመልክቷል።
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የአፋር ህፃናት በጨለማ እንደማይቀሩ እና አስቸኳይ ምላሽ ተሰጥቶ ትምህርት የሚጀመርበት ሁኔታ ይመቻቻል ብሏል።
@tikvahethiopia

"ብሩህ ሶማሊ"
በሶማሊ ክልል በፋፈን ዞን የሚተገበር "ብሩህ ሶማሊ" የተሰኘ የንግድ ተሰጥኦ ውድድር ፕሮግራም በጅግጅጋ ከተማ ተከፈተ።
ፕሮግራሙን የከፈቱት የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ናቸው።
ዛሬ የተከፈተው የወጣቶች የንግድ ሥራ ተሰጥኦ ውድድር ከአውሮፓ ኮምሽን በተገኘ ድጋፍ የሜርሲ ኮርብስ ግብረሰናይ ድርጅት ከፌዴራል ስራ ፈጠራ ኮምሽን እና ከሶማሊ ክልል መንግሥት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው።
ፕሮግራሙ ለ 54 ሺህ ስደተኛና ስደተኛ አስተናጋጅ ወጣቶች የስራ እድል እና ኑሮ ለማሻሻል አላማ አድርጓል ተብሏል።
"ብሩህ ሶማሊ" የተሰኘው የንግድ ሥራ ተሰጥኦ ውድድር በ 27 ሚልየን ብር ወጪ በሶማሊ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የሚተገበር መሆኑን ከሶማሊ ክልል የስራ ፈጠራ ኮምሽን የተገኘው መረጃ አመላክቷል።

ኢኮዋስ በጊኒ እና በማሊ ጁንታዎች ላይ ማዕቀብ ጣለ።
የምዕራብ አፍሪካ መንግስታት የኢኮኖሚ ማህበረሰብ (ኢኮዋስ) በጊኒ እና በማሊ መፈንቅለ መንግስት ባደረጉት ኃይሎች ላይ ማዕቀብ ጥሏል።
የኢኮዋስ እርምጃ በመፈንቅለ መንግስት በትረ ስልጣን ለጨበጡት ጁንታዎች (ወታደራዊ ኃይሎች) ከባድ ምላሽ ነው ተብሎለታል፡፡
ኢኮዋስ ከውሳኔ የደረሰው በጊኒ እና ማሊን የተፈጸሙ የመፈንቅለ መንግስታት ድርጊቶች በማስመልከት በጋና አክራ ባከሄደው ስብሰባ ነው፡፡
በዚህም የኢኮዋስ አባል ሀገራት መሪዎች በጊኒ የጁንታ አባላትና ዘመዶቻቸው ላይ ያነጣጠረ የጉዞና ፋይናነስ እገዳ ጥለዋል እንዲሁም በጁንታው ቁጥጥር ስር ያሉት ፕሬዝዳንት አልፋ ኮንዴ እንዲለቀቁ ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡
ኢኮዋስ "በ6 ወራት ውስጥ ምርጫ መካሄድ አለበት" ብሏል፡፡
ኢኮዋስ በማሊ እአአ የካቲት 2022 እንዲደረግ ከስምምነት የተደረሰበትን ምርጫ እውን እንዲሆንና አስቻይ ፍኖተ ካርታ እንደዘጋጅለትም ጫና እየፈጠረ መሆኑን አሳውቋል።
ሂደቱን ለማደናቀፍ እየሰሩ ባሉ አካላት ላይ ልክ እንደ ጊኒ ጁንታ አባላት ሁሉ ማእቀብ መጣሉን ገልጿል።
Credit : አል ዓይን

በጋምቤላ ክልል የ2014 ትምህርት ዘመን መስከረም 24 ይጀምራል።
በጋምቤላ ክልል የ2014 የትምህርት ዘመን የትምህርት ንቅናቄን ማስጀመር በሚያስችልበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡
ትምህርት ንቅናቄው ከመስከረም 7 ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2014 እንደሚከናወን የተገለፀ ሲሆን መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ/ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እንደሆነ ታውቋል።
በንቅናቄው ቅድመ አንደኛ ደረጃ 27 ሺህ 675 ተማሪዎች ፣ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ 148 ሺህ 870 ተማሪዎች እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ 40 ሺህ 586 ተማሪዎች በድምሩ 217 ሺህ 131 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

#Amhara : " 4 ሚሊዮን ሕዝብ ለከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ተዳርጓል"
የአማራ ክልል መንግስት 750 ኪሎ ሜትር በሚያካልል አካባቢ 5 ዞኖች በህወሓት ወረራ እንደተፈፀመበት ሪፖርት አደረገ።
ክልሉ ይህን ያሳወቀው ዛሬ በባህር ዳር ከፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዲሁም ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅት ተወካዮች ጋር በመከረበት ወቅት ነው።
የዛሬው ውይይት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ ያለመ ነበር።
በውይይቱ እነማን ተሳተፉበት ?
- የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል፣
- የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሽ በቀለ
- የብሄራዊ የአደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ፣
- በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሱዚ ጨምሮ ሌሎችም የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድርጅት ተወካዮች ተገኝተው ነበር።
የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር የሆኑት ዶ/ር ፈንታ ማንደፍሮ ፥ ህወሓት በአማራ ክልል ብቻ 750 ኪሎ ሜትር በሚያካልል አካባቢ 5 ዞኖች ወረራ መፈፀሙን ገልፀዋል።
ዶ/ር ፈንታ በህወሓት ወረራ 4 ሚሊዮን ሕዝብ ለከፋ የሰብዓዊ ቀውስ መዳረጉን፤ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሕዝብ ከመኖሪያ ቀየው መፈናቀሉን አመልክተዋል።
በዚሁ የውይይት መድረክ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገር የሰብዓዊ ድጋፎችን በሚመለከት ከበርካታ ረጂ ድርጅቶች ጋር ተደጋጋሚ ምክክሮችን መደረጉን ገልፀው ተግባራዊ ምላሹ ግን ከችግሩ ጋር የሚመጣጠን አይደለም ብለዋል።
አሁንም ችግሩን በቅርበት የሚያውቁ ሁሉ በትብብር እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል።
Credit : AMC
Photo : Ministry Of Peace

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል አዘዙ።
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከትግራይ ክልል ቀውስ ጋር በተገናኘ ተጠያቂ ባደረጓቸው ፦
- የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት
- የአማራ ክልል ባለስልጣናት
- የህወሓት አመራሮች
- የኤርትራ መንግስት አመራሮች ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል አዘዙ።
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዛሬ በፈረሙት የስራ አስፈጻሚ አካል ትዕዛዝ (executive order) የትግራይ ክልል ግጭት እንዲራዘም ፤ ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ እንዳይቀርብ ያስተጓጎሉ እና የቶክስ አቁም ስምምነት እንዳይደረስ እንቅፋት ሆነዋል ባሏቸው ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል ወስነዋል።
ማዕቀቡ እንዲጣል ያዘዙትም ከላይ ለተጠቀሱት ጉዳዮች ተጠያቂ ናቸው በተባሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና የአማራ ክልል መስተዳደር ባለስልጣናት ላይ፤ እንዲሁም በህወሓትና በኤርትራ መንግስት አመራሮች ላይ እንደሆነ የአሜሪካ መንግስት ያወጣው መግለጫ ያመለክታል።
ተጠያቂ ናቸው የተባሉት የመንግስት ባለስልጣናት እና የህወሓት አመራሮች ማንነት ግን ይፋ አልተደረገም።
ይሁን እንጂ የአሜሪካ የመንግስት ግምጃቤት ከ አገሪቱ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር ተጠያቂ መሆን የሚገባቸውን እየለየ ማዕቀቡን ተግባራዊ የማድረግ ኃላፊነት ተሰጥቶታል።
ማዕቀቡ በተመረጡ ግለሰቦች ላይ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ እና የኢትዮጵያ ህዝብን በማይጎዳ መልኩ እንደሚተገበር የአገሪቱ መንግስት ያወጣው መግለጫ ያመለክታል።
ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ የጉዞ ማዕቀብ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት አመራሮች እና የህወሓት መሪዎች ላይ መጣሉ ይታወቃል።
Credit : ሪፖርተር

TIKVAH-ETHIOPIA
#Amhara : " 4 ሚሊዮን ሕዝብ ለከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ተዳርጓል" የአማራ ክልል መንግስት 750 ኪሎ ሜትር በሚያካልል አካባቢ 5 ዞኖች በህወሓት ወረራ እንደተፈፀመበት ሪፖርት አደረገ። ክልሉ ይህን ያሳወቀው ዛሬ በባህር ዳር ከፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዲሁም ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅት ተወካዮች ጋር በመከረበት ወቅት ነው። የዛሬው ውይይት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ የሰብዓዊ…
#BahirDar
የአማራ ክልል ፕሬዜዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገር ሕወሓት በተቆጣጠራቸው በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሰሜን ወሎና በተወሰኑ የሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ሰዎች በመድሀኒት እጥረትና በርሀብ እየሞቱ ነው ሲሉ ተናገሩ።
የክልሉ ፕሬዜዳንት ይህንን ያሉት ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ለጋሽ ድርጅት ተወካዮች ጋር በተደረገው የውይይት መድረክ ላይ ነው።
አቶ አገኘሁ ተሻገር ፤ በደቡብ ጎንደር እና በደቡብ ወሎ ህወሓት ወረራ ፈፅሞ በወጣባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ የህዝብ መጎሳቆል መፈጠሩን የተናገሩ ሲሆን ዓለም አቀፉ ረጂ ድርጅቶች በፍጥነት ሕወሓት ተቆጣጥሮ ባለባቸው አካባቢዎች "በርሀብና በህመም ላሉ 4 ሚሊዮን ዜጎች እንዲደርስላቸው" ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የUNHCR የኢትዮጵያ ኃላፊ ዶክተር ካትሪን ሶዚ ችግሩን መረዳታቸውን ገልጸው የመገናኛ ዘዴዎችና የደህንነት ሁኔታው ከተመቻቸ የሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል፡፡
የWFP) ተወካይ የእርዳታ ማድረሻ ተሸከርካሪዎች 19 ብቻ መሆናቸውን ጠቁመው "በነዚህ ተሸከርካሪዎች 4 ሚሊዮን ህዝብ እደርሳለሁ ማለት አይታሰብም" ብለዋል፤ ያለውን ክፍተት ከሞላልን እርዳታ እናደርሳለን ሲሉ መናገራቸውን የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ዘግቧል።

#BahirDar የአማራ ክልል ፕሬዜዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገር ሕወሓት በተቆጣጠራቸው በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሰሜን ወሎና በተወሰኑ የሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ሰዎች በመድሀኒት እጥረትና በርሀብ እየሞቱ ነው ሲሉ ተናገሩ። የክልሉ ፕሬዜዳንት ይህንን ያሉት ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ለጋሽ ድርጅት ተወካዮች ጋር በተደረገው የውይይት መድረክ ላይ ነው። አቶ አገኘሁ ተሻገር ፤…
በዛሬው የባህር ዳር መድረክ ላይ እንደቀረበው ሪፖርት በአማራ ክልል ፦
- 550 ሺህ ተፈናቃዮች በደሴ፣ በአምደ ወርቅ እና በደባርቅ በመጠለያ ጣቢያ እና ከዘመድ ተጠግተው በችግር ላይ መሆናቸውን ተገልጿል።
- ከወረራ ነጻ በወጡ የደቡብ ጎንደር አካባቢዎችና በመቄት አካባቢዎች 280 ሺህ ያህል ነዋሪዎች ንብረታቸው የተዘረፈ፣ የወደመባቸውና ለችግር የተጋለጡ ናቸው።
- 2 ሺህ 635 ትምህርት ቤቶች 16 ሙያና ቴክኒክ ኮሌጆች ተዘርፈዋል።
- 268 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል።
- 20 ሆስፒታሎች፣ 233 የጤና ማዕከላት፣ 1500 ጤና ኬላዎች ተዘርፈዋል።
- 19 ሺህ የአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች ተዘርፈዋል።
Photo Credit : AFP

#SNNPRS : የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ።
የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ይፋ አድርጓል።
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በክልሉ ሁሉም የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቅቂያ ፈተና በ16 ዞኖችና በ7 ልዩ ወረዳዎች ተሰጥቷል ። ለፈተናው ከተመዘገቡት 237,116 ተማሪዎች 234,790 ፈተናውን ወስደዋል፡፡
በዚህም የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ፦
- ለወንዶች 42 ፣
- ለሴቶች 41
- ለአይነ ስውራንና መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ደግሞ 40 ሆኖ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት ተወስኗል።
ለዚህ ውሳኔ እንደ መነሻ በ2012 ዓ/ም ኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ባሳደረው ጫና በወቅቱ 7ኛ ክፍል የነበሩ ተማሪዎች 2ኛ ሴሜስተር ሳይማሩ ወደ 8ኛ ክፍል መዛወራቸውንና በክልሉ አንዳንድ አከባቢዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እንደሆነም ተመላክቷል።
ምንጭ ፡ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል አዘዙ። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከትግራይ ክልል ቀውስ ጋር በተገናኘ ተጠያቂ ባደረጓቸው ፦ - የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት - የአማራ ክልል ባለስልጣናት - የህወሓት አመራሮች - የኤርትራ መንግስት አመራሮች ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል አዘዙ። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዛሬ በፈረሙት የስራ አስፈጻሚ አካል ትዕዛዝ (executive order) የትግራይ…
#DrAbiyAhmed #JoBiden
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለአሜሪካው ፕሬዜዳንት ጆ ባይደን ግልፅ ደብዳቤ ✉️ ፃፉ።
ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በፃፉላቸው ግልፅ ደብዳቤ በአሁን ሰዓት በኢትዮጵያ 🇪🇹 ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ፥ ሕወሓት በአፋርና አማራ ያፈናቀላቸው ንፁሃን ዜጎች በከፋ ችግር ውስጥ ወድቀው እንደሚገኙ የገለፁ ሲሆን ቡድኑ ቤተሰቦቻቸውን እንደገደለባቸው እንዲሁም የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን ጨምሮ ንብረት እንዳወደመ አስረድተዋል።
በኢትዮጵያ ላይ እየደረሱ ያሉ የውጭ ጫናዎች ተገቢ አለመሆናቸውንም አሳውቀዋል።
ዶ/ር ዐቢይ ፥ በቅርቡ የተመሰረተው አዲሱ የባይደን አስተዳደር ከዚህ ቀደም ከነበረው የተሻለ እንደሚሆን ኢትጵያውያን ተስፋ እንደነበራቸው አውስተዋል።
አሜሪካ ሌሎች ሃገራት ላይ በነበራት የተሳሳተ የውጭ ፖሊሲ በሃገራቱ ላይ ያስከተለውን ቀውስ አስታውሰዋል፡፡
ኢትዮጵያ 🇪🇹 ተስፋ በቆረጡ እና ስልጣን ከሚሊዮኖች ደህንነት በላይ በሚያሳስባቸው ግለሰቦች አትሸነፍም ሲሉም ገልጸዋል፡፡ #ኢትዮጵያዊ እንዲሁም #አፍሪካዊ ማንነታችን እንዚህ ግለሰቦች እንዲያሸንፉ አይፈቅድልንም ብለዋል፡፡

#US : አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ወደተኩስ አቁም ስምምነት የሚመጡ ከሆነ ለመጣል ያቀደችውን ማዕቀብ ልታዘገየው እንደምትችል ገለፀች።
የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት "በመካሔድ ላይ ያለውን ግጭት አቁመው ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ በአፋጣኝ ድርድር የሚጀምሩ ከሆነ" ማዕቀቡ ሊዘገይ እንደሚችል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ዘግይተው በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
አንቶኒ ብሊንከን ፥ " ሁለቱ ወገኖች በዚህ ረገድ #አፋጣኝ_እርምጃ የሚወስዱ ከሆነ አሜሪካ ማዕቀቡን ለማዘግየት እና የድርድር ሒደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ነች" ማለታቸውን ሮይተርስን ዋቢ በማድርግ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።

አፄዎቹ ሱዳን፣ ካርቱም ገብተዋል።
የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ቡድን ከሱዳኑ " አል ኢላል ክለብ " ጋር መስከረም 9 ቀን 2014 ዓ/ ም ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ መስከረም 7 ቀን 2014 አም ካርቱም ገብቷል።
ቡድኑ ካርቱም ሲገባ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ እና በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አቀባበል ተደርጎለታል።
አፄዎቹ በ መጀመሪያው ዙር በ ባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ከአል ሂላል ጋር ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ መለያየታቸው የሚታወስ ነው።
Credit : Embassy of Ethiopia 🇪🇹 in Sudan
@tikvahethsport