ለጤናችን ስንል እንጠንቀቅ!
በአንዳንድ አከባቢዎች ጭራሽ የቫይረሱ ስርጭት መጨምር የተረሳ ይመስላል። አንዳንድ አባቢዎች መኖሩ እንኳን የተወቀ አይመሰልም። መዘንጋቱ በጣም በዝቷል!
ከላይ የምትመለከቷቸው ከድሬዳዋና ሀዋሳ ከሚገኙ የቲክቫህ አባላት የተላኩልን ፎቶዎች ናቸው። ዛሬም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለው ሰልፍ አልቀነሰም።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የቫይረሱ ስርጭት ምን ላይ ሲደርስ ነው ስጋት የሚሆንብን ?
- በየገበያው ያለው እንቅስቃሴ ምንም እንዳልተፈጠረ ቀጥሏል።
- የዘይት ዘልፉ፣ የባንክ ቤት ሰልፉ፣ የመብራት ክፍያ ሰልፉ አሁንም ቀጥሏል።
- የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ ተነስቷል፤ በሚል በየመናኸሪያው ከፍተኛ ሰው ተሰብስባል።
እዚሁ ሀገራችን 82 ሰው በቫይረሱ ተይዟል? 3 ሰው ሞቷል ? በየዕለቱ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ፤ ምን ሲሆን ነው ስጋት የሚሆነው ? ቢያንስ እንቅስቃሴ መገደብ ካልተቻለን ጥንቃቄ ጉድለቱ ዋጋ አያስከፍልም? ምን ተሻለን ?
ፎቶዎች ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ የቲክቫህ አባላት የተላኩ ናቸው።

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ የዉሳኔ ማሻሻያ ተደርጓል!
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በኦሮሚያ ከተሞች የከተማ ዉስጥ የታክሲ፣ ባጃጅ፣ ሞተር ሳይክል እና መሰል የትራንስፖርት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጡ ተወስኖ እንደነበር ይታወቃል፡፡
ሆኖም የክልሉ መንግስት ዉሳኔ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እንደ ሀገር የታወጀዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተጣጣመ መልኩ መፈጸም እንዳለበት ታምኖበታል፡፡
ሥለሆነም በክልሉ የከተሞች ተቋርጦ የነበረዉ የከተማ ዉስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈጸሚያ ደንብ እና የኦሮሚያ ክልል የትራንስፖርት ባለስልጣን በሚያወጣዉ የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት አገልግሎቱ #እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡
[አቶ አዲሱ አረጋ]

በጅቡቲ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 363 ደርሷል!
ባለፉት 24 ሰዓት በጅቡቲ በተደረገ አራት መቶ ሰባት (407) የላብራቶሪ ምርመራ 65 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 363 ደርሷል። በሌላ በኩል ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 53 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በጅቡቲ በተደረገ አራት መቶ ሰባት (407) የላብራቶሪ ምርመራ 65 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 363 ደርሷል። በሌላ በኩል ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 53 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrMercyMwangangi
ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ 694 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 216 ከፍ ብሏል።

#RecepTayyipErdoğan #DrAbiyAhemed
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጂብ ታይብ ኤርዶጋን ኢትዮጵያ የኮቪድ-19ን ፈተናዎች እንድትቋቋም ለማገዝ ፈቃደኛ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሳውቀዋል።
ዶ/ር አብይ ከፕሬዘዳንቱ ጋር የተሳካው ነው ያሉትን የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀው ፤ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን የሕክምና መገልገያዎች በሚያቀርቡበት ሂደት ከፕሬዘዳንት ረጂብ ታይብ ኤርዶጋን ጋር እንደሚሰሩ በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸውን ላይ አስፍረዋል።

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በኢራን የኮሮና ቫይረስ ሟቾች ቁጥር 4,683 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት 98 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።
- በዩናይትድ ኪንግድደም ባለፉት 24 ሰዓት 778 ሰዎች ሞተዋል። 5,252 ሰዎችም በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በሩሲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20,000 ደርሷል።
- በህንድ የእንቅስቃሴ ገደብ እስከ MAY 3 ድረስ መራዘሙን ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ አሳውቀዋል።
- በስፔን በመጠኑም ቢሆን መቀነስ አሳይቶ የነበረው የሟቾች ቁጥር ዛሬ ከፍ ብላል፤ ባለፉት 24 ሰዓት 567 ሰዎች የሞቱ ሲሆን አጠቅላይ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎችም ከ18,000 በልጧል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ1.9 ሚሊዮን በልጧል። ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ462,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ከ123,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።

#FightCOVID19
- ሜክሲኮ የሚገኘው የኬኬር ሕንፃ ባለቤቶች ወ/ሮ አስካል ሀብቴ እና አቶ ሣህሌ ልጋ ከሶስት መቶ ሃምሳ በላይ ለሚሆኑ የግል ድርጅቶች እና ለግል ተከራይ ደንበኞቻቸው የሁለት ወር ኪራይ ነፃ ማድረጋቸውን አረጋግጠናል።
- ሳውዝ ጌት ፕላዛ ለተከራዮቹ የሁለት ወር ኪራይ ነፃ ማድረገን ከኢ/ር ታከለ ኡማ ሰምተናል።
- ኮሜት ህንፃ በህንፃው ላይ ለሚገኙ ተከራዮች (1ሚሊየን ብር) የሚገመት የአንድ ወር ኪራይ ነፃ ማድረጉን ከኢ/ር ታከለ ኡማ ሰምተናል።

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ የሚገኘው ኤም ኤም ዲ /MMD/ ህንፃ ባለቤት ዶክተር ከበደ ከቻራ እና ሲ/ር ንግስት በየነ ህንፃቸውን ለተከራዩት ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሶስት ወር የህንፃ ኪራይ በግማሽ መቀነሳቸው ተነግሮናል። በገንዘብ ሲተመን ወደ 1,000,000 ብር ይደርሳል።

የአሶሼትድ ፕሬስ /Associated Press/ ዓለም አቀፉ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ወረርሽኝን ለመግታት በሚደረገው ጥረት ሀገራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በዛሬው ዕለት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ40,000 ብር እገዛ ማድረጉን ከኢ/ር ታከለ ኡማ ሰምተናል።

ነጃሺ መስጂድ!
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በተለምዶ ቀበሌ 24 የሚገኘው ነጃሺ መስጂድ ምዕመናትን በማስተባበር በአካባቢው ለሚገኙ 270 ቤተሰቦች የአስቤዛ ድጋፍ አድርጓል።
የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ከጥንቃቄ አዃያ የመስጂዱን ወጣቶች በማስተባበር ድጋፉን በየቤቱ ያደረሰ ሲሆን ከድጋፉ ጎን ለጎን የተለያዩ ማስተማሪያ መንገዶችን በመጠቀም ህብረተሰቡ እያደረገ ያለውን ጥንቃቄ አጠናክሮ እንዲቀጥል አስታውሰዋል።
የአስቤዛ ድጋፉ የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በቀጣይም ድጋፉ የሚቀጥል ሲሆን ድጋፉ በውስጡ ዘይት ፣ ዱቄት ፣ መኮሮኒ እና የንፅህና መጠበቂያዎችን አካቷል።
ምንጭ፦ ነጃሺ መስጂድ እና መድረሳ