#ETHIOPIA
የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ወረርሽኝ ስርጭት መከላከልን ምክንያት በማድረግ በኦሮሚያ ክልል 13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስኗል።
ምንጭ፦ ኤፍ ቢ ሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ ዛሬ ከሰጡት መግለጫ ፦
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቫይረሱ በፈጠረው ተጽእኖ ሳቢያ 550 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አጥቷል።
- አየር መንገዱ አሁን ላይ 90% የውጭ በረራዉን ቀንሷል።
- ከ110 መዳረሻዎች የ91 መዳረሻዎች በረራዎችን ቀንሶ በ19 መዳረሻዎች ብቻ እየሰራ ነው።
- የጭነት አገልግሎቱ እና የአውሮፕላን ጥገና ክፍሉ አሁን ላይ ጥሩ እየሰሩ ነው።
- ከቋሚ ሰራተኞች ውጭ ያሉ ሰራተኞች ለጊዜው እንዲያቆሙ ተደርጓል።
- ቋሚ ሰራተኛ ላይ የተደረገም ሆነ የታሰበ ቅነሳ የለም።
- ሌሎች አየር መንገዶች በሃገራት እየተደጎሙ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን ፈተናዉን በራሱ ለመወጣት እየጣረ ነው።
ምንጭ፦ አል አይን

በኢትዮጵያ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መያዛቸው ከተረጋገጠ 52 ሰዎች መካከል ሶስቱ (3) የአየር መንገዱ ሰራተኞች ሲሆኑ ከእነርሱም አንዷ ማገገሟን አቶ ተወልደ ገ/ማርያም መግለጻቸውን ሲጂቲኤንን ጠቅሶ አልዓይን ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ITALY
የሟቾች ቁጥር ትላንት ከተመዘገበው ቀንሷል። ባለፉት 24 ሰዓት የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር 606 ሲሆን አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 17,127 ደርሷል።
በሌላ በኩል በጣልያን ተስፋ ሰጪ ምልክቶች እየታዩ ነው። አዲስ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ መጥቷል። ባለፉት 24 ሰዓት ሪፖርት የተደረገው 3,039 ኬዝ ነው።
ባለፉት 24 ሰዓት በጣልያን ፦
- የሟቾች ቁጥር ቀንሷል።
- አዲስ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎችም ቀንሷል።
- የፅኑ ህሙማን ቁጥር ቀንሷል።
- ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የሚወጡ ጨምረዋል።

በድሬዳዋ የህዝብ ትራንስፖርት በፈረቃ ሊጀምር ነው!
በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከሚያዝያ 1/2012 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በፈረቃ ሊጀመር እንደሆነ ተገልጿል።
ከተማ አስተዳደሩ እዚህ ውሳኔ የደረሰው በህብረተሰቡ ውስጥ እየተከሰተ እና ወደፊት ሊከሰት የሚችለውን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ከግምት በማስገባት እንደሆነ ተሰምቷል።
በድሬዳዋ 'የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት' እንዲቀጥል የሚደረገው የተለያዩ አስገዳጅ ደንብ እና መመሪያዎችን በማውጣት ነው።
ደንብ እና መመሪያዎቹን በ @tikvahethmagazine ማንበብ ትችላላችሁ። መረጃው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነው።

ባለፉት 24 ሰዓት #በሩዋንዳ 806 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁሉም ከኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሱማሊያ ጤና ሚኒስቴር ስምንተኛውን (8) የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ዛሬ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት የ58 ዓመት የሱማሊያ ዜጋ ሲሆን የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እንደሌለው ተሰምቷል።
በሱማሊያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ፦
• በቫይረሱ የተያዙ ታማሚዎች ብዛት - 8
• ከበሽታው ያገገሙ - 1
• ህይወታቸው ያለፈ - 0
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሱማሊያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ፦
• በቫይረሱ የተያዙ ታማሚዎች ብዛት - 8
• ከበሽታው ያገገሙ - 1
• ህይወታቸው ያለፈ - 0
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሱዳን 2 ተጨማሪ ኬዝ ሪፖርት ተደርጓል!
የሱዳን ጤና ሚኒስቴር በዛሬው እለት ሁለት (2) ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞችን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም 14 ደርሰዋል።
ሪፖርት ከተደረጉት ሁለት (2) አዲስ ኬዞች አንደኛው የ70 ዓመት ሱዳናዊ ሲሆኑ ከዚህ ቀደም ምንም አይነት የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እንደሌላቸውና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንደሌላቸው ተገልጿል።
ሌላኛው በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው የአርባ (40) ዓመት ሱዳናዊ ሲሆን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንደነበረው ተጠቁሟል።

#NewsAlert
የደቡብ ሱዳን መንግስት ሁለተኛውን (2) የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አደረገ። በቫይረሱ መያዟ የተረጋገጠው የ58 ዓመት የUN ሰራተኛ ናት።

#TEST
- በሩዋንዳ ባለፉት 24 ሰዓት (806) የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁሉም ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።
- በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት (696) የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 14 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት (450) የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 31 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት (264) የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 8 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በዩጋንዳ ባለፉት 24 ሰዓት (152) የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁሉም በቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል።

አጫጭር ዓለም አቀፍ መረጃዎች ፦
- ላለፉት 76 ቀናት በሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ ተጥሎ የነበረው እንቅስቃሴ የማድረግ ገደብ ከዛሬ ጀምሮ #ተነስቷል።
- በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሆኑ የተገለፀላቸው ጠ/ሚ ቦሪስ ጆንሰን እስካሁን ከፅኑ ህሙማን ክፍል አልወጡም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁለተኛ ምሽታቸውን በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ እያሳለፉ ነው።
- ቱርክ ውስጥ በአንድ ቀን 3,892 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ34,000 በልጧል።
- በፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ10,000 በልጧል። ፈረንሳይ ከአሜሪካ፣ ስፔንና ጣልያን ቀጥላ ከ10,000 በላይ ሞት የተመዘገበባት አራተኛ ሀገር ሆናለች።
- በሩሲያ በአንድ ቀን ብቻ 1,154 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል። በቫይረሱ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር 7,497 ደርሷል።
- በህንድ፣ ጉጅራት በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠ የ14 ወር ህፃን ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
- በዩናይትድ ኪንግደም በ24 ሰዓት ውስጥ 4,344 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው 3,634 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ1.4 ሚሊዮን በልጧል። ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ300,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ከ81,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EkaKotebeHospital
"ግዴታዬን እና ሞያዬን አክብሬ ህዝቤንና ሀገሬን በማገልገል ላይ እገኛለሁ። እኔ ልጅ፣ ንብረቴን ሳልል ቅድሚያ ሰጥቼ እንደማገለግላችሁ እናንተም በቤት ቆዩ ፤ ይህን ካደረጉ ለሞያዬ ክብር እንደሰጡልኝ እቆጥረዋለሁ። ይሄን ጊዜ አልፈን ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድንቀላቀል ፈጣሪ ይርዳን!"
#DoctorsinAction
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ግዴታዬን እና ሞያዬን አክብሬ ህዝቤንና ሀገሬን በማገልገል ላይ እገኛለሁ። እኔ ልጅ፣ ንብረቴን ሳልል ቅድሚያ ሰጥቼ እንደማገለግላችሁ እናንተም በቤት ቆዩ ፤ ይህን ካደረጉ ለሞያዬ ክብር እንደሰጡልኝ እቆጥረዋለሁ። ይሄን ጊዜ አልፈን ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድንቀላቀል ፈጣሪ ይርዳን!"
#DoctorsinAction
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች ፦
- በአሜሪካ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 1736 ሰዎች ሞቱ። ወረርሽኙ ከጀመረ ወዲህ በየትኛውም አገር በአንድ ቀን ይህን ያህል ሰው ሞቶ አያውቅም ተብሏል። በአሜሪካ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ጠቅላላ ቁጥርም 398,785 ደርሷል (BBC)
- በኒውዮርክ ከተማ እስካሁን ለ149,558 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎ 50% የሚሆኑት ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
- ባለፉት 24 ሰዓት በካናዳ 1,280 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን፤ 62 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል። በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 17,897 ደርሰዋል፤ የሟቾች ቁጥርም 421 ሆኖ ተመዝግቧል።
- ኦማን የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ወረርሽኝን በመስጋት ለ600 ታራሚዎች ይቅርታ እንዲደረግላቸው ወስናለች።

የምክትል ከንቲባው ተማፅኖ!
የጊዜውን ፈተና፣ በጊዜው ብልሃት እና ፀሎት ታግለን ለማለፍ ስንለፋ አንዳንድ የግድ የሆኑ መስዋዕትነቶች ይደቀናሉ።
እንቅስቃሴ በመቀነሳችን በተለይ ጥቂት ነገር ሸቅጦ በልቶ ለማደር ደጅ ደጅ የሚያዩ አነስተኛ ንግድ የሚሰሩ ወገኖች ከነቤተሰባቸው በእጅጉ ይጎዳሉ።
ለነዚህ እና ተጎዱ ለምንላቸው እስኪ እናስብላቸው፣ ዛሬን ከነልጆቻቸው እንዲያልፉ ማገገሚያ እንዲሆን የኪራይ ክፍያ እንተውላቸው ዘንድ እነሆ ተማፅኖዬ ለአከራዮች ሁሉ ይድረሳችሁ።
ያላችሁን ሰጥታችሁ አይቻችኋለሁና ምላሻችሁ ዛሬውኑ እንደሚደርስ አምናለሁ።
(ኢንጂነር ታከለ ኡማ)

#COVID19
የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ በዛሬው እለት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ባወጣው የ48 ሰዓት የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] መግለጫ ከድሬዳዋ የተላከው 6 ሰዎች ናሙና ሁሉም ውጤታቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆኑን አመልክቷል።
#DMMA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DMMA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#WoyzeroLemlemBezabeh
በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ቀደም ሲል በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ ሁለት (2) ሰዎች ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራቸው 37 ሰዎች ለይቶ ማቆያ ገብተዋል።
ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] በሽታ ጋር ተቀራራቢ ምልክቶች በማሳየታቸው ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል። በአሁን ወቅት በለይቶ ማቆያ 44 ሰዎች ይገኛሉ።

#MoussaFakiMahamat
የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት ዛሬ በቲውተር ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት የአሜሪካ መንግስት በዓለም የጤና ድርጅት አመራር ላይ የጀመረው ዘመቻ ተቀባይነት የሌለው ሲሉ አውግዘውታል፡፡
ሙሳ ፋኪ ማሀማት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም እና በስሩ ያሉ ሌሎች አለም አቀፍ አመራሮች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እየወሰዱ ያለውን ጥረትም አድንቀዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረትም ከጎናቸው በመሆን ሙሉ ድጋፍ እንደሚሰጣቸው ሊቀመንበሩ አንስተዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

ዕድገት በህብረት ህንፃ የ2 ወር ኪራይ ነፃ አደረገ!
የምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን የተማፅኖ ጥሪ ተከትሎ ሰባራ ባቡር አካባቢ የሚገኘው ዕድገት በህብረት ህንጻ ባለቤቶች 150 ለሚሆኑ ተከራዮቻቸው ለሁለት ወር በነፃ እንዲገለገሉበት ፈቅደውላቸዋል።
ይህንንም ተከትሎ ምክትል ከንቲባው ለህንፃው ባለቤቶች ያላቸውን አክብሮት ገልፀዋል። ሌሎች አከራዮችም የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉ ኢ/ር ታከለ ኡማ በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።
#EBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን የተማፅኖ ጥሪ ተከትሎ ሰባራ ባቡር አካባቢ የሚገኘው ዕድገት በህብረት ህንጻ ባለቤቶች 150 ለሚሆኑ ተከራዮቻቸው ለሁለት ወር በነፃ እንዲገለገሉበት ፈቅደውላቸዋል።
ይህንንም ተከትሎ ምክትል ከንቲባው ለህንፃው ባለቤቶች ያላቸውን አክብሮት ገልፀዋል። ሌሎች አከራዮችም የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉ ኢ/ር ታከለ ኡማ በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።
#EBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#BREAKING
የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል።
#DrAbiyAhemedAli