መንግስት የሰጠው የ72 ሰዓታት ጊዜ ወደ መጠናቀቁ እየተቃረበ ይገኛል።
የህወሓት አባላት ግን ይህንን ጥሪ አልተቀበሉትም ፤ ይልቁንም መንግስት ሽንፈት ስለደረሰበት ለመሸፋፈን የተጠቀመው ነው ብለውታል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትላንት በሰጠው መግለጫ ለመጨረሻው ምዕራፍ ትዕዛዝ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን አስታውቋል።
መቐለ ከተማን የከበበው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ፣ ለ3ኛውና ለመጨረሻው ምዕራፍ በተጠንቀቅ ቆሞ ትዕዛዝ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን ተገልጿል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቐለ ከተማን በ50 ኪሎ ሜትር ውስጥ መክበቡ ተገልጿል።
ዶ/ር ደብረፅዮን ትላንት ለሮይተርስ በፅሁፍ እንዳሉት "መቐለ ተከቧል የሚባለው እስካሁን እንዲህ ያለ ነገር የለም" ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።
በመቐለ ከተማ ይኖራል በተባለው ኦፕሬሽን ንፁሃን እንዳይጎዱ ወታደራዊ ያልሆኑ መሰረት ልማቶች እንዳይጠቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እና የተለያዩ ተቋማት እየተማፀኑ ነው።
ተመድ መንግስት ያስቀመጠው የ72 ሰዓት ቀነ ገደብ መጠናቀቁን ተከትሎ በመቐለ ሊከሰት የሚችለው ሁኔታ ከወዲሁ እንዳሳሰበው አሳውቋል ፤ ድርጅቱ "የጦር ወንጅል" እንዳይፈፀምም ስጋት እንዳለው ገልጿል።
ዶ/ር አብይ ከሁለት ቀን በፊት ባስተላለፉት መልዕክት ፥ "በመቐለ የሚኖረው የህግ ማስከበር እርምጃችን ጉዳትን እጅግ በቀነሰ መልኩ መከናወን እንዳለበት እናምናለን፣ ስለዚህም መቐለ ከተማን ከከፋ ጉዳት ታድገን ዘመቻውን በድል የምናከናውንበትን መንገድ እንደምንከተል ለመግለፅ እወዳለሁ" ብለዋል።
ጠ/ሚሩ የመቐለ ነዋሪዎች ከሰራዊቱ ጎን በመቆም በህግ የሚፈለጉትን አካላት ለፍርድ በማቅረብ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ ጥሪ አቅርበዋል ፤ ለጥቂት ሰዎች ሲባል አንድም ሰው መሞት ፣ ንብረትም መውደም የለበትም ብለዋል።
(ቲክቫህ)
@tikvahethiopiaBOT

የዲያጎ ማራዶና ህልፈት !
ታሪክ አይሽሬው የእግር ኳስ ጥበበኛ ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና " ወርቃማው ልጅ " በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
• ከሳምንታት በፊት የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እንደተደረገለት ሲታወስ ህይወቱ ለማለፉ እንደ ምክንያትነት የተቀመጠው የልብ ህመም መሆኑ ተነግሯል።
• ማራዶና በልብ ህመሙ ምክንያት በመኖሪያ ቤቱ ህይወቱ እንዳለፈች ተገልጿል።
"አንድ ቀን ይከሰታል ፣ ይህ ክስተት ዛሬ ላይ ሆኗል ፣ ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ህይወቱ አልፏል" ዜናውን ለዓለም ህዝብ በቀዳሚነት ያደረሰው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን በፊት ገፁ ያስነበበው።
ተጨማሪ መረጃዎችን : @tikvahethsport

#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,283
• በበሽታው የተያዙ - 518
• ህይወታቸው ያለፈ - 3
• ከበሽታው ያገገሙ - 556
አጠቃላይ 107,109 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,664 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 66,574 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
319 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#Mekelle
"...በህዝብ ላይ ምንም የሚመጣ ነገር አይኖርም" - ኮሎኔል ሹማ ኦብሳ
የመከላከያ የህብረት ሎጅስቲክስ ዋና ማምሪያ ፅ/ቤት ኃላፊ ኮ/ል ሹማ ኦብሳ በሚካሄደው ወታደራዊ እርምጃ ሲቪል ዜጎችን ከታጣቂዎች የመለየት ስራ በትኩረት እንደሚሰራ ዛሬ ከጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አሳውቀዋል።
ኮሎኔል ሹማ ኦብሳ ፥ "ሁሉም ነገር በወታደራዊ ጥበብ ነው የሚሰራው፤ ዝም ተብሎ ከተማ ውስጥ እየተሮጠ ሆቴል መምታ አይደለም ፤ ቁልፍ ቦታዎች ይታወቃሉ እነዛ ቦታዎች ላይ ሰዎቹን መቆጣጠር ነው" ብለዋል።
ኮ/ል ሹማ በህግ የሚፈለጉትን ሰዎች ለመያዝ በጥንቃቄ ነው የሚሰራው ብለዋል።
አሁን ገብተዋል የሚባለው ቤተክርስቲያን ፣ መስጊድ አካባቢ ነው፣ መሳሪያም እዛ አስቀምጠዋል ይባላል ይህ ደግሞ ይታወቃል ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም በዚህ አካባቢዎች ላይ እነሱም ሲጨነቁ ሊወጡ ይችላሉ ፤ አሁን አልደረሱብንም ብለው ስላልተጨነቁ ነው ፤ ሲደረስባቸው ግን ህዝቡ እራሱ አውጥቶ ይሰጣቸዋል ሲሉ ተናግረዋል።
እንኳን ሀገር ውስጥ ውጭ ሀገር በርካታ ስምሪት እናደርጋለን ፤ ህዝብን ከጠላት ነጥለን ነው የምንሰራው ፤ ከዚህ በፊትም የውጊያ አካሄዳችን የሚታወቅ ነው ብለዋል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም በህዝብ ላይ ምንም የሚመጣ ነገር አይኖርም ሲሉ ተናግረዋል።
ኮ/ሌ ሹማ ፥ "የታጠቀ ኃይል ነው የምንፈልገው ፤ የታጠቀው ኃይል በሰላማዊ መንገድ እጅ ስጥ እየተባለ ነው ፤ ይህ ኃይል የወጣው ከህዝቡ ነው ስለዚህ ለህዝቡ ማሰብ አለበት" ብለዋል።
መከላከያ በአሁን ሰዓት አብዛኛው የትግራይ ክልል ከተሞች በቁጥጥሩ ስር እንደሚገኝ አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

* UPDATE
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር መከላከያ ሰራዊት 3ኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ እንደተሰጠው አሳወቁ።
በዚህ ዘመቻ ለንፁሃን ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረጋል ፤ የመቐለ ከተማን የከፋ ጉዳት እንዳያገኛት የሚቻለው ሁሉ ይደረጋል ብለዋል።
የህዝብ መገልገያዎች ፣ ቅርሶች ፣ የህዝብ መኖሪየዎች ፣ ቤተ እምነቶች እና የልማት ተቋማት የጥቃት ኢላማ እንዳይሆኑ ሁሉም ዓይነት ጥንቃቄ እንደሚደረግ ገልፀዋል።
ሰራዊቱ በሰላማዊ ዜጎች፣ በቅርሶች፣ በቤተ እምነቶች፣ በልማት ተቋማትና በንብረቶች ላይ ጉዳት ሳይደርስ በህግ የሚፈለጉትን አካላት ለህግ ለማቅረብ ጥንቃቄ የተሞላው የዘመቻ ስልት የነደፈ መሆኑን እናረጋግጣለን ብለዋል።
የመቐለና አካባቢው ህዝብ ትጥቅ ፈትቶ በቤቱ በመቀመጥ ከወታደራዊ ኢላማዎች በመራቅ ፣ አስፈላጊውን ሁሉ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
@TIKVAHETHIOPIABOT

#UPDATE
የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ግጭት በተመለከተ ከጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር እንዲወያዩ የተሰየሙት ልዑካን ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ) መግባታቸውን ቢቢሲ አስነብቧል።
ይህ ልዑክ የቀድሞውን የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዮአኪም ቺሳኖ ፣ የቀድሞዋ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ሰርሊፍ ጆንሰንና የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት የነበሩትን ጋሌማ ሞትላንቴ የያዘ ነው።
3ቱ የቀድሞ መሪዎች "ግጭቱ የሚያበቃበትን" መንገድ ለመወያየት ነው አዲስ አበባ የመጡት።
ልዑኩ ወደ አዲስ አበባ የገባው መንግስት የህግ ማስከበር እርምጃው ወደ #መጨረሻው ምዕራፍ ተሸጋግሯል ብሎ ባሳወቀበት ጊዜ ነው።
ዛሬ ጥዋት ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ በመቐለ የሚካሄደው የ3ኛው ምዕራፍ ኦፕሬሽን መጀመሩን አሳውቀዋል።
ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድን ጨምሮ ሌሎችም የፌዴራል ባለስልጣናት እየተወሰደ ያለው እርምጃ ሕግን ማስከበበር ስለሆነ ከህወሓት አመራሮች ጋር ምንም አይነት ድርድር ለማድረግ ፍላጎት እንደሌለ ከዚህ ቀደም መግለፃቸው ይታወቃል።

ችሎት !
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ሬዲዮ ግንኙነት በማቋረጥ በጦሩ ላይም አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፤ የአካል ጉዳት እና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ እንዲፈፀም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 7 ከፍተኛ መኮንኖች እና ሌሎችም ከወታደራዊ መኮንኖች ውጪ ያሉ አምስት ግለሰቦች በዛሬው ዕለት ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
* ዝርዝር የፍርድ ቤት ውሎ መረጃ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ሬዲዮ ግንኙነት በማቋረጥ በጦሩ ላይም አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፤ የአካል ጉዳት እና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ እንዲፈፀም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 7 ከፍተኛ መኮንኖች እና ሌሎችም ከወታደራዊ መኮንኖች ውጪ ያሉ አምስት ግለሰቦች በዛሬው ዕለት ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
* ዝርዝር የፍርድ ቤት ውሎ መረጃ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,789
• በበሽታው የተያዙ - 560
• ህይወታቸው ያለፈ - 8
• ከበሽታው ያገገሙ - 427
አጠቃላይ 107,669 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,672 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 67,001 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
327 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,789
• በበሽታው የተያዙ - 560
• ህይወታቸው ያለፈ - 8
• ከበሽታው ያገገሙ - 427
አጠቃላይ 107,669 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,672 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል ፤ 67,001 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
327 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ግጭት በተመለከተ ከጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር እንዲወያዩ የተሰየሙት ልዑካን ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ) መግባታቸውን ቢቢሲ አስነብቧል። ይህ ልዑክ የቀድሞውን የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዮአኪም ቺሳኖ ፣ የቀድሞዋ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ሰርሊፍ ጆንሰንና የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ነገ ፕሬዜዳንት ሲሪል ራማፎሳ የላኳቸውን ልዑካን ተቀብለው ያነጋግራሉ።
ጠ/ሚሩ ልዑኩን ተቀብለው ቢያነጋግሩም ከህወሓት ቡድን አባላት ጋር የሚደራደሩበት ሁኔታ እንደማይኖር አምባሳደር ሬድዋን ዛሬ ለa TV ተናግረዋል።
አምባሳደር ሬድዋን ፥ "በተለይም ከጎረቤት ሀገራት፤ ብሎም ከአፍሪካ ልዑካን የሚመጣ ሙከራ እና ሃሳብ እንቀበላለን ፤ ሁሉንም ወዳጆቻችንን እንሰማልን" ብለዋል።
ነገር ግን ሁለት መቶ ያህል የሚሆኑና የእስር ማዘዣ ከወጣባቸው የህወሓት አባላት ጋር ድርድር የሚባል ነገር እንደማይኖር መረዳት አለባቸው ሲሉ ገልፀዋል።
በሌላ በኩል ፦
ወደሱዳን የተሰደዱ ዜጎችን ወደሀገራቸው ለመመልስ የማግባባት ስራ እየተሰራ መሆኑን እና ከመቐለ ውጭ ሁሉም የትግራይ አካባቢ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ስር እንደሚገኝ ተናግረዋል።
በትግራይ ክልል በፌዴራል መንግስት ስር በሚገኙ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ መደረግ መጀመሩንም አሳውቀዋል።

* Mekelle
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ ሀገር መከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን ለመቆጣጠር መቃረቡን ለአናዱል ተናግረዋል።
በአሁን ሰዓት ከመቐለ ውጭ ሁሉም የትግራይ ክልል አካባቢዎች በመከላከያ ስር እንደሆኑም ተናግረዋል።
እስካሁን ከ70 እስከ 80 በመቶ በህወሓት እጅ የነበሩ ከባድ መሳሪያዎችን ማስመለስ መቻሉን የተናገሩ ሲሆን ሌሎቹ እንዲወድሙ ተደርገዋል ሲሉ ገልፀዋል።
ተጨማሪ አጫጭር መረጃዎች ከጀርመን ሬድዮ ፦
- መከላከያ ሰራዊቱ ከመቐለ በስተሰሜን እንዲሁም በስተደቡብ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀቶች ላይ መድረሱን AFP ጦርነቱን በቅርበት የሚከታተሉ የዲፕሎማሲ ሰዎችን ጠቅሶ ዛሬ ዘግቧል።
- ተመድ ሰዎች የመቐለ ከተማን ለቀው እየወጡ ነው ሲል አስታውቋል።
- በሜካናይዝድ የታገዙ የፌዴራል የመከላከያ ኃይሎች ከመቐለ ከተማ ከ30 እስከ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኙ አካባቢዎች ላይ ጥቃት እንደሰነዘሩ ተገልጿል። ነገር ግን ስለሁኔታው ዝርዝር መረጃ አልተገኘም።
- በትግራይ ክልል ያሉ ሚዲያዎች ዛሬ ስለነበረ ውሎ ምንም ያሉት ነገር የለም።
- በክልሉ ኔትዎርክ ባለመኖሩ ምክንያት መሬት ላይ እየሆነ ስላለው ነገ በቂ መረጃ ማግኘት እየተቻለ አይደለም።
- የትራንስፖርትና የመገናኛ ችግር በመኖሩ እየተላለፉ ያሉት የጥንቃቄ መልዕክቶች ምን ያህል ሰዎች እንደደረሳቸው እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል AP ገልጿል።

* ማስታወሻ
አሮጌውን የብር ኖት በአዲሱ የብር ኖት የመቀየሪያ የ3 ወር ጊዜ ሊጠናቀቀ 17 ቀናት ቀርተውታል።

በ2016 በፕሬዜዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉ ተከሳሾች "የእድሜ ልክ እስራት" ተፈረደባቸው !
የቱርክ (አንካራ) ፍርድ ቤት ከአራት ዓመታት በፊት በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ 337 ተከሳሾችን የእድሜ ልክ እስራት ፈርዶባቸዋል።
እንደ አልጀዚራ ዘገባ ከሆነ ትላንት ፍርድ ቤት የቀረቡት 475 ሰዎች ሲሆኑ የሀገሪቱን ህገ መንግስት ለመናድ እንዲሁም ፕሬዜዳንቱን ለመግደል በመሞከር ፣ በግድያ ክስ ወንጀለኛ ናቸው ተብለዋል።
ከአራት ዓመት በፊት በነበረው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከ250 ሰዎች በላይ ህይወታቸው አልፏል ፤ ወደ 2 ሺ ሰዎች ቆስለዋል።