ቅዱስ ፓትርያርኩ በተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎመውን ቃለ ዐዋዲ በይፋ መረቁ !
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስያን የምትመራበት ቃለ ዐዋዲ በሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ አማካኝነት በእንግሊዘኛ ፣ በአፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ ቋንቋዎች ተተርጉሞ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዕ አቡነ ያሬድ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰበካ ጉባዔ ማደራጃና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁአን አበው ሊነ ጳጳሳት የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ ተመርቋል፡፡
ምንጭ፦ የኢኦተቤ ቴሌቪዥን
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

#Election2013
በደ/አፍሪካ እየታተመ ያለው የድምፅ መስጫ ወረቀት !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች እና ሚዲያዎች የተወጣጣ የልኡካን ቡድን ወደደቡብ አፍሪካ በመላክ የድምጽ መስጫ ወረቀት ህትመትን እንዲጎበኙ ማድረጉን አሳውቋል።
በቦርዱ ከፍተኛ አመራር ፍቅሬ ገብረ ሕይወት የተመሩት ከፓርቲዎች እና ከሚዲያዎች ለተውጣጡ ተወካዮች የድምፅ መስጫ ወረቀት የኅትመት ሂደቱን፣ የቴክኒክና የደኅንነት አጠባበቅ ሥርዓቱን በዝርዝር አይተዋል ተብሏል።
የድምፅ መስጫ ወረቀት ኅትመት ስራ የሚከናወነው በሁለት የኅትመት ድርጅቶች ሲሆን አንዱ በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ የሬን-ፎርም ኅትመት ማኅበር የሚሰራ ነው።
በጉብኝቱ የሥራ ሂደትና የኅትመቱ የደኅንነት አጠባበቁን ምን እንደሚመስል በኅትመት ኩባንያው የሥራ ኃላፊዎች ገለጻ ተሰጥቷል።
ጎብኝዎች ግልፅ እንዲሆንላቸው የሚፈልጉትን ነገር በሥራ ኃላፊዎቹና በቦርዱ አመራር ፍቅሬ ገብረ ሕይወት አማካኝነት ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል።
በደ.አፍሪካ የሚካሄደው ኅትመት የድምፅ መስጫ ወረቀት ኅትመቱን 45% የሚሸፍን ሲሆን፤ ይህውም ፦
- የደ/ብ/ብ/ክ፣
- የአማራ ክልል፤
- የሲዳማ ክልልና የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ሕዝበ ውሣኔን ያካትታል።
ቀሪው 55% የሚሸፍነው የኅትመት ሥራ ዱባይ በሚገኘው አል-ጉህራር ማኅበር እየተከናወነ ይገኛል።
ለ4 ቀናት በቆየው ጉብኝትም የብልጽግና ፓርቲ፣ አብን፣ ህብር ኢትዮጵያ ፣ ኢሶዴፓ እንዲሁም የመኢአድ ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢው እና የሚዲያ አካላት ስለመሳተፋቸው ምርጫ ቦርድ ገልጿል።
@tikvahethiopia

#ማስታወሻ
በ11 ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ሲካሄድ የቆየው የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል።
በመሆኑም ፦
- በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር፣
- በአፋር ክልል፣
- በአማራ ክልል፣
- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣
- በድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር፣
- በሃረሪ ክልል፣
- በኦሮሚያ ክልል፣
- በጋምቤላ ክልል ፣
- በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል
- በሲዳማ ክልል
- በሶማሌ ክልል ድምጽ መስጫ ካርድ የመውሰጃ የመጨረሻ ቀን ዛሬ በመሆኑ ድምጽ መስጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች እንዲወስዱ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አቅርቧል።

የቻይና ጦር ሀይል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
የመከላከያ ሚንስትር ዶ/ር ቀነዓ ያደታ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት ተገኝተው ነበር።
ሚኒስትሩ ፥ የቻይና መንግስት ከሀገር መከላከያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ በጋራ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀው ፣ በቅርቡ የተመድ በኢትዮጵያ ላይ ባደረገው ስብሰባ ቻይና ከኢትዮጵያ ጎን በመቆም ላሳየችው ቁርጠኝነት አመስግነዋል።
በኢትዮጵያ የቻይና አምሳደር ዣዎ ዢያን የቻይና የጦር ሀይል ለኢትዮጵያ መከላከያ ያደረገው ድጋፍ በሁለቱ ወዳጅ ሀገሮች መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት ማሳያ ነው ብለዋል።
አምባሳደር ዣዋ ዢያን፥ የቻይናና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ግንኙነት በተለያዩ መልኮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና ይህም በሁለቱ ሀገራት አመራሮች የተፈረመው የስትራቴጂክ ግንኙነት አንዱ አካል ነው ብለዋል።
የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ማርታ ሉዋጂን ጨምሮ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በርክክቡ ወቅት ተገኝተው እንደነበር ሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታውቋል።

#Attention📣
የዓለም ጤና ድርጅት በህንድ የተከሰተው የኮቪድ-19 ቫይረስ አሳሳሳቢ ዝርያ እንደሆነ እና ዓለም አቀፍ ስጋት እየሆነ እንደመጣ ቫይረሱ እስካሁን ድረስ በ44 ሃገራት እንደተሰራጨ ገልጿል።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት / EPHI / ፤ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ለኮቪድ-19 አጋላጭ ሁኔታዎችን በማስቀረት የመከላከያ መንገዶቸን በጥንቃቄ እንዲተገብር አሳስቧል።
በዚሁ አጋጣሚ በህንድ የሰው ልጆች እንደቅጠል እየረገፉ ነው። ሆስፒታሎች ሞልተዋል፣ የኦክሲጅን እጥረትም አጋጥሟል።
ባለፉት አምስት ቀናት ብቻ ህንድ ውስጥ 19,952 ሰዎች ሲሞቱ 1,750,209 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።

TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት ፦ - የሟቾች ቁጥር ጨምሯል ፤ ከሁለቱም ወገን 90 ሰዎች ተገድለዋል። - እስራኤል በጋዛ በከፈተችው የአየር ጥቃት 83 ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጥኤም ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። 18ቱ ህፃናት ናቸው። - የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ የሮኬት ማምረቻ እና ማከማቻ መጋዘንን ጨምሮ 600 የተመረጡ ኢላማዎችን መትቻለሁ ብሏል። ከወታደራዊ ኢላማዎች መካከል በትምህርት…
ቴልአቪቭ የገባው የግብፅ ልዑክ ከምን ደረሰ ?
ተኩስ አቁም ስምምነት ይደረግ ዘንድ ለማሸማገል እስራኤል ቴልአቪቭ የገባው የግብፅ ልዑክ ምንም አይነት አውንታዊ ውጤት እንዳላገኘ አንድ የግብፅ የደህንነት ምንጭ ለDPA ተናግረዋል።
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ለጊዜውም እንኳን ቢሆን ተኩስ ይቆም ዘንድ የቀረቡትን ሃሰቦች በሙሉ ውድቅ አድርጋለች።
እስራኤል ወደ ተኩስ አቁም ድርድር ለመምጣት ፥ የሃማስ እና የሌሎች አንጃ ቡድኖችን ወታደራዊ አቅም ማጥፋት እና የምትፈልጋቸው በርካታ የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣናት ኢላማ ማድረግ ትፈልጋለች ብለዋል የግብፁ የደህንነት ምንጭ።
በጋዛ የሟቾች ቁጥር የጨመረ ሲሆን ከሰኞ ጀምሮ እስካሁን በትንሹ 119 ፍልስጥኤማውያን ተገድለዋል፤ 31ዱ ህፃናት ናቸው። 830 በላይ ሰዎች ተጎድተዋል።
በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ቤተሰቦች የእስራኤልን የአየር ጥቃት ሽሽት በሰሜን ጋዛ በUN ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች ተጠልለዋል።
ግጭቱ ከጀመረ አንስቶ በእስራኤል በኩል አንድ የህንድ ዜጋ ጨምሮ 6 እስራኤላውያን ተገድለዋል፤ አንድ ህፃን ልጅ ይገኝበታል።
ግጭቱ ይቆም ዘንድ ዓለም አቀፍ ተማፅኖዎችና ጥሪዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

ሀገር መከላከያ ሰራዊት በማይካድራ ጭፍጨፋ ላይ ተሳትፎ አድርገዋል ያላቸውን ኃይሎች መደምሰሱን ገለፀ።
መከላከያው ደመደስኩኝ ያለው ከሱዳን በመነሳት በማይካድራ አድርጎ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረ 320 የህወሓት ሀይል ነው።
በዛሬው ዕለት መግለጫ የሰጡት የሀገር መከላከየ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ሀላፊ ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው፥ ቡድኑ በማይካድራ ጭፍጨፋ አድርሶ ወደ ሱዳን በመሸሽ ተደራጅቶ የተለያዩ የመገናኛ መሳሪያዎችንና መድሀኒቶችን በመያዝ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሙከራ ስለማድረጉ እና ሰራዊቱ በወሰደው እርምጃ መደምሰሱን ገልጸዋል።
ሀገራዊ ሀላፊነት ተሰጥቷቸው በአሜሪካ ይገኙ የነበሩና ሀገርን በመካድ ሱዳን ካርቱም ከሚገኙ የህወሓት አመራሮች ጋር ወደ ሀገር ውስጥ የመገናኛ መሳሪያዎችና መድሀኒቶችን ለማስገባት ሲንቀሳቀሱ ነበር ብለዋል።
በሱዳን መንገድ ላይ በውሀ ጥም የተንጠባጠቡ የህወሓት አባላቶችና እጃቸውን ለመስጠት ፍቃደኛ ያልሆኑት ሙሉ በሙሉ ሰራዊቱ እርምጃ ወስዶ ደምስሷቸዋል ሲሉም ተደምጠዋል።
ከዚህም በተጨማሪ ብዛት ያለው የሬድዮ መገናኛ ፣ ሳተላይት ስልኮችና መድሀኒት በቁጥጥር ስር መዋሉን ሀላፊው ስለመግለፃቸው ከሀገር መከላከያ ሰራዊት የተገኘው መረጃ ያሳያል።

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ.pdf
"...በአክሱም ከተማ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ለመሸፋፈን ያለመ መግለጫ ነው" - አምነስቲ ኢንተርናሽናል
(አል አይን)
ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከቀናት በፊት በአክሱም በነበረ ውጊያ 93 ሰዎች መሞታቸውንና ሟቾቹ ወታደራዊ የደንብ ልብስ ባይለብሱ አብዛኞቹ በጦርነቱ የተሳተፉ መሆናቸውን በምርመራ መረጋገጡን መግለፁ ይታወሳል።
በምርመራው “በጦርነቱ ተሳትፎ ያልነበራቸው በመንገድ ላይ የነበሩ ንጹሀን” ጭምር መግደላቸውንም ነበር ዐቃቤ ህግ ያስታወቀው፡፡
በተጨማሪ የህወሓት ታጣቂዎች ኤርትራ ሰራዊት ላይ ጥቃት መፈፀማቸው እንዲሁም በእስር ለነበሩ ወንጀለኞች የኤርትራ ወታደራዊ የደምብ ልብስ በመስጠት ከእስር ቤት መልቀቃቸው በአክሱም ለተፈፀመ ድርጊት ምክንያት እንደሆነ ገልፆ ነበር።
አምስነስቲ ኢንተርናሽናል ግን የጠቅላይ ዐቃቤ ህግን መግለጫ ተቃውሟል።
አምነስቲ ምን አለ ?
- ጥቃቱ ያነጣጠረው በታጣቂዎች ላይ ሳይሆን ንፁሀን ላይ ነው።
- ከሞት ለማምለጥ ሲሞክሩ የነበሩ ንፁሀን መጠቃታቸውን በምርመራ አረጋግጫለሁኝ።
- በኤርትራ ሰራዊት ሲደረግ በነበረ ቤት ለቤት አሰሳ ወጣቶችና አዛውንቶችን ጨምሮ በርካታ ንጹሀን ተገድለዋል፤ እስከ አመሻሽ በቆየው የቤት ለቤት አሰሳ በርካቶች ቤተሰቦቻቸው ፊት ተረሽነዋል።
- ወንጀሉን በመፈጸም ረገድ የኤርትራ ጦር ሚናን በተመለከተ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በልኩ አላስቀመጠም።
- ከምስክሮች በቃለ መጠይቅ እንዳረጋገጥኩት የቤት ለቤት አሰሳ ሲያካሂዱ የነበሩት የኤርትራ ወታደሮች ከለበሱት የደምብ ልብስ በተጨማሪ በባህል እና የቋንቋ ዘያቸው ይለያሉ።
- በዓለም አቀፍ ሕግ መሰረት የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን ጭፍጨፋ የመመርመር ኃላፊነት አለበት።
ያንብቡ : telegra.ph/AL-AIN-05-14

#DrAbiyAhmed
በዛሬው ዕለት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል።
የጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት በዓለ ሲመትን እንደሚታደሙም የጠ/ሚ ፅ/ቤት አስታውቋል።
@tikvahethiopia
በዛሬው ዕለት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል።
የጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት በዓለ ሲመትን እንደሚታደሙም የጠ/ሚ ፅ/ቤት አስታውቋል።
@tikvahethiopia
"...መላው ዓለም ችላ ቢልም ፤ ቱርክ ግን ዝም አትልም" - ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ በምትፈፅመው የአየር ድብደባ “በጣም ተቆጥቻለሁ” ሲሉ ተናገሩ።
ፕሬዜዳንቱ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልግም አሳሰበዋል።
ኤርዶጋን በኦንላይ ባደረጉት ንግግር ፥ አሸባሪ ሲሉ በጠሯት እስራኤል ፍልሥጤማውያን ላይ በፈፀመችው የጭካኔ ተግባር "አዝነናል ተቆጥተናልም" ብለዋል።
"የእስራኤልን የደም ማፋሰስ ተግባር ዝም ብለው የሚያዩ ወይም በግልፅ የሚደግፉ አንድ ቀን የእነሱ ተራ እንደሚሆን ማወቅ አለባቸው" ሲሉም ተደምጠዋል።
ኤርዶጋ የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት የእየሩሳሌምን ሰላም ለማረጋገጥ እርምጃዎችን መውሰዱ “አስፈላጊ እና አስቸኳይ” መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በመጨረሻ ፕሬዜዳንት ኤርጎጋን መላው ዓለም እስራኤል በፍልስጤም ላይ የምታደርደውን ግፍና ጭካኔ ቻላ ቢልም ቱርክ ግን ዝም አትልም ብለዋል።
በእስራኤል እና በፍልሥጤም መካከል በተነሳው ግጭት ሀገራት እና መሪዎች የተለያየ ሃሳቦችን እየሰጡ ነው።
ትላንት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በእስራኤል ላይ የፍልስጤም ታጣቂዎች የሚፈፅሙት የሮኬት ጥቃት መቆም እንዳለበት በመግለፅ ፤ አሜሪካ እስራኤል እራሷን የመከላከል መብት እንዳላት ግልፅ ማድረጓን መግለፃቸው ይታወቃል።
48ኛው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዜዳንት የነበሩት ማይክ ፔንስም በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው ላይ "አሜሪካ ከእስራኤል ጋር ትቆማለች" ብለዋል፤ ይህ ትዊታቸውም PIN ተደርጓል።