ጣልያን የበረራ እገዳዋን ልታነሳ ነው!
በጣልያን ከሰኔ 3 ጀምሮ #በረራ እንዲጀመር የሚፈቅድ ስምምነት በአገሪቱ መንግሥት ተፈረመ። ሌሎች የእንቅስቃሴ ገደቦችም እየላሉ ነው። ወደ አገሪቱ እንዲሁም ከአገሪቱ ውጪ የሚደረጉ በረራዎች ይጀመራሉ ተብሏል።
ከግዛት ግዛት የሚደረግ በረራ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብም ሰኔ 3 ይነሳል። ጣልያን ከመላው ዓለም ክፉኛ በኮቪድ-19 ተጠቅታለች። ከፍተኛ የሟቾች ቁጥርም አስመዝግባች። ሆኖም ባለፉት ቀናት በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ ቀንሷል - #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#DonaldTrump
"የኮቪድ-19 ክትባት ሰራም አልሰራም አሜሪካ ወደቀደመ እንቅስቃሴዋ ትመለሳለች" - ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ
(በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8)
ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ በሽታውን በቁጥጥር ስር እናውለዋለን ሲሉ ተናግረዋል።
ፕረዝደንቱ ፤ የአሜሪካ ሳይንሲስቶች ይፋ ያደረጉትና በቅርቡ በሰዎች ላይ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለውን ክትባትም ፍጥነት አድንቀዋል፡፡
ምንም እንኳን በዝንጀሮ ላይ የተሞከረው ክትባት ተስፋ አሳይቷል ቢባልም ያም ሆነ ይህ ክትባቱ ተስፋ ሰጪም ሆነ አልሆነ አሜሪካዊያን ወደ መደበኛ እቅስቃሴያቸው ይመለሳሉ ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ100 በላይ ኮሮና ቫይረስን (ኮቪድ-19) ይከላከላሉ የተባሉ ክትባቶች ሙከራ እየተደረገባቸው መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።

ሉፍታንዛ ዳግም በረራውን ሊጀምር ነው!
ሉፍታንዛ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦ የነበረውን አንዳድን በረራዎችን በድጋሚ ሊጀምር መሆኑን አሳውቋል።
አየር መንገዱ ወደ ሎስአንጀለስ፣ቶሮንቶና ሙባይን ጨምሮ ወደሌሎች መዳረሻዎች ከቀጣይ ወር ጀምሮ የተቋረጠው በረራ ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሉፍታንዛ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦ የነበረውን አንዳድን በረራዎችን በድጋሚ ሊጀምር መሆኑን አሳውቋል።
አየር መንገዱ ወደ ሎስአንጀለስ፣ቶሮንቶና ሙባይን ጨምሮ ወደሌሎች መዳረሻዎች ከቀጣይ ወር ጀምሮ የተቋረጠው በረራ ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Lebanon
እንደ ሌባኖስ ጤና ሚኒስቴር መረጃ #በሌባኖስ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች መካከል ስምንት (8) ኢትዮጵያዊያን ይገኙበታል።
በቤይሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ግን ስለተጠቀሰው አሃዝ ከአገሪቱ መንግሥት የተሰጠው መረጃ #እንደሌለ ለቢቢሲ የአማርኛው አገልግሎት ተናግሯል።
ተጨማሪ ያንብቡ https://telegra.ph/BBC-05-16-2

አሜሪካ ለWHO ያገደችውን መዋጮ በከፊል ልትለቅ ነው!
(በኢዜአ)
አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት ያገደችውን መዋጮ በከፊል ልትለቅ መሆኑን አልጀዚራ ዘገበ።
አልጀዚራ የትራምፕ አስተዳደር ያዘጋጀውን ረቂቅ ደብዳቤ ዋቢ አድርጎ እንዳመለከተው አገሪቱ ለድርጅቱ ከምትከፍለው መዋጮ ገሚሱን ለመስጠት ተስማምታለች።
አገሪቱ የምትከፍለው መጠን ‘’ቻይና ከምታወጣው ያላነሰ’’ እንዲሆንም መወሰኑንም ገልጿል።
የድርጅቱ ዋነኛ መዋጮ ትመድብ የነበረችው አሜሪካ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ውዝግብ መዋጮዋን ከአንድ ወር በፊት ማቆሟ ይታወሳል።
አሜሪካ ድርጅቱን ‘’ለቻይና ያደላል። መረጃም ይደብቃል’’ የሚል ክስ እንዳቀረበችም ይታወቃል።
አሜሪካ ለድርጅቱ በየዓመቱ የምትሰጠው መዋጮ 400 ሚሊዮን ዶላር ነበር።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም አሜሪካ ውሳኔዋን እንድታጤነው ሲጠይቁ ነበር።

ኤርትራ ከኮቪድ-19 ታማሚዎች #ነፃ ሆናለች!
የኤርትራ መንግስት ምንም እንኳን በቫይረሱ የተያዙ ሁሉም ሰዎች ቢያገግሙም ቫይረሱ ሙሉ በሙሉ #ጠፍቷል ማለት ስላልሆነ አሁንም ህዝቡ ጥንቃቄ እንዳይለየው መክሯል።
ቫይረሱ በመላ አገሪቱ በቁጥጥር ሥር መዋሉ እንዲረጋገጥ ዜጎች መንግሥት ያወጣውን ሕግ እንዲያከብሩ #ማሰባቢያ ተሠጥቷል።
PHOTO : #EritreanPress , #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኤርትራ መንግስት ምንም እንኳን በቫይረሱ የተያዙ ሁሉም ሰዎች ቢያገግሙም ቫይረሱ ሙሉ በሙሉ #ጠፍቷል ማለት ስላልሆነ አሁንም ህዝቡ ጥንቃቄ እንዳይለየው መክሯል።
ቫይረሱ በመላ አገሪቱ በቁጥጥር ሥር መዋሉ እንዲረጋገጥ ዜጎች መንግሥት ያወጣውን ሕግ እንዲያከብሩ #ማሰባቢያ ተሠጥቷል።
PHOTO : #EritreanPress , #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኤርትራ ከነገ ጀምሮ ሰፊ ምርመራ ታደርጋለች!
ኤርትራ ከነገ ግንቦት 9/2012 ዓ/ም ጀምሮ ሰፋ ያለ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ እንደምትጀምር አሳውቃለች። ምርመራው በቅድሚያ በአስመራ ከተማ የሚጀመር ሲሆን ከዛም በሀገሪቱ የድንበር ከተሞች፣ እንዲሁም መንደሮች ይደረጋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኤርትራ ከነገ ግንቦት 9/2012 ዓ/ም ጀምሮ ሰፋ ያለ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ እንደምትጀምር አሳውቃለች። ምርመራው በቅድሚያ በአስመራ ከተማ የሚጀመር ሲሆን ከዛም በሀገሪቱ የድንበር ከተሞች፣ እንዲሁም መንደሮች ይደረጋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,044 የላብራቶሪ ምርመራ አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ስድስት (306) ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 15 ወንድ እና 4 ሴት ናቸው። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከ16 እስከ 55 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 2 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፣ 2 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል (ጊንጪ ከተማ፣ ደንዲ ወረዳ፣ ምዕራብ ሸዋ ዞን)፣ 3 ሰዎች ከትግራይ ክልል (ማይ ካድራና ሰቲት ሁመራ ለይቶ ማቆያ)፣ 1 ሰው ከአማራ ክልል (መተማ ለይቶ ማቆያ) እና 11 ሰዎች ከሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ) ናቸው።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 15
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 2
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው - 2
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላትናው ዕለት አንድ (1) ሰው ከኦሮሚያ ክልል ከበሽታው ያገገመ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አስራ ሶስት (113) ደርሷል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#DrHagosGodefay
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሓጎስ ጎደፋይ በዛሬው ዕለት በትግራይ ክልል (ማይ ካድራና ሰቲት ሁመራ ለይቶ ማቆያ) ኮቪድ-19 ስለተገኘባቸው ግለሰቦች የሰጡን አጭር መረጃ ፦
- ቫይረሱ የተገኘባቸው ግለሰቦች የ20፣ 26 እና 55 ዓመት እድሜ ያላቸው ናቸው።
- ሶስቱም (3) የመጡት #ከሱዳን ነው።
- አንደኛው ታማሚ ሚያዚያ 29፣ ሁለተኛው ታማሚ ሚያዚያ 30 ፣ ሶስተኛው ደግሞ በግንቦት 1/2012 ዓ/ም ነው ወደ ትግራይ የገቡት።
- ሶስቱም ግለሰቦች ምንም አይነት ምልክት የለባቸውም።
#TikvahEthiopia

ከኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የተሰጠ መረጃ፦
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 88 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ38 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምዕራብ ሸዋ ዞን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።
ታማሚ 2 - የ16 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምዕራብ ሸዋ ዞን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት #በመጣራት ላይ ነው።
በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 2,670
• ባለፉት 24 ሰዓት የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 88
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 2
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ - 8
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 0
• በበሽታው ህይወታቸ ያለፈ - 1
• አጠቃላይ ያገገሙ - 10
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 19
#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia

ኬንያ ውስጥ በአንድ ቀን የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ!
በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት የአምስት (5) ሰዎች ህይወት ማለፉን ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያት ዛሬ ከሰዓት በሰጡት መግለጫ አሳውቀዋል።
በሀገሪቱ አጠቃላይ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ሃምሳ (50) መድረሱ ተገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ የለብራቶሪ ምርመራ አርባ ዘጠኝ (49) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ #መያዛቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 830 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል ትላንት አስራ ሰባት (17) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 301 ደርሰዋል።
ፕሬዘዳንት ኡሁሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጣለው የሰዓት እላፊ እንዲሁም በናይሮቢ፣ ሞምባሳ፣ ኪዋሌ፣ ኪሊፊና ማንዴራ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ በ21 ቀናት እንዲራዘም ወሳኔ አሳልፈዋል።

በጅቡቲ 22 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 228 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 22 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,331 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 15 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 950 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ከሰዓት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 228 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 22 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,331 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 15 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 950 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ከሰዓት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrFawziyaAbikar
በሱማሊያ በአንድ ቀን 73 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 73 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 1,357 ደርሷል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት አስራ ሶስት (13) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 148 ደርሷል።
በተጨማሪ የሁለት (2) ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ አጠቃላይ በሀገሪቱ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ሃምሳ አምስት (55) ደርሷል።

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በስፔን ባለፉት 24 ሰዓት የ108 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል ፤ ከመጋቢት 8 በኃላ የተመዘገበ #ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ነው።
- በጣልያን ባለፉት 24 ሰዓት 875 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል (ከ69 ቀናት በኃላ ሪፖርት የተደረገ #ዝቅተኛው ኬዝ ነው) ፤ በተጨማሪ ትላንት 153 ሰዎች ሞተዋል።
- ዛሬ በኔፓል የመጀመሪያው ሞት ተመዝግባል።
- በዩናይትድ ኪንግደም በ24 ሰዓት 3,451 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 468 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።
- በህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከቻይና በልጧል፤ በሀገሪቱ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 90,343 ደርሰዋል።
- በኳታር ተጨማሪ 1,547 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 30,972 ደርሷል።
- የጀርመን ቡንደስሊጋ ከ2 ወር በኃላ ዛሬ ዳግም ጀምሯል።
- በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ወደ 89,000 እየተጠጋ ነው። የCDC ዳይሬክተር እስከ ግንቦት 24 ደረስ በወረርሽኙ የሚሞቱ ሰዎች 100,000 ሊደርሱ እንደሚችሉ ተናግረዋል።

በኮቪድ-19 የተያዘው ፀጉር አስተካካይ!
ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ የተላለፈውን ክልከላ #በመጣስ ለሳምንታት በድብቅ ሲሰራ በነበረ አንድ የፀጉር ማስተካከያ ቤት ውስጥ ከሰራተኞቹ አንዱ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።
የጤና ባለስልጣናት ባለፉት ሶስት (3) ሳምንታት ውስጥ በፀጉር ቤቱ ፀጉራቸውን የተስተካከሉ ሰዎችን እያፈላለጉ ይገኛሉ።
አስቡት እንግዲህ! ይህ ፀጉር አስተካካይ ከስንቱ ጋር ንክኪ ይኖረው ይሁን ? ከእሱ ጋር የተነካኩ ሰዎችስ ከምን ያህል ሰዎች ጋር ተነካክተው ይሁን ?

#BREAKING
በደቡብ ሱዳን በአንድ ቀን 54 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
የደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓት ሃምሳ አራት (54) ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 290 ደርሰዋል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አራት (4) ሲሆኑ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ደግሞ ሶስት (3) ሰዎች ናቸው።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
በደቡብ ሱዳን በአንድ ቀን 54 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
የደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓት ሃምሳ አራት (54) ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 290 ደርሰዋል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አራት (4) ሲሆኑ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ደግሞ ሶስት (3) ሰዎች ናቸው።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#Toamasina
በማዳጋስካር ቶማሲና ከተማ የሚገኙ የካቶሊክ ትምህርት ቤቶች ከትላንት አርብ ጀምሮ ላልተወሰ ጊዜ #መዘጋታቸው ተሰምቷል።
ትምህርት ቤቶቹ የተዘጉበት ዋነኛው ምክንያት በከተማይቱ እየጨመረ በመጣው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት ነው።
በነገራችን ላይ ዛሬ የማዳጋስካር ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ በአንድ ቀን 45 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ሪፖርት አድርጓል። ከዛሬው ኬዞች መካከል አስራ ዘጠኙ (19) በቶማሲና ነው የተመዘገበው።
በማዳጋስካር አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 283 ደርሰዋል፤ ከእነዚህ መካከል 114 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
በሌላ በኩል የማዳጋስካር መንግስት በመላው ሀገሪቱ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በ15 ቀን እንዲራዘም ወስኗል።

የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ውሳኔዎች !
- የሴርያው ቡድኖች የቡድን ልምምዳቸውን #ከሰኞ ጀምሮ እንዲጀምሩ ፈቃድ ሰጥተዋል።
- ከግንቦት 17 ጀምሮ ጂሞች ፣ የመዋኛ ስፍራዎች እንዲሁም የስፖርት ማዕከላት አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ።
- ሲኒማ እና ቲያትር ቤቶች ከሰኔ 8 ጀምሮ ስራ እንደሚጀምሩ ተገልጿል።
Via @tikvahethsport (ቲክቫህ ስፖርት)