#DrLiaTadesse
ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ የነበሩ አምስት መቶ ሀምሳ አራት (554) ግለሰቦች በተደረገላቸው ምርመራ ከኮሮናቫይረስ ነጻ በመሆናቸው ከህብረተሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ መደረጉን ጤና ሚኒትር ዶክተር ሊያ ታደሰ መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#TIGRAY
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ቀደም ሲል የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ ሶስት ወራት አራዝሟል።
ምንጭ፦ ትግራይ ቴሌቪዥን

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 1 ተጨማሪ ሰው በኮሮና ቫይረስ የሞተ ሲሆን ከቫይረሱ [ኮቪድ-19] ያገገሙ ሰዎች አስራ ሁለት (12) ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር ዓለም አቀፍ መረጃዎች ፦
- ባለፉት 24 ሰዓት በቤልጂየም 283 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሲሆን አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 2,523 ደርሷል።
- ዛሬ FNOMCeO ይፋ ባደረገው መረጃ ጣልያን ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ዶክተሮች 100 መድረሳቸውን አሳውቋል።
- በኔዘርላንድ የ107 ዓመት አዛውንት ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸው ተሰምቷል።
- በኢራን የሟቾች ቁጥር 4,110 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት 117 ሰዎች ሞተዋል።
- በስፔን ተጨማሪ 683 ሰዎች በአንድ ቀን መሞታቸውን ተከትሎ የሟቾች ቁጥር 15,238 ደርሷል።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ዛሬም በፅኑ ህሙማን ክፍል ይገኛሉ፤ የጤናቸው ሁኔታ ከባለፉት ቀናት በተሻለ መልኩ መሻሻል አሳይቷል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ1.5 ሚሊዮን በልጧል። ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ342,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ከ90,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።

#COVID19
በቅርቡ ከእስር የተፈቱት ሐጅ ሰይድ ያሲን ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት 1 ሚሊየን ብርና በጀሞ ፉሪ የሚገኘውን በ1,400 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈውን ሕንጻቸውን አንዱን ወለል መንግስት ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት እንዲጠቀምበት እንዲሁም በአዲስ አበባ ለሚገኙ ህንፃዎቻቸው ተከራዮች በሙሉ የአንድ ወር ኪራይ እንዳይከፍሉ ምህረት አድርገውላቸዋል።
ምንጭ፦ አህመዲን ጀበል

#ADAMA
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አቶ ፀጋዬ ሁንዴና ወ/ሮ ኤልሳቤት አዱኛን በስልክ አግኝተናቸው ነበር በአዳማ ከተማ በሚገኘው የሳራ የንግድ ማዕከል ተከራይተው ለሚሰሩ ኢትዮጵያውን የሶስት (3) ወር ኪራይ ነፃ አድርገውላቸዋል።

በሲዳማ ዞን በአለታ ወንዶ ወረዳ በቀን 30/07/12 ዓ/ም በኮሮና ቫይረስ በሽታ [ኮቪድ -19] ተጠርጥረው የነበሩ የ50 ዓመት ኢትዮጵያዊ በእለቱ ናሙና ከተወሰደ በኃላ ህይወታቸው አልፏል።
በተወሰደው የናሙና ውጤት መሠረት ግለሰቡ ከኮቪድ-19 ነጻ መሆናቸውንና ግለሰቡ ህይወታቸው ያለፈው በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ምክንያት አለመሆኑን የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ገልጿል። ቢሮው ለቤተሰቦአቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን ተመኝቷል።

በተጨማሪ...
ከሐዋሳ ከተማ ሁለት ወንዶች (ሁለቱም ዕድሜያቸው 27)፣ በኮሮና ቫይረስ በሽታ [ኮቪድ-19] ተጠርጥረው ናሙናቸው ለምርመራ ወደ ኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ተልኮ የነበረ ሲሆን በተደረገላቸው የናሙና ምርመራ ውጤት መሰረት ሁለቱም (2) ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ነጻ (ኔጌቲቭ) መሆናቸው ተረጋግጧል።
(የደቡብ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ)

አጫጭር መረጃዎች ፦
- ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን ከፅኑ ህሙማን ክፍል #ወጥተዋል። የጤናቸው ሁኔታም ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ እንደሆነ ተገልጿል።
- በዩጋንዳ በ24 ሰዓት 338 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁሉም ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል። በዩጋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 53 እንደሆኑ ይታወቃል።
- ደቡብ ሱዳን ሶስተኛውን (3) የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከመጀመሪያው ኬዝ ጋር ንክኪ ያለው ነው።
- የሴኔጋል መንግስት ተጨማሪ 10 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን አሳውቋል። አጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 123 ደርሰዋል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 199 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 6 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፤ ይህም በሀገሪቱ ያሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 250 አድርሶታል።
- ሱዳን ዛሬ አንድ ተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው እንደተገኘ አሳውቃለች። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 15 ደርሷል።
- በዩናይትድ ኪንግደም በ24 ሰዓት 4,344 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ 881 ሰዎችም ሞተዋል።
- በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ456 ሺህ በልጧል። እንዲሁም በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ከ16 ሺህ በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ቁጥሩ በየሰዓቱ ተቀያያሪ ነው።
- በዩናይትድ ኪንግደም የ101 ዓመት አዛውንት ከቫይረሱ አገግመው ከሆስፒታል መውጣታቸው ተነግሯል።

#FightCOVID19
🧼 እጃችሁን በሳሙና እና በውሃ በደንብ ይታጠቡ
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብርን በጣም ይቀንሱ
❌ አስገዳጅ ካልሆነ በቀር ከቤት አይውጡ
🚶♀_____🚶አካላዊ ርቀቶትን በእጅጉ ይጠብቁ
🤒ትኩሳት ፣ ሳልና ትንፋሽ ማጠር...ምልክት ከታየባችሁ በቅድሚያ ከዚህ በታች ባሉት ነፃ የስልክ መስመሮች ይደውሉ ፦
☎️አዲስ አበባ - 8335 /952 ፣ ትግራይ ክልል - 6244 ፣ አፋር ክልል - 6220 ፣አማራ ክልል - 6981 ፣ ኦሮሚያ ክልል - 6955 ፣ ሱማሌ ክልል - 6599 ፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል - 6016፣ ደቡብ ክልል - 6929 ፣ ሀረሪ ክልል - 6864 ፣ ጋምቤላ ክልል - 6184 ፣ ድሬዳዋ ከተማ - 6407
#SHARE #ሼር
@tikvahethiopia @tikvahethiopia #HaimG

መልዕክት!
- ሁላችሁም የቤተሰባችን አባላት እራሳችሁን እየጠበቃችሁ እንደሆነ እናምናለን በተለይ የጤና ባለሞያዎች፣ የባንክ ሰራተኞች፣ የውሃ፣ መብራት ኃይል ሰራተኞች፣ በንግድ ስራ ላይ ያላችሁ፣ እንዲሁም ጋዜጠኞች የስራችሁ ሁኔታ የሚያንቀሳቅስ ነውና በልዩ ጥንቃቄ ስራችሁን እንድትሰሩ መልዕክት ለማስተላለፍ እንወዳለን።
- የቲክቫህ ወጣት አባላት በመጪዎቹ ሳምንታትን ሰፋ ያሉና አቅም የሚፈትኑ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመስራት አቅም የማጠናከር ሂደት ላይ ነን፤ ከመሚለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ለምንሰራቸው ስራዎች ከወዲሁ ወገባችሁ ጠበቅ ታደርጉ ዘንድ መልዕክት እናስተላልፈለን።
- ቲክቫህ ኢትዮ. ወቅቱን ጠብቆ በተወሰኑ ማስታወቂያዎች ላይ ያለውን ገደብ አንስቷል። የዴሊቨሪ አገልግሎት ሰጪዎች፣ ሆቴሎች፣ የከተማ ውስጥ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ፣ በኦንላይ ምንም አይነት የገንዘብ ንክኪ የማኖርበት ስራ ላይ የተሰማራችሁ ተቋማትና የቤተሰባችን አባላት ስራችሁን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ። የድርጅታችሁን ህጋዊነት የሚገልፅ ማስረጃ በ @tsegabwolde በመላክ ፓኬጁን ማግኘት ትችላችሁ።

በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የተለያዩ የግል ጤና ተቋማት መድሃኒትና ህክምና መገልገያ ጅምላ ማከፈያዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ስፔሻላይዝድ ማዕከላት ፣ ክሊኒኮች ፣ በፋርማሲዎች የኮሮና ቫይረስ በሽታን ጉዳት ለመከላከል መንግስት እየወሰደ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ያሰባሰቡትን 349,700ብር እና 37, 000 ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ለሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ አስረክበዋል።

በተለያዩ የውጭ አገሮች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች እና ዳያስፖራ ማህበረሰብ ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን የውጭ አገሮች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ማስታወቁን ኢዜአ ዘግቧል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል!
የሕህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የአስቸኳይ ስብሰባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ረቂቅ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል።
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሕህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የአስቸኳይ ስብሰባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ረቂቅ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል።
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#HAWASSA
የኮሮና ቫይረስን ታሳቢ በማድረግ በሀዋሳ ከተማ ከግብይት ስርዓቱ ጋር በተያያዘ ማሻሻያዎች ማድረጉን የከተማው ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል።
በዚህም መሰረት ላተወሰኑ ቀናት፦
1. አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም እሸት በቆሎ በአሮጌው አየር ማረፊያ እንዲገበያይ፣ በተጨማሪም ከሱቅ ውጪ የሚሸጡ አልባሳት በሙሉ በአሮጌው አየር ማረፊያ ለሽያጭ እንዲቀርቡ ተወስኗል፡፡
2. ከሰል፣ እንጨትና የእንጨት ውጤቶችን በሙሉ በኮረም ሜዳ እንዲገበያዩ፣
3.ጥራጥሬ፣ ቡና እና የሸክላ ውጤቶች በአሮጌው ገበያ /በቦታው ሆኖ/ ተበታትኖ እንዲገበያዩ ተወስኗል፡፡
የበሽታው አሳሳቢነትን እየቀነሰ ሲመጣ በአዲሱ የቦታ ለውጥ የሄዱ ነጋዴዎች ወደ ቀድሞ ቦታቸው ተመልሰው መስራት ይችላሉ።
የበሽታው ስጋት እየጨመረ የሚሄድ ከሆነ ነጋዴዎች ሸቀጦችን ወደየህብረተሰቡ የሚያጓጉዝበትን ሁኔታ ከወዲሁ ማሰብ ይጠበቅባቸዋል።
ከሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል!
ምንጭ፦ የከተማው ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ

#AddisAbaba
በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት መጨናነቅን ለመቅረፍ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው ዘመን ባስ፣ ጎልደን ባስ፣ ሀበሻ ባስ እና የኛ ባስ አክሲዮን ማህበራት አውቶብሶቻቸውን በመመደብ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።

አሜሪካ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ እናሰራጫለን ብለው ያስፈራሩ ሁለት ሰዎች #በሽብር ወንጀል ተከሰሱ።
አንደኛው ተከሳሽ የፍሎሪዳ ነዋሪ ሲሆን የቤት ውስጥ ጥቃት ፈፅሞ በቁጥጥር ሥር ሲውል ፖሊሶች ላይ ምራቁን ተፍቷል፤ ሆን ብሎም አስሏል ተብሎ ነው የተከሰሰው።
የ31 ዓመቱ ግለሰብ ፖሊስ ላይ ከተፋ በኋላ 'ኮሮና ቫይረስ አለብኝ' ሲል አሸብሯል ተብሏል። ሰውዬው ሲመረመር ነፃ መሆኑ ታውቋል።
ሌላኛው የቴክሳስ ነዋሪ ደግሞ በፌስቡክ ገፁ ለሆነ ሰው ከፍዬ መገበያያ ሥፍራ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ እንዲስፋፋ አድርጊያለሁ ብሎ በመፃፉ ነው በቁጥጥር ሥር የዋለው።
የአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር ኮሮና ቫይረስን 'ባዮሎጂካዊ መሣሪያ' ሲል ሰይሞታል። ቫይረሱን ተጠቅሞ ሕገ-ወጥ ድርጊት መፈፀም እስከ አምስት ዓመት ሊያስሳስር ይችላልም ተብሏል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ

በአዲስ አበባ የየካ ክፍለ ከተማ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 149 ህፃናትን በመለየት ለኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
ጽህፈት ቤቱ ከኤልሻዳይ ሪሊፍ ዴቪሎፕመንት አሶሴሽን ጋር በመተባበር ወደ ሀዋሳ ማሰልጠኛ ማዕከል እንዲገቡ ማድረጉንም ገልጿል።