አጫጭር መረጃዎች #2 ፦
- በትግራይ መንግስት ስር የነበሩ 858 የሰሜን ዕዝ አባላት ትላንት በዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማህበር ርክክብ መደረጉን የትግራይ ቲቪ ገልጿል። ርክክቡ የICRC አባላት በተገኙበት ነበር ብሏል ቴሌቪዥን ጣቢያው።
- ዶ/ር ደብረፅዮን በፌዴራል መንግስት የቀረበውን የ72 ሰዓት የእጃችሁን በሰላም ስጡ የሚለውን ጥያቄ እንዳልተቀበሉ AFP አስነብቧል፤ ዶ/ር ደብረፅዮን "እኛ ማን እንደሆንን አያውቀንም፤ የመርህ ሰዎች ነን፣ መብታችንንና ክልላችንን ለማስተዳደር ለመሞት ዝግጁ ነን" ብለዋል።
- አቶ ጌታቸው ረዳ ፥ በጦርነቱ የኤርትራው መሪ አቶ ኢሳያስ አለኝ የሚለውን ክፍለ ጦር ከ50 በመቶ በላይ አሰልፏል ሲሉ ተደምጠዋል፤ 'ሙሉ በሙሉ' ጦርነቱ የኤርትራ ነው ሲሉም ተናግረዋል። እንዲህም ሆኖ ግን ድል እያደረግን ነው ብለዋል።
- በመከላከያ ስር ያሉት ሽራሮ፣ ሽረ፣ ሁመራ፣ አድዋ፣ አክሱም ሌሎችም አካባቢዎች በሰላማዊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ አስታውቀዋል።
- በምስራቅ ዕዝ የ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ከህወሓት ጥቃት ራሳቸውን ተከላክለው በአፋር በኩል አድርገው ወደ ክፍለ ጦሩ ለገቡ 14 የሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላት ድጋፍ አድርጓል።
- ሽረ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች መሆኑን መከላከያ ሰራዊት አሳውቋል። ሰራዊቱ የዜጎች ንብረት እንዳይዘረፍ እና ደህንነታቸው እንዲጠበቅም እየሰራ ነው።
- አክሱም ወደ እንቅስቃሴ መመለሷን ሀገር መከላከያ አሳውቋል፣ ሰራዊቱ ከተማዋን በተቆጣጠረበት ወቅት ህዝብም ሆነ ቅርስ እንዳልተጎዳ ገልጿል። በአንፃሩ የህወሓት ቡድን አካባቢውን ለቆ ሲወጣ የአክሱምን ኤርፖርት ንብረት ዘርፎና አውድሞ ሄዷል ብሏል ፤ ኤርፖርቱ ከጥቅም ውጭ ሆኗል።
ህዳር 13/2013 ዓ/ም
(ቲክቫህ)
@tikvahethiopiaBOT

TIKVAH-ETHIOPIA
አጫጭር መረጃዎች #2 ፦ - በትግራይ መንግስት ስር የነበሩ 858 የሰሜን ዕዝ አባላት ትላንት በዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማህበር ርክክብ መደረጉን የትግራይ ቲቪ ገልጿል። ርክክቡ የICRC አባላት በተገኙበት ነበር ብሏል ቴሌቪዥን ጣቢያው። - ዶ/ር ደብረፅዮን በፌዴራል መንግስት የቀረበውን የ72 ሰዓት የእጃችሁን በሰላም ስጡ የሚለውን ጥያቄ እንዳልተቀበሉ AFP አስነብቧል፤ ዶ/ር ደብረፅዮን "እኛ ማን…
#ICRC
ICRC 858 የሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዳልተቀበለ ገልጿል።
ትግራይ ቴሌቪዥን ባሰራጨው መረጃ በትግራይ መንግስት ስር ያሉ 858 የሰሜን ዕዝ አባላትን ICRC ተረክቧል ብሎ ነበር።
በርክክቡ ወቅትም የICRC አባላት በአካል ተገኝተው ነበርም ሲል ነው ቴሌቪዥን ጣቢያው የገለፀው።
ICRC ግን 858 የመከላከያ አባላት እንዳልተቀበለ በድረገፁ አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#FDREDefenseForce
የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የተናገሩት ፦
"የTPLF ቡድን ሰሞኑን እርስ በእርሳቸው የሚጋጩ ሁሉም መሰረታቸው ሀሰት የሆኑ ፕሮፖጋንዳዎችን ለህዝብ እያደገረ ሰንብቷል።
ትላንትና እና ዛሬ በተለይ መቐለ እና በአካባቢው ያሉ ህዝቦች ላይ ሌላ ጥሪ አቅርቧል።
ይኸውም ጥሪ ሁሉም የትግራይ ተወላጅ ጦርነቱን መመከት አለበት ፣ ባለ አቅሙ ሁሉ ወጥቶ መዋጋት አለበት የሚል የኑዛዜ ጥሪ አስተላልፏል።
በተጨማሪም ቀደም ብሎ በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ያመረታቸውን የመከላከያ ሰራዊት እና የኤርትራ ዩኒፎርም አዘጋጅቶ እነዚህን ዩኒፎርም ለብሰው የወገን አጥቂ ኃይል ወደ መቐለ እየተጠጋ በሄደ ቁጥር በንፁሃን ህዝብ ላይ ግድያ በመፈፀም፣ ህዝብን በማንገላታት ያንን ቀርፆ የመከላከያ ኃይል እንደዚህ አደረገህ ብሎ ማይካድራ ላይ እንደፈፀመው አይነት genocide ለመፈፀም የተዘጋጀ መሆኑን መረጃው ደርሶናል።
የትግራይ ህዝብ ይህንን ጉዳይ አውቆ ለዚህ የጥፋት ኃይል ጉዳይ ማስፈፀሚያ ከመሆን መቆጠብ አለበት። ከወዲሁ ህብረተሰባችን ይሄን አውቆ በዚህ ጉዳይ ላይ በሚፈፀመው ነገር ሁሉ ተጠያቂው የህወሓት ኃይል መሆኑን እንገልፃለን"
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

#USEmbassyAsmera
በኤርትራ የአሜሪካ ኤምባሲ በሀገሪቱ የሚገኙ ዜጎቹ በቤት ውስጥ እንዲቆዩ አሳሰበ።
ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የግድ አስፈላጊ ካልሆነ ጉዞ እንዳያደርጉ መክሯል።
ኤምባሲው ማሳሰቢያውን የሰጠው በአስመራ ለሚገኙ ዜጎቹ ዛሬ ሰኞ ህዳር 14 ባሰራጨው የማስጠንቀቂያ መልዕክት ነው።
ለዚህ ማሳሰቢያው መነሻ ምክንያት የሆነው በኤርትራ መንግስት ባለስልጣናት ትዕዛዝ ለአስመራ ነዋሪዎች የተነገረ መልዕክት ነው።
የUS በአስመራ ኤምባሲ ያገኛቸውን ሪፖርቶች ጠቅሶ እንዳስታወቀው በተወሰኑ የአስመራ ክፍል የሚገኙ የአካባቢ ጥበቃዎች፤ የከተማይቱ ነዋሪዎች ምሽቱን በቤታቸው እንዲያሳልፉ ነግረዋቸዋል።
የአስመራ ነዋሪዎች ከቤታቸው ውጭ እንዳያንቀሳቀሱ የተነገራቸው በምን ምክንያት እንደሆነ ኤምባሲው የሰጠው ማብራሪያ የለም።
የኤርትራዋ መዲና ባለፈው ህዳር 5 ምሽት ከትግራይ ክልል በተወነጨፉ ሚሳኤሎች መመታቷ ይታወሳል። የሚሳኤል ጥቃቱን "ህወሓት" መፈፀሙን እንደገለፀ ይታወሳል።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

#UPDATE
ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ 'መደበኛ በሆነ መንገድ' ባይደን ወደ ቤተ መንግሥት እንዲገቡ ሂደቶች ከወዲሁ እንዲጀመሩ ስምምነታቸውን ገለጹ።
የሽግግር ሂደቱን ለሚመራው መሥሪያ ቤት ሥራውን መጀመር እንደሚችል ትራምፕ በይፋ ተናግረዋል።
ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፥ የሥልጣን ሽግግር ጉዳዮችን የሚከታተለው መንግሥታዊ መስሪያ ቤት ለባይደን ማድረግ ያለበትን ሁሉ ሊየደርግ ይገባል ብለዋል።
ነገር ግን ይህ ማለት መሸነፌን ተቀብያለው ማለት አይደለም ፥ በፍርድ ቤት 'የተጭበረበረውን ምርጫ እፋለመዋለሁ' ሲሉ መናገራቸውን #BBC አስነብቧል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሁን ባለው ሀገራዊ ሁኔታ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል !
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊየን ማቲዎስ የ8ኛ እና የ12 ክፍል ፈተናን በተመለከተ ዛሬ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደየ ክልሎቹ ዝግጁነት ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል።
የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ደግሞ መንግስት የትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የህግ ማስከበር እና የፀጥታ ጉዳዮችን እንዳረጋገጠ የሚሰጥ ይሆናል ብለዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ይህንን ተገንዝበው ለፈተናው እየተዘጋጁ እንዲጠባበቁ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ አሳስበዋል።

INVEA ?
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰሞኑን የኢሚግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጄንሲን በጎበኘበት ወቅት ፤ በኤጄንሲው ምክኒያት የሀገሪቷ ገጽታ መበላሸት እንደሌለበት አሳሰበ፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያሳሰበው፤ የተገልጋዮች ሰልፍ የሚፈጥረውን ግርግር እና ወረፋ በመጠበቅ የሚከሰተውን መጉላላት በመስክ ምልከታ ካረጋገጠ በኋላ ነው፡፡
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል እና በአራት ኪሎ የሚገኙትን የኤጄንሲውን ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች ተዘዋውሮ የጎበኘው ኮሚቴው ፤ ኤጄንሲው የአሠራር ስርዓቱን በማዘመን፣ ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ጥረት እንዳደነቀ ተገልጿል።
ምንጭ፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

በአብዛኛው አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጣል !
ዛሬ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ባጋጠመ "የቴክኒክ ችግር" ምክንያት በኢትዮጵያ በአብዛኛው አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ተገልጿል።
በቴክኒክ ችግር የተቋረጠውን ኃይል ለመመለስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የቴክኒክ ክፍል ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛል።
በቀጣይ አንድ ሰዓት ውስጥ ደረጃ በደረጃ ኃይል የማገናኘት ስራዎች የሚሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
ዛሬ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ባጋጠመ "የቴክኒክ ችግር" ምክንያት በኢትዮጵያ በአብዛኛው አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ተገልጿል።
በቴክኒክ ችግር የተቋረጠውን ኃይል ለመመለስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የቴክኒክ ክፍል ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛል።
በቀጣይ አንድ ሰዓት ውስጥ ደረጃ በደረጃ ኃይል የማገናኘት ስራዎች የሚሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#UPDATE
በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት ተጀምሯል።
ደረጃ በደረጃ የተቀሩ አካባቢዎች ኃይል እንዲያገኙ የማድረግ ስራ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት ተጀምሯል።
ደረጃ በደረጃ የተቀሩ አካባቢዎች ኃይል እንዲያገኙ የማድረግ ስራ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
* ሪፖርት
ከህዳር 5 እስከ ህዳር 9 #በማይካይድራ ፣ በዳንሻ ፣ በአብርሃጅራ ፣ በሳንጃ፣ በሁመራ እና በጎንደር ከተማ ተዘዋውሮ ምርመራ ማድረጉን ኢሰመኮ አሳውቋል።
ኢሰመኮ አደረኩት ባለው "ምርመራ" የሰደረሰበትን ግኝት የመጀመሪያ ደረጃ ቀዳሚ ሪፖርት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
* የኢሰመኮ ሙሉ ሪፖርት ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopia @tikvahethioiaBOT