TIKVAH-ETHIOPIA
ዶክተር ሊያ ታደሰ፦ "የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች [UAE] ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን የኤምሬትስ ነዋሪ ሲሆኑ በዛ ሀገር ለአመታት የኖሩ እና በቅርቡም ጉዞ ያላደረጉ መሆኑን አረጋግጠናል" #EliasMeseret @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በUAE በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ በሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ከተነገረላቸው ሁለቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንደኛው ግለሰብ ድጋሚ ተመርምረው ቫይረሱ እንደሌለባቸው ተረጋግጧል ሲሉ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ ጥዋት በትዊተር ገፃቸው አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

እናት ፓርቲ! ዛሬ የካተት 29 / 2012 ዓ/ም 'የእናት ፓርቲ' መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው ተሳታፊ የነበሩ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላትም ጉባኤውን ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት አጋርተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ በእናት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጡ የእናት ፓርቲ አመራሮች፦
- ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ኃ/ኢየሱስ ሙሉቀን
- ም/ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ሠይፈሥላሴ አያሌው
- ጠቅላይ ፀሐፊ ፡ አቶ ጌትነት ወርቁ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ኃ/ኢየሱስ ሙሉቀን
- ም/ፕሬዝደንት ፡ ዶ/ር ሠይፈሥላሴ አያሌው
- ጠቅላይ ፀሐፊ ፡ አቶ ጌትነት ወርቁ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ETHIOPIA
UNICEF ለኢትዮጵያ ለኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በሽታ ዝግጅት እና መከላከል የሚውል የኢንፌክሽን መከላከያ ኬሚካል (በረኪና) ለግሷል፡፡

የኮሮና ቫይረስ በሽታ (የኮቪድ-19) አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ፦
በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ያለ የዝግጅት ሁኔታ፦
• በሁሉም ወደ ሀገር መግቢያ ጣቢያዎች አራት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ (467,280) በሙቀት መለያ (ኢቦላና ኮቪድ-19 በማጣመር) አልፈዋል፡፡
• በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በ7ቱ መግቢያዎች ሁለት መቶ ሰባ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባት (277,977) በሙቀት መለያ ያለፉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሀምሳ ስምንት (6,858) በሽታውን ሪፖርት ካደረጉ ሃገራት የመጡ ናቸው፡፡
• በሽታውን ሪፖርት ከተደረገባቸው አገራት የመጡ ተጓዞች የጤና መረጃ ቅጽ ከመሙላታቸው በተጨማሪ ባሉበት ቦታ ለ14 ቀናት የሚደረግ የጤና ክትትል ተደርጎላቸው ያጠናቀቁ አንድ ሺህ ዘጠና ሶስት (1093) ክትትል ተደርጎላቸው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰዓት አንድ ሺህ ሃያ አንድ (1021) የሚሆኑት ደግሞ የጤና ክትትል ላይ ይገኛሉ፡፡
More https://telegra.ph/COVID19-03-08

በሰላም ገብተዋል! በሴቶች ብቻ የተመራው በረራ #USA ዋሺንግተን ዲሲ አርፏል። በስፍራውም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋን ጨምሮ በርካቶች የደመቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24 የሴት አብራሪዎች አሉት። በተጨማሪ 120 ቴክኒሻኖች ፣ 35 የምህንድስና ባለሞያዎቹ ሴቶች ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24 የሴት አብራሪዎች አሉት። በተጨማሪ 120 ቴክኒሻኖች ፣ 35 የምህንድስና ባለሞያዎቹ ሴቶች ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopianAirlines
አቶ ተወልደ ገብረማርያም፦
"በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሴቶች የተለየ ማበረታቻ፤ ልዩ ድጋፍ የለም። ሴት ሰራተኞቻችን የተለየ ድጋፍም አይፈልጉም ምክንያቱም ችሎታና ብቃት አላቸው። ባህላዊና ታሪካዊ በሴቶች ላይ ያለውን የተዛባ አስተሳሰብ ማሻሻል ችለናል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ዘርፍ ከአብራሪነት ጀምሮ ሴቶች በስኬት ላይ ናቸው። ይህንንም ማሳካት የቻልነው በጥረታችን ነው። አስቸጋሪ ኃላፊነቶችን ሴቶች በስኬት በማጠናቀቅ በአየር መንገዱ ቀዳሚዎች ናቸው።"

#COVID19
ሰሜን ኮሪያ ውስጥ ከኮሮናቫይረስ ስጋት ጋር በተያያዘ በለይቶ ማቆያ እንዲቀመጡ ተፈርዶባቸው የነበሩ 60 ያክል ዲፕሎማቶች ተለቀው ሩስያ ገቡ።
ወደ ሩስያዋ ቭላዲቮሶስቶክ ከተማ ያቀናው አውሮፕላን በውስጡ በርካታ የውጭ አገር ዲፕሎማቶችን ይዞ ነበር።
ሰሜን ኮሪያ፤ ከዋና ከተማዋ ፒዮንግያን ተነስቶ ወደ ተቀረው ዓለም አውሮፕላን ሲበርባት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው። የበረራ ቁጥር KOR271 በምሥራቃዊቷ የሩስያ ከተማ ሰኞ ማለዳ አርፏል።
ኤምባሲዎች ውስጥ የሚሠሩ በርካታ ሰዎች ወርሃ ጥርና የካቲት መባቻን ከሚኖሩበት ግቢ ንቅንቅ እንዳይሉ ተደርገው ነበር።
ሰሜን ኮሪያ ኮሮናቫይረስ እንዳይስፋፋ በሚል ስጋት የውጭ አገር ዲፕሎማቶችን ሰብስባ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ ያደረገችው ባለፈው ወር ነበር።
#BBC

#Forbes
የፎርብስ መጽሔት የአፍሪካ እትም የሆነው ፎርብስ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ከ50 ተጽዕኖ ፈጣሪ የአፍሪካ ሴቶች አንዷ አድርጎ መርጧቸዋል፡፡
መጽሔቱ ከፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በተጨማሪ የሶልሬብልስ ኩባንያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቤተልሔም ጥላሁንንም ከ50ዎቹ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአፍሪካ ሴቶች መካከል አድርጎ መርጧታል፡፡
#ኢቢሲ

የጣልያን እግር ኳስ በኮሮና ቫይረስ መረበሹን ቀጥሏል !
የኮሮና ቫይረስ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ካለፉት አመታት ሳቢነቱን ጨምሮ አዝናኝ የሆነውን የጣልያን ሴርያ እያደበዘዘው ይገኛል ፡፡
በትላንትናው እለት ተጠባቂ መርሀ ግብሮች በዝግ ስታዲየም ሲከሄዱ ከወደ ፔስካራ ክለብ የተሰማው ደግሞ መነጋገሪያ ሆኗል ፡፡
የፔስካራ ቡድን በሴሪ ቢ ጨዋታ በቤንቬኒቶ ሲሸነፉ ከጨዋታው አስቀድሞ የትንፋሽ መከላከያ ( Protective masks ) አድርገው ሲገቡ በእለቱ የመሀል ዳኛ ጨዋታውን በዚህ መልኩ ማድረግ እንደማይችሉ ተገልፆላቸዋል ፡፡
Join : https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg
@tikvahethiopia @tikvahethsport

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዶሃ!
ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃዎች፦
- ቀጠር ከህንድ ፣ ፊሊፒንስ ፣ ስሪላንካ ፣ ባንግላዴሽ ፣ ፓኪስታን፣ ቻይና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሌባኖስ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ሶሪያ፣ ኔፓል፣ ታይላንድ በሚነሱ ግለሰቦች ላይ ክልከላ ጥላለች።
- በበሽታው የተጠቁ ግለሰቦች 15 የደረሱ ሲሆን፣ በተለይም በትላንትናው እለት ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሶስት ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያደረጉ ግለሰቦች እየተፈለጉ አስፈላጊው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል።
- የበሽታው ምልክቶች በሚስተዋሉበት ጊዜ 16000 ነጻ የስልክ መስመር ላይ ደውሎ ማሳወቅ፤
- በት/ቤቶች አካባቢ ያለው ስጋት ዝቅተኛ በመሆኑ የመማር ማስተማር ስራው ከከፍተኛ ጥንቃቄ ጋር እንዲቀጥል ተደርጓል። ሆኖም ግን በመንግስት ት/ቤቶች ጠዋት ጠዋት የሚደረጉ ስብሰባዎች እንዲቋረጡ ተወስኗል።
- መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች የመኪና መስኮቶችን መክፈት፣ ከግለሰቦች ጋር በእጅ መጨባበጥን ጨምሮ የሚደረጉ ንክኪዎችን በተቻለ መጠን ማስወገድ፣ እጅን ቢያንስ ለ 20 ሰከንዶች ያክል ደጋግሞ መታጠብ፣ ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍን እና አፍንጫን በክንድዎ መሸፈን፤

#UPDATE
የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 858 የሚሆኑ ለአራት ወር ያሰለጠናቸው የክልል ልዩ ኃይል ሰራዊት አባላት በብር ሸለቆ መደበኛ ሠራዊት ማሰልጠኛ የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ዲኒ በተገኙበት ማስመረቁን ከፌዴራል ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
ዓላማውም በክልሉ የሚካሄደውን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ከማድረግ አንፃር ያለውን የሰው ኃይል እጥረት በመቅረፍ የክልሉንና የህዝቡን ፀጥታ እና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ በመጠበቅ በክልሉ ያለውን የህግ የበላይነት የበለጠ ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል።
#EBC

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ጠዋት የኮሮና ቫይረስን አጠቃላይ ሁኔታ ለመከታተል ከተቋቋመው ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ቡድኑ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ ሲሆን፤ በፌደራል እና በክልል ደረጃ በጤና ሚኒስቴር አማካኝነት እየተመራ ቁልፍ የመከላከልና የቅድመ ዝግጁነት ሥራ በማከናወን ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
መረጋጋት፣ የጤና ሚኒስቴር ያዘጋጀውን የመከላከል መመሪያ ተግባራዊ ማድረግና ማኅበረሰባችን በመከላከልና ቅድመ ዝግጅት ላይ ያለውን ግንዛቤ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አንስተዋል፡፡
ኮሚቴው ተያያዥ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ተጽዕኖዎችን በውጤታማነት ለመቋቋም የሚቻልባቸውን አማራጮችም እንደሚያፈላልግ እስካሁን በወሰድናቸው ርምጃዎች እተማመናለሁ ብለዋል ዶ/ር አብይ።

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተመዘገበው ሞት!
በግብፅ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ህክምና ሲደረግለት የነበረው ጀርመናዊ ቱሪስት መሞቱና በአፍሪካ አህጉር የመጀመርያው ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ የ60 አመቱ ጀርመናዊ ግብፅ በደረሰ ከሳምንት በኋላ ምልክቱ እንደታየበት ተጠቅሷል፡፡
ግለሰቡ በወቅቱ ሬድ ሲ ሪዞርት ሆስፒታል ገብቶ የህክምና ክትትል በማድረግ ላይ እንደነበረ ዘገባው አመልክቷል፡፡ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው የአተነፋፈስ ስርዓቱ በአጣዳፊ የሳንባ ምች መጎዳቱን ያሳያል ተብሏል፡፡ በሽተኛው ወደ ገለልተኛ ማቆያ ክፍል መዘዋወር ፈቃደኛ እንዳልሆነ ከገለፀ በኋላ ሊሞት እንደቻለ ተነግሯል፡፡
#BBC #AFP

#PMOEthiopia
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አመራር እና አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል። ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር አስደናቂ መሆኑንም ተናግረዋል። አያይዘውም አባላቱ ያላቸውን ሁሉ ለሀገራቸው ለመስጠት ቆራጥ እንደሆኑ መናገራቸውን ነው የተገለፀው።

በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ላይ በልዩ ትኩረት የሚሰሩ ሆስፒታሎችን ማዘጋጀትን ጨምሮ ስርጭቱን ለመቆጣጠር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ቫይረሱን ለመከላከል የተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስታውቋል። በኢትዮጵያ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰው እንደሌለም ኮሚቴው ገልጿል።

የከሸፈው የጠ/ሚር አብደላ ግድያ ሙከራ!
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ዛሬ ማለዳ ካርቱም ውስጥ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምንም ጉዳት እንዳልደረሰባቸውና የተሻለ ጥበቃ ወዳለበት ቦታ መወሰዳቸውን የአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ዛሬ ማለዳ ካርቱም ውስጥ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምንም ጉዳት እንዳልደረሰባቸውና የተሻለ ጥበቃ ወዳለበት ቦታ መወሰዳቸውን የአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ኢጋድ በሱዳን ጠቅላይ ሚንስትር አብደላህ ሀምዶክ ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አውግዟል፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሀፊ የሆኑት ዶክተር ወርቅነህ ገበየው በሰጡት መግለጫ በጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ የተሞከረው የግድያ ሙከራን አውግዘዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህና መሆናቸው አሳውቀዋል!
ዛሬ ጥዋት የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላህ ሀምዶክ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰራጩት መልዕክት ደህና መሆናቸውን ለሱዳን ህዝብ ገልፀዋል።
ጠ/ሚር አብደላ ሀምዶክ 'የተፈፀመው ጥቃት ከጀመርነው የሽግግር መንገድ የሚያስቆመን አይደለም፤ ይልቁንም ለሱዳን ለውጥ በርትተን እንድንሰራ ያግዘናል' ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዶሃ! ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃዎች፦ - ቀጠር ከህንድ ፣ ፊሊፒንስ ፣ ስሪላንካ ፣ ባንግላዴሽ ፣ ፓኪስታን፣ ቻይና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሌባኖስ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ሶሪያ፣ ኔፓል፣ ታይላንድ በሚነሱ ግለሰቦች ላይ ክልከላ ጥላለች። - በበሽታው የተጠቁ ግለሰቦች 15 የደረሱ ሲሆን፣ በተለይም በትላንትናው እለት ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሶስት ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያደረጉ ግለሰቦች…
#COVID19
በኳታር ከነገ ጀምሮ ሁሉም የትምህርት ተቋማት ይዘጋሉ!
ከነገ መጋቢት 1/2012 ጀምሮ በኳታር የሚገኙ ሁሉም ት/ቤቶች እና ዩንቨርስቲዎች ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ የአገሪቱ መንግስት ዛሬ አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኳታር ከነገ ጀምሮ ሁሉም የትምህርት ተቋማት ይዘጋሉ!
ከነገ መጋቢት 1/2012 ጀምሮ በኳታር የሚገኙ ሁሉም ት/ቤቶች እና ዩንቨርስቲዎች ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ የአገሪቱ መንግስት ዛሬ አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዶ/ር አብይ አህመድ፦
"በጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ ዛሬ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወግዛለሁ። የሱዳን ሕዝብ ሰላሙን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሎ የሚደነቅ ርምጃ ወስዷል። እንዲህ ያሉ ክሥተቶች የሱዳንን መረጋጋትና የለውጥ ጉዞ ሊያደናቅፉ አይገባም።"

አጫጭር መረጃዎች፦
- በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሞተዋል። በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 26 ደርሰዋል።
- በኢራን በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 237 ደርሰዋል። በ24 ሰዓት ውስጥ የ43 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል።
- አልባኒያ በሀገሯ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተገኘበት ግለሰብ እንደሚገኝ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጋለች።
- ሳዑዲ አረቢያ ከዚህ ቀጥሎ ወደተዘረዘሩት ሀገራት የሚዲረጉና ከሀገራቱም ወደ ሀገሯ የሚደረጉትን በረራዎች አግዳለች፦ ጣልያን፣ ደቡብ ኮሪያ፣ UAE፣ ኩዌት፣ ባህሬን፣ ሊባኖስ፣ ሶሪያ፣ ግብፅ፣ ኢራቅ!