TIKVAH-ETHIOPIA
መቐለ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በመጀመርያ ዙር በዩኒቨርሰቲው ያመረተውን 140 ሌትር ሳኒታይዘር ዛሬ 10:00 ላይ ለተለያዩ አካላት ያስረክባል። በሁለተኛ ዙር 200 ሌትር ተጨማሪ ሳኒታይዘር በማምረት ላይ የሚገኝ ሲሆን ሂደቱን የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት ጎብኝተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
መቐለ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በዩኒቨርሰቲው ኬሚስቶሪ ትምህርት ክፍል ያመረተውን 140 ሌትር ሳኒታይዘር በዩኒቨርሰቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት በኩል ለዓይደር ኮምሬንሲቨ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስረክቧል። ዩኒቨርስቲው በሁለተኛ ዙር 200 ሌትር ተጨማሪ ሳኒታይዘር በማምረት ላይ ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#ATTENTION
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የተወሰዱ እርምጃዎች፦
- ከ21/7/2012 ዓ.ም ጀምሮ ከየትኛውም አካባቢ ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚደረጉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶች ተቋርጠዋል፡፡
- ከተማዋን አቋርጠው የሚሄዱ ሀገር አቋራጭ ተሸከርካሪዎች ማለፍ የሚችሉ ሲሆን ከተማ ውስጥ ተሳፋሪን ማወረድ ተከልክሏል።
- ከህዝብ ማመላለሻ ውጭ ያሉ የመንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑና የግል የጭነት ተሸከርካሪዎች በክልከላው አልተካተቱም፡፡
- ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሀዋሳ የሚመጡ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ይስተናገዳሉ።
- በከተማዋ የሚገኙት ሶስቱም መናህሪያዎች ላልተወሰነ ጊዜ ስራ እንዲያቆሙ ተደርጓል፡፡

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ ትራንስፖርትን በሚመለከት የተደረጉ ክልከላዎች፦
- ሚኒባስ ታክሲዎች 6 ሰው ብቻ ይጭናሉ፡፡
ባለሶስት እግር (ባጃጅ) ታክሲዎች 2 ሰው ብቻ ይጭናሉ፡፡
- ባለሁለት እግር ሞተር ተሸከርካሪ አሽከርካሪውን ብቻ ይጭናሉ፡፡
- የከተማ አውቶቢሶች ከመጫን አቅማቸው 50 ፐርሰንት ቀንሰው ይጭናሉ፡፡
- ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች ከታሪፍ ጋር አያይዘው ለሚያነሱት ጥያቄ ተሳፋሪዎች የተቀነሱትን ተሳፋሪዎች ወጪ በቀደመው ታሪፍ መሰረት ይጋራሉ፡፡

ከሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች ጋር በተያያዘ፦
- 13 ሺህ ሰራተኞች ደመወዝ ተከፍሏቸው ላልተወሰነ ጊዜ ስራ እንዲያቆሙ ተወስኗል፡፡
- በቅርበት ያሉ ሰራተኞች በእግር እንዲንቀሳቀሱ ተወስኗል፡፡ ለተቀሩት ደግሞ የተሸከርካሪ ምልልስ እንዲጨምር ተወስኗል፡፡
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- 13 ሺህ ሰራተኞች ደመወዝ ተከፍሏቸው ላልተወሰነ ጊዜ ስራ እንዲያቆሙ ተወስኗል፡፡
- በቅርበት ያሉ ሰራተኞች በእግር እንዲንቀሳቀሱ ተወስኗል፡፡ ለተቀሩት ደግሞ የተሸከርካሪ ምልልስ እንዲጨምር ተወስኗል፡፡
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#FightCOVID19
በአሁን ሰዓት ያለው የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መድሃኒት 'የጤና ባለሞያዎችን' ምክር መስማት ብቻና ብቻ ነው። በተለያዩ መልዕክቶች እና መረጃዎች እንዳትዘናጉ።
በርካታ ሀገራት የመመርመር አቅማቸውን እና ከቫይረሱ ተጠቂዎች ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች አፈላልገው የማግኘት አቅማቸውን ባሳደጉ ቁጥር ተጨማሪ ኬዞችን ሪፖርት እያደረጉ ይገኛሉ።
የጤና ስርዓታቸው ደካማ በሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት ኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] እጅግ በአስደንጋጭ ፍጥነት እየተዛመተ ነው። ከሳምንታት በፊት የነበረውን ሁኔታ መለስ ብላችሁ ተመልከቱ።
የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭት የምንገታበት ብቸኛው መፍትሄ የጤና ባለሞያዎችን ምክር በመስማት እንዲሁም የሚወጡ መመሪያዎችን በአግባቡ በመተግበር ብቻ ነው።
ትንሽ መዘንጋት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል!
መልካም ምሽት ይሁንልን!

በጣልያን ተጨማሪ 756 ሰዎች ሞቱ! ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 756 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። ቁጥሩ ትላንት ከተመዘገበው ቀንሷል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 10,779 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 97,689 የደረሰ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የ5,217 ሰዎች ኬዝ የተመዘገበው በ24 ሰዓት ነው። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጣልያን ተጨማሪ 812 ሰዎች ሞቱ!
ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 812 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። ቁጥሩ ትላንት ከተመዘገበው ከፍ ብሏል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 11,591 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 101,739 የደረሰ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የ4,050 ሰዎች ኬዝ የተመዘገበው በ24 ሰዓት ነው። በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቀነስ አሳይቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 812 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። ቁጥሩ ትላንት ከተመዘገበው ከፍ ብሏል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 11,591 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 101,739 የደረሰ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የ4,050 ሰዎች ኬዝ የተመዘገበው በ24 ሰዓት ነው። በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መቀነስ አሳይቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ!
...ከቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከተወሰደ ናሙና ውስጥ አንዲት ታካሚ ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባት በመጀመሪያ የላብራቶሪ ምርመራ በመታወቁ ለህብረተሰቡ መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ.ም በተሰጠው መግለጫ ማሳወቃችን ይታወቃል።
ይህች 16ኛ ታማሚ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላት እንዲሁም በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር ንክኪ ያልነበራት በመሆኑ በድጋሚ ሶስት ጊዜ በተደረገላት የላቦራቶሪ ምርመራ ሶስቱም ውጤት #ነጌቲቭ በመሆኑ በቫይረሱ አለመያዟን ማረጋገጥ ተችሏል።
ይሁንና ወጣቷ የቆየ ተጓዳኝ የጤና ችግር ያለባት በመሆኑ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል።
#DrLiaTadesse

#HAWASSA
ነገ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የበሽታ አምጪ ጸረ ተዋህስያን ኬሚካል ርጭትን በዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ያደርጋል፡፡
የርጭት መርሀ ግብሩ እስከ ረፋዱ 4፡00 የሚቆይ ሲሆን በእነዚህ ሰዓታት ማንኛውም ተሸከርካሪ መንቀሳቀስ እንደማይችል የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።

የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት እርምጃዎች፦
ከነገ ማክሰኞ መጋቢት 22/2012 ዓም ከለሊቱ 06:00 ሰአት ጀምሮ ተፈፃሚ የሚሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ገደቦችን ተላልፏል።
በዚህም መሰረት፦
1ኛ. በክልሉ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ለመከላከልና በሽታው እንዳይስፋፋ ለማድረግ ማንኛውም አይነት የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ እንዳይገቡ ታግዷል።
2ኛ. በክልሉ የከተማ ታክሲ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ማናቸውም አይነት ተሽከርካሪዎች ከተገለፀው ቀንና ሰአት ጀምሮ አገልግሎት እንዳይሰጡ ታግዷል።
3ኛ. ከከተማ ወደ ገጠር እንዲሁም ከገጠር ወደ ከተማ በሚደረጉ የትራንስፖርት ጉዞዎች ከዚህ ቀደም በተላለፈው ክልከላ መሰረት የአገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች በመደበኛ ጊዜ ከተፈቀደላቸው የመጫን መጠን በግማሽ (50%) ቀንሰው በተሳፋሪዎች መካከል በቂ ርቀት እንዲኖር በማድረግ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ።
4ኛ. ማንኛውም የግል አውቶሞቢል ወደ ክልሉ ሲገባም ሆነ ሲወጣ እንዲሁም በክልሉ ውስጥም በሚንቀሳቀስበት ወቅት ከሶስት (3) ሰው በላይ መጫን የተከለከለ ነው።
5ኛ. ለህብረተሰቡ ኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የሚያመላልሱ የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ሹፌርና ረዳት ብቻ በመያዝ ወደ ክልሉ መግባትና መውጣት የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል።
6ኛ. በክልሉ መግቢያና መውጫ የመቆጣጠሪያ ኬላዎች ማንኛውም ወደ ክልሉ የሚገባ ሰው በተዘጋጀው የሙቀት መለኪያ መሳሪያ የሰውነት ሙቀቱን የመለካት ግዴታ አለበት።
7ኛ. በሀገሪቷ በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችንና ኮሌጆች ወጥተው ወደየ ቤተሰባቸው የሚመለሱ ተማሪዎችን በሚመለከት በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱ ይሆናል።
#HGCAO

#JimmaUniversity
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢንስቲትዩት ሶስቱም ፋካሊቲዎች እና በሆስፒታሉ በማገልገል ላይ ያሉ የአካዳሚክም ሆነ የሆስፒታል ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት በሙሉ አቅማቸው እንዲሳተፉ ተወሰነ።
ሁሉም የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የኢንስቲትዩቱ አመራር እና የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ኃይል በሚመድባቸው የስራ ቦታ ላይ ይህ ችግር እስኪያልፍ እንዲሰሩ ተወስኗል። ሁሉም ሰራተኛ ለሚደረግለት ጥሪ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ስለሚጠበቅበት እንዲዘጋጅ መልዕክት ተላልፏል።

#አስቸኳይ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ለህክምና ባለሙያዎች!
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲትዩት ለኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ቁጥጥርና ህክምና ስራ ተጨማሪ የህክምና ባለሙያዎችን በአፋጣኝ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለሙያዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቀናት ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 5 የስራ ቀናት
• የመመዝገቢያ ቦታ፦ የሆስፒታሉ የሰዉ ሃብት ቢሮ ቁጥር 124
ከጅማ ዩኒቨርሲቲ!

የቱርክ ፕሬዘዳንት የ7 ወር ደሞዛቸውን ለገሱ!
በቱርክ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመግታት በሚደረገው ጥረት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች እገዛ ለማድረግ ሀገር አቀፍ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በዚህም ፕሬዘዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የ7 ወር ደሞዛቸውን ለግሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቱርክ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመግታት በሚደረገው ጥረት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች እገዛ ለማድረግ ሀገር አቀፍ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በዚህም ፕሬዘዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የ7 ወር ደሞዛቸውን ለግሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
10,827 ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁባት ቱርክ በቫይረሱ ወረርሽኝ በእጅጉ እየተጎዳች ለምትገኘው ጣልያን የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጋለች።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናመሰግናለን! Thank You!
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት የሆናችሁ እንዲሁም የቤተሰቡ አባል ያልሆናችሁ የጤና ባለሞያዎች እሰራችሁት ላለው ገድል እናመሰግናለን።
በህክምና ቁሳቁስ እጥረት የራሳችሁን፣የቤተሰቦቻችሁን ጤና አደጋ ላይ ጥላችሁ የሰው ህይወት ለማትረፍ እየከፈላችሁት ያለው መስዋእትነት በልባችን ተመዝግቧል። ሁላችንም ከእናተው ጋር ነን!
#RiseUp
.
.
All we need all we need is #hope
And for that we have each other
And for that we have each other
And we will rise
We will rise
We'll rise
We'll rise
#AndraDay
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
ሰላም እደሩ!

እንደምን አረፈዳችሁ?
"የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶችን በመተግበር እራሳችንንና ማህበረሰባችንን እንጠብቅ!" - ዶ/ር ሊያ ታደሰ

በ 444 #FightCOVID19 የቲክቫህ ኢትዮጵያ ግሩፑ ውስጥ ከ9,000 በላይ የቤተሰባችን አባላት ተቀላቅላችሁ ለወገናችሁ ድጋፍ እያደረጋችሁ በመሆኑ ከልብ እናመሰግናለን። አሁንም እገዛችሁ አይቋረጥ 444 ከ1 ብር ጀምሮ አስተዋፅኦ አድርጉ፤ አብረን እንቁም!
ውድ ቤተሰቦቻችን መልዕክቶቻችሁን በዚህ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡ https://t.iss.one/joinchat/FCD9AhWFZJX_rX95-4rWNQ
አንድ ላይ ሆነን እንሻገራል!
መልካም ቀን!

በሀዋሳ ከተማ የኮሮና ቫይረስን [COVID-19] ለመከላከል በዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ የኬሚካል ርጭት በመከናወነ ላይ ይገኛል። የኬሚካል ርጭቱ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኃላ ይጠናቀቃል።
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ATTENTION
በሶማሌ ክልል መንግስት የተወሰዱ እርምጃዎች፦
1. የክልሉም የፌዴራል ጸጥታ አካላት ከምግብና አስፈላጊ ቁሳቁስ በስተቀር ምንም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በድንበር አከባቢዎች እንዳይገቡ ማድረግ
2. የትራንስፖርት አገልግሎትን በተመለከተ ከጭነት አቅማቸው 50 በመቶ ቀንሰው ዋጋ ሳይጨመር 12 ሶዎች የሚጫኑ ሚባሶች 6 ሶዎች በመጫንና ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ይችላሉ ተብሏል።
3. የምሽት መዝናኛዎች ፣ ጭፈራ ቤቶች እና ሰው በሚበዛበትና የመዝናኛ ስፍራዎች እንደ DSTV፣ጫት ቤቶችና የመሳሰሉት ሙሉ በሙሉ እንዲዘጉ ውሳኔ መተላለፉን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል፡፡
4. የክልሉ ህዝብ ከጸጥታ አካላትና ጤና ባለሙያዎች ጎን እንዲቆሙና አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር እንዲያደርጉላቸው ጥሪ ቀርበዋል።
5. ጦርታ የወጡ የህክምና ባለሙያዎችና በዘንድሮ በጤና ዘርፍ የሚመረቁ ተማሪዎች ሁሉ የክልሉ ጤና ቢሮ መጥቶ እንዲመዘገቡ ተወስኗል።
(የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት)

በአዳማ ከተማ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ መከናወኑን የአዳማ ከተማ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia