አጫጭር መረጃዎች ፦
- በዩናይትድ ኪንግደም የሟቾች ቁጥር 28,131 ደርሷል፤ ባለፉት 24 ሰዓት የ621 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። በሌላ በኩል በአንድ ቀን 4,806 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- ባለፉት 24 ሰዓት በኳታር 776 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 14,872 ደርሰዋል።
- በጣልያን ባለፉት 24 ሰዓት 474 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። በሌላ በኩል 1,900 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በቱርክ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 124,375 ደርሰዋል፤ በአንድ ቀን 1,983 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። የሟቾች ቁጥር በ78 ጨምሮ በአጠቃላይ 3,336 ሆኖ ተመዝግቧል።
- ግብፅ በዛሬው ዕለት 298 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 6,193 ደርሷል።
- በጋና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 2,169 ደርሰዋል፤ ባለፉት 24 ሰዓት 95 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። #GHS 88% በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ግልፅ የሆነ የጉዞ ታሪክ የላቸውም ብሏል።
- በAfricaCDC መረጃ መሰረት በአፍሪካ 1,701 ሰዎች ሞተዋል፤ 41,330 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 13,621 አገግመዋል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ የሟቾች ቁጥር ከ243,024 ደርሷል፤ 1,102,551 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል፤ 3,456,207 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#DrLiaTadesse
ለ #COVID19 ወረርሽኝ ዝግጁነት እና ምላሽ ለመስጠት የህክምና እና ለይቶ ማቆያ ማዕከላትን በመዘጋጀት ረገድ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ የተሰራ መሆኑን በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል፣ በቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ እና በሚሊኒየም አዳራሽ ባደረግነው ጉብኝት ለማየት ችለናል።
የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የሚሰጠውን መድሀኒቱን ለተላመድ የቲቢ በሽታ ህክምና አገልግሎት ጨምሮ ሁለቱም ሆስፒታሎች በመደበኛነት ይሰጡአቸው የነበሩትን አጠቃላይ የጤና አጠባበቅ አገልግሎቶች መስጠታቸውን ቀጥለዋል። እንዲሁም በጊዜያዊ ለይቶ ማቆያነት እያገለገለ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲንም ጎብኝተናል።
(የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ)

#COVID19
የኢትዮጵያና የአጎራባች ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,112፣ ሞት 2፣ ያገገሙ 686
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 435፣ ሞት 22፣ ያገገሙ 152
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 671፣ ሞት 31፣ ያገገሙ 34
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 533፣ ሞት 36፣ ያገገሙ 46
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 133፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 69
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 45፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 0
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 26

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,560 ላቦራቶሪ ምርመራ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 135 ደርሷል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ49 ዓመት ኢትዮጵያዊ የባቱ /ዝዋይ/ ነዋሪ አዲስ አበባ ህክምና በመከታተል ላይ ያለ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የለውም (በጤና ተቋም ተኝተው ከሚታከሙ ህሙማን ከተወሰደ ናሙና የተገኘ)
ታማሚ 2 - የ45 ዓመት ኢትዮጵያዊት የስልጢ ወረዳ፣ ስልጤ ዞን ነዋሪ (ደቡብ ክልል) ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የላትም (በቤት ለቤት ቅኝት እና አሰሳ የተለየች)
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት ስድስት (6) ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሰባ አምስት (75) ደርሷል።

በደ/ብ/ብ/ህ/ክልል ስልጤ ዞን በተደረገ ቤት ለቤት አሰሳ አንዲት ሴት የኮረና ቫይረስ የተገኘባት መሆኑ ተረጋገጠ!
(በደቡብ ክልል ጤና ቢሮ)
በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ አንዲት የ45 አመት ዕድሜ ያላት ጾታዋ ሴት የሆነች የኮረና ቫይረስ ምልክቶች በቤት ለቤት ቅኝት ታይቶባት ናሙና ተወስዶ በደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም ላብራቶሪ በተደረገ የናሙና ምርመራ መሠረት በኮረና ቫይረስ መያዟ የተረጋገጠ በመሆኑ በዛሬው ዕለት በጤና ሚኒስተር የ24 ሰዓታት ሪፖርት እንደተገለጸው በአሁኑ ሰዓት በወራቤ ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል እንድትገባ የተደረገ ሲሆን በመልካም ጤንነት ላይ ትገኛለች።

@tikvahethmagazine
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መግባቱ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ድርጅቶች ባለሃብቶች ፣ የመንግስት ተቋማት ፣ የውጭ ሀገር ኤምባሲዎች የተለያዩ ድጋፎች እያደረጉ እንደሆነ ይታወቃል በዚህ ሳምንትም ባለሃብቶች፣ የመንግስት ተቋማት፣ ድርጅቶች የተለያዩ ድጋፎችን ማድረጋቸውን አሳውቀውናል።
ለሌሎች መነሳሳት ይሆን ዘንድ ሁሉንም መልዕክቶች ከ8:00 ጀምሮ በ ( @TIKVAHETHMAGAZINE ) ቻናላችን ላይ እናስቀምጣቸዋለን።
ትክክለኛው የTIKVAH-MAGAZINE ገፅ ከ 185,000 በላይ አባላት የሚገኙበት ብቻ ነው፤ ይህ ሊንክ ወደ ገፁ ይወስዳችኃል https://t.iss.one/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ

TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 1,560 ላቦራቶሪ ምርመራ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 135 ደርሷል። የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦ ታማሚ 1 - የ49 ዓመት ኢትዮጵያዊ የባቱ /ዝዋይ/ ነዋሪ አዲስ አበባ ህክምና በመከታተል ላይ ያለ፤ የውጭ ሀገር…
የዛሬው ሪፖርት ማንቂያ ደውል ይሁነን!
በዛሬው ዕለት የሰማናቸው 2 የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ኬዞች ሁላችንንም ሊያነቁ ፣ ካለንበትም የመዘናጋት እና የቸልተኝነት እንቅስቃሴ ሊያወጡን ይገባል።
ሁለቱም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ግለሰቦች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው መሆኑ ሁላችንንም በእጅጉ ሊያሳስበን ይገባል ፤ አካሄዳችንንም ቆም ብለን እንድንገመግም ያስገድደናል።
የታማሚዎች ማገገም እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝና ተስፋ የሚሰጥ ቢሆንም ሰዎች እያገገሙ ነው ማለት ቫይረሱ አይሰራጭም ወይም ቫይረሱ እየጠፋነው ማለት አይደለምና ትልቅ ዋጋ ከመክፈላችን በፊት መዘንጋቱ፣ ትዕግስት ማጣቱ፣ ቸልተኝነቱ ሊያበቃ ይገባል ለማለት እንወዳለን።

በደ/ብ/ብ/ህ/ክልል ስልጤ ዞን በተደረገ ቤት ለቤት አሰሳ አንዲት ሴት የኮረና ቫይረስ የተገኘባት መሆኑ ተረጋገጠ! (በደቡብ ክልል ጤና ቢሮ) በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ አንዲት የ45 አመት ዕድሜ ያላት ጾታዋ ሴት የሆነች የኮረና ቫይረስ ምልክቶች በቤት ለቤት ቅኝት ታይቶባት ናሙና ተወስዶ በደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም ላብራቶሪ በተደረገ የናሙና ምርመራ መሠረት በኮረና ቫይረስ መያዟ የተረጋገጠ…
ተጨማሪ መረጃ ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አቅናው ካውዛ ፦
(በደሬቴድ)
- ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው የ45 ዓመት ሴት በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ጡጦ ዞጋሬ ቀበሌ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። ግለሰቧ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ቤት ለቤት በተደረገ አሰሳ ነው።
- ግለሰቧ በተለምዶ የጉልት ስራ ተብሎ በሚጠራው ግብይት የሚተዳደሩ ሲሆን የጉዞ ታሪክ የላቸውም።
- ግለሰቧ በአሁኑ ሰዓት በወራቤ ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል እንድትገባ ተደርጓል።
- ሰባት የቤተሰቡ አባላትና ጎረቤቶቻቸው ጭምሮ ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደርጓል።
- በቫይረሱ የተያዙት ሴት ባለቤት በተደረገለት ምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል።
- በደቡብ ክልል በድምሩ ሁለት (2) በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች አሉ።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#SPAIN
(በቢቢሲ እና ሲጂቲኤን)
በስፔን ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የ164 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል ፤ ይህ የሟቾች ቁጥር ከመጋቢት 9/2012 ዓ/ም በኃላ የተመዘገበ #ዝቅተኛው ቁጥር ነው።
በአሁን ሰዓት በአጠቃላይ 217,446 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ 25,264 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።
በሌላ በኩል በስፔን ከነገ ጀምሮ በሕዝብ ትራንስፖርት ውስጥ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ማድረግ ግድ መሆኑን አስታውቃለች። አገሪቷ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የጣለቻቸውን ጥብቅ ገደቦች ቀስ በቀስ እያላላች ነው፡፡
በስፔን የሚገኙ አዋቂዎች ከሰባት ሳምንታት በኋላ እሁድ ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤት በመውጣት አካላዊ እንቅስቃሴ አድርገዋል፡፡ ከ14 ዓመት በታች ላሉ ህጻናት በቤት ውስጥ የመቀመጥ ገደቡ የላላው ከሳምንት በፊት ነበር፡፡

በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መያዙ ስለተረጋገጠው የ25 ዓመት ወጣት ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አጥናው ካውዛ ፦ - በደቡብ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው ወጣት በዛሬው ዕለት በጤና ሚኒስቴር መገለጫ የተገለፀው ሁለተኛው ታማሚ ነው። - ወደ ሱማሌ ክልል ናሙና ተልኮ ምርመራ ተደርጎ የናሙናው ውጤት ሳይጠናቀቅ ሰዎቹ ከሞያሌ ወደ ደቡብ…
#UPDATE
(ሀላባ ዞን አስተዳደር)
በሃላባ ቁሊቶ ከተማ በኮሮና ቫይረስ ከተያዘው ግለሰብ ጋር የቅርብ ንኪኪ የነበራቸው ግለሰቦችን በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል ተብሏል፡፡
በዛሬው ዕለት (ሚያዚያ 25/2012 ዓ/ም) በኮቪድ-19 ከተያዘው ግለሰብ ጋር ንኪኪ እንደነበራቸው የተጠረጠሩ እስካሁን 40 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲሆኑ መደረጉም ታውቋል፡፡

እጅግ አስቸኳይ መልዕክት!
(ከሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር)
ለሀላባ ቁሊቶ ከተማና ለዞኑ ነዋሪዎች በሙሉ ፦
በኮሮና ቫይረስ የተያዘው ሰው ከበርካታ የከተማው ሰዎች ጋር ንክኪ እንደፈጠረ ጥርጣሬና ተጨባጭ መረጃዎች በመኖራቸው ከሱ ጋር በቀጥታና በተዘዋዋሪ ንክኪ የነበራቸው ወደ 40 የሚጠጉ ሰዎች በሀላባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጊዜያዊ ማቆያ እንዲቆዩ ተደርገዋል።
ስለዚህ ሁሉም የከተማው እንዲሁም የዞኑ ነዋሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ከወትሮው በተለየ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
የጀበና ቡና በማንም ዓይነት እንዳይሰራ፣ ሥራ እንዲጀምሩ ተፈቅዶላቸው የነበሩ የወንዶችና የሴቶች የውበት ሳሎኖች (ጸጉር ቤቶች) እንዲዘጉ ፣ የጫት ስራ እንዲቆም ፣ 3 እግር ባጃጅ ላልተወሰነ ጊዜ እንዳይንቀሳቀሱ፣ ከመንግሥት ፍቃድ ካገኙና 4 ቁጥር ከሆኑት ውጪ 2 እግር ሞተር ሳይክሎች እንዳይንቀሳቀሱ ፣ ጽ/ቤቶች ማዘጋጃ ፣ ንግድና ገበያ ልማት እና ገቢ ጽ/ቤቶች በኃላፊ ለሥራ ጥሪ ከሚደረግላቸው ባለሙያዎች በስተቀር ሁሉም ጽ/ቤቶች ለ3 ቀናት ዝግ እንዲሆኑ ተወስኗል።
በተጨማሪም ከምንግዜውም በላይ ርቀትን መጠበቅ ፣ እጅን መታጠብ ፣ በአንድ ቦታ ተሰባስቦ አለመገኘት ፣ ህጻናት እና አረጋውያን ከቤት እንዳይወጡ በአጠቃላይ የከተማው ነዋሪዎች ለራሱ የቤተሰቡና ለወገኑ ሲል ይህንን መልዕክት እንዲተገብር ተጠይቋል።
የተጠርጣሪዎቹ የደም ናሙና ውጤት እስኪታወቅ ድረስ ቢያንስ ለ14 ቀናት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳስቢያ የተሰጠ ሲሆን ከላይ የተገለጹት በሚተላለፉ የኅብረተሰብ አካላት ላይ የከተማ አስተዳደሩ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ አሳውቋል።

በሱዳን 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ ተገለጸ!
(በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ)
የሱዳን ጤና ሚንስቴር ትላንት በሰጠዉ መግለጫ ተጨማሪ 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉን ገልጿል።
ከካርቱም ግዛት ብቻ 47 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን 3ቱ ህይወታቸዉ እንዳለፈ ተገልጿል።
በዚህ መሰረት በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 592 መድረሱ እና ከዚህ ዉስጥ 41 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 46 ሰዎች ማገገማቸው ታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
(በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ)
የሱዳን ጤና ሚንስቴር ትላንት በሰጠዉ መግለጫ ተጨማሪ 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉን ገልጿል።
ከካርቱም ግዛት ብቻ 47 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን 3ቱ ህይወታቸዉ እንዳለፈ ተገልጿል።
በዚህ መሰረት በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 592 መድረሱ እና ከዚህ ዉስጥ 41 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 46 ሰዎች ማገገማቸው ታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman
በኬንያ በአንድ ቀን 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ 883 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰላሳ (30) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 465 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል የሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች #ሞት ሪፖርት መደረጉን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 24 ደርሷል።
ከዚህ በተጨማሪ ትላንት 15 ሰዎች ማገገማቸው ተገልጿል፤ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 167 ደርሷል።

በሱማሊያ በአንድ ቀን 51 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 51 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 722 ደርሷል።
በሌላ በኩል አስር (10) ተጨማሪ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 44 ደርሷል።
በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓት የአንድ (1) ሰው ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ሰላሳ ሁለት (32) ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 51 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 722 ደርሷል።
በሌላ በኩል አስር (10) ተጨማሪ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 44 ደርሷል።
በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓት የአንድ (1) ሰው ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ሰላሳ ሁለት (32) ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች ፦
- በጣልያን ባለፉት 24 ሰዓት የ174 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል (ከመጋቢት 1 በኃላ የተመዘገበ ዝቅተኛ ቁጥር ነው) በሀገሪቱ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 28,884 ደርሷል።
- በጣልያን ያገገሙ ሰዎች 80,000 ደርሰዋል።
- በኳታር ተጨማሪ 679 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 15,551 ደርሷል።
- በሩሲያ በአንድ ቀን 10,633 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ 58 ሰዎች ሞተዋል።
- በኢራን ባለፉት 24 ውስጥ 47 ሰዎች ሞተዋል (ከየካቲት 30 በኃላ የተመዘገበ ዝቅተኛው ቁጥር ነው) እንዲሁም 976 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በደቡብ ኮሪያ ባለፉት 24 ሰዓት 13 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አስሩ ከውጭ የገቡ ናቸው።
- በUAE 564 ሰዎች በአንድ ቀን በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። 7 ሰዎችም ሞተዋል።
- በዩናይትድ ኪንግደም ባለፉት 24 ሰዓት የ315 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። 4,339 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በሳዑዲ አረቢያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ 8 ሰዎች ሞተዋል።

በጎረቤታችን ሱዳን እንዲህ ነው እየሆነ ያለው...
በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ፦
መጋቢት 9/2012 - 1 ሰው
መጋቢት 15/2012 - 1 ሰው
መጋቢት 19/2012 - 2 ሰዎች
መጋቢት 20/2012 - 1 ሰው
መጋቢት 21/2012 - 1 ሰው
መጋቢት 22/2012 - 1 ሰው
መጋቢት 24/2012 - 1 ሰው
መጋቢት 25/2012 - 2 ሰዎች
መጋቢት 27/2012 - 2 ሰዎች
መጋቢት 29/2012 - 2 ሰዎች
(ከላይ ያሉትን መረጃዎች የወሰድነው ከወርልዶሜትርስ ድረገፅ ነው፤ ከታች ደግሞ ያስቀመጥናቸው ቁጥራዊ መረጃዎች ከሱዳን ጤና ሚኒስቴር ያገኘናቸው ናቸው)
ሚያዚያ 1/2012 - 1 ሰው
ሚያዚያ 2/2012 - 2 ሰዎች
ሚያዚያ 3/2012 - 2 ሰዎች
ሚያዚያ 5/2012 - 10 ሰዎች
ሚያዚያ 6/2012 - 2 ሰዎች
ሚያዚያ 7/2012 - 1 ሰው
ሚያዚያ 10/2012 - 30 ሰዎች
ሚያዚያ 12/2012 - 26 ሰዎች
ሚያዚያ 13/2012 - 15 ሰዎች
ሚያዚያ 14/2012 - 33 ሰዎች
ሚያዚያ 15/2012 - 22 ሰዎች
ሚያዚያ 16/2012 - 12 ሰዎች
ሚያዚያ 17/2012 - 39 ሰዎች
ሚያዚያ 18/2012 - 24 ሰዎች
ሚያዚያ 19/2012 - 38 ሰዎች
ሚያዚያ 20/2012 - 43 ሰዎች
ሚያዚያ 21/2012 - 57 ሰዎች
ሚያዚያ 22/2012 - 67 ሰዎች
ሚያዚያ 23/2012 - 91 ሰዎች
ሚያዚያ 24/2012 - 59 ሰዎች
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመገመት የሚከብድ ፤ የለም ሲባል የሚኖር ፤ ቀንሷል ሲባል በአንዴ ሳይገመት የሚያሻቅብ ነውና መጠንቀቃችን፤ የጤና ባለሞያዎችን ምክር መስማታችን ከከፋው ነገር ይታደገናል።

- በፈረንሳይ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የ135 ሰዎች ሞት ተመዝግቧል (ከ6 ሳምንታት በኃላ የተመዘገበ #ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ነው)
- በአሜሪካ ሟቾች ቁጥር ከ68,000 በላይ ሆኗል፤ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ከ1.1 ሚልዮን መብለጣቸው ተገልጿል።
- በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6,783 ደርሰዋል፤ በአንድ ቀን 447 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። የሟቾች ቁጥርም በስምንት ጨምሮ 131 ደርሷል።
- በግብፅ ባለፉት 24 ሰዓት 272 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 6,465 ደርሰዋል። በሌላ በኩል 14 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 429 ደርሷል።
- በሩዋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 259 ደርሰዋል። እስካሁን ሞት አልተመዘገበም።
- በAfricaCDC መረጃ መሰረት እስካሁን በአፍሪካ ደረጃ 1,761 ሰዎች ሞተዋል፤ 43,060 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተይዘዋል ፤ 14,343 አገግመዋል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ የሟቾች ቁጥር ከ247,335 ደርሷል፤ 1,137,349 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል፤ 3,546,758 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
- በፈረንሳይ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የ135 ሰዎች ሞት ተመዝግቧል (ከ6 ሳምንታት በኃላ የተመዘገበ #ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ነው)
- በአሜሪካ ሟቾች ቁጥር ከ68,000 በላይ ሆኗል፤ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ከ1.1 ሚልዮን መብለጣቸው ተገልጿል።
- በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6,783 ደርሰዋል፤ በአንድ ቀን 447 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። የሟቾች ቁጥርም በስምንት ጨምሮ 131 ደርሷል።
- በግብፅ ባለፉት 24 ሰዓት 272 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 6,465 ደርሰዋል። በሌላ በኩል 14 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 429 ደርሷል።
- በሩዋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 259 ደርሰዋል። እስካሁን ሞት አልተመዘገበም።
- በAfricaCDC መረጃ መሰረት እስካሁን በአፍሪካ ደረጃ 1,761 ሰዎች ሞተዋል፤ 43,060 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተይዘዋል ፤ 14,343 አገግመዋል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ የሟቾች ቁጥር ከ247,335 ደርሷል፤ 1,137,349 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል፤ 3,546,758 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#COVID19
የኢትዮጵያና የአጎራባች ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,112፣ ሞት 2፣ ያገገሙ 686
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 465፣ ሞት 24፣ ያገገሙ 167
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 722፣ ሞት 32፣ ያገገሙ 44
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 592፣ ሞት 41፣ ያገገሙ 52
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 135፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 75
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 46፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 0
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 26
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያና የአጎራባች ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,112፣ ሞት 2፣ ያገገሙ 686
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 465፣ ሞት 24፣ ያገገሙ 167
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 722፣ ሞት 32፣ ያገገሙ 44
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 592፣ ሞት 41፣ ያገገሙ 52
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 135፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 75
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 46፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 0
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 26
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መዓድ ማጋራት!
ወገን ለወገን ደራሽ ብቻ ሳይሆን አዳኝ የሆነበት እውነታ ላይ እንገኛለን። ነገ ማየት የኔ፣ ያንተ፣ ያንቺ፣ የኛ የሁል ጊዜ ህልም ነው። እውን ለማድረግ ደግሞ ከፈጣሪ በታች ከመቼውም በላይ የሁላችንም ትብብርና እገዛ ይሻል!
ነገ ያላንቺ ላያምር፤ ነገ ያለሱ ላይሰምር፤ ነገ ያለኛ ባዶ ሊሆን እያስፈራራን ባለበት ወቅት በአብሮነት አብረን ተባብረን መሻገር ግድ ይለናል።
ወገን ሆይ ያለንን ተቋድሰን አብረን ይህን መከራ ልንወጣ እንታጠቅ ፤ የሌለውን ጎረቤት ከማዕዳችን አካፍለን ፤ ጎዳና ካሉት አንድ ወንድም ወይም እህት ወደቤት አስገብተን ወገኖቻችንን ታድገን እራሳችንን እንታደግ!
ዛሬ ላይ ቆመን ነጋችንን የሚገነባ ኃይል የጋራነት እሴቶቻችን የሚያጠናክር ጉልበት እንፍጠር! ነገን ተቋድሰን እናስውባት!