#COVID19
የቆሸሹ የባንክ ኖቶች የኮሮና ቫይረስን [COVID-19] ሊያስተላልፉ እንደሚችሉ የአለም ጤና ድርጅት በሰጠው መግለጫ አስጠንቅቋል፡፡
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሲባል የቆሸሹ የብር ኖቶች አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የአለም ጤና ድርጅት ያሳሰበ ሲሆን ተጠቃሚዎች ብር ከነኩ በኋላ እጃቸውን በአግባቡ መታጠብ እንዳለባቸውም ነው ድርጅቱ ያስገነዘበው፡፡
የብር ኖቶች አደገኛውን ቫይረስ እንደሚያስተላልፉ እስካሁን ሳይንሳዊ የሆነ ማረጋገጫ ባይሰጥም የአለም ጤና ድርጅት ግን የቆሸሹ የብር ኖቶች ንክኪ ላይ ጥንቃቄ አሳስቧል፡፡
የእንግሊዝ ባንክ የብር ኖቶች ባክቴሪያና ቫይረሶችን ሊሸከሙ ይችላሉ በሚል ደንበኞቻቸው ከአጠቃቀም በኋላ እጃቸውን እንዲያጸዱ መክሯል፡፡
በተመሳሳይ ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ ከባለፈው ወር ጀምሮ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የባንክ ኖቶችን ከመጠቀም ይልቅ ቴክኖሎጂን ያማከለ ግብይትን የመተግበር እርምጃ መውሰዳቸውን ይታወሳል፡፡
#ENA
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#ItsMyDam
የታላቁ ኅዳሴ ግድብ የድጋፍ ሰልፍ!
ዩናይትድ ስቴትስ እና የዓለም ባንክ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ የያዙትን አቋምና ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው። በዚህም በመጋቢት 13 ወይም መጋቢት 21 በአገር አቀፍ ደረጃ ሊደረግ የታሰበው ትዕይንተ ሕዝብ፤ በሕግ ባለሙያዎች፣ በዲያስፖራው ማኅበረሰብ ተወካዮች እና በአርቲስቶች አስተባባሪነት እንደሚካሄድ ተነግሯል።
ምንጭ፦ አሐዱ ቴሌቪዥን

የመኪና ሥርቆት ወንጀል በአዲስ አበባ፦
በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ-ከተሞች የመኪና ሥርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመዲናዋ አዲስ አበባ የመኪና ሥርቆት ወንጀሎች እየተበራከቱ መጥተዋል የሚሉ ጥቆማዎችን መነሻ በማድረግ ፖሊስ የምርመራ ቡድን በማዋቀር ጠንካራ ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን በኮሚሽኑ የከባድ ሌብነትና ዘረፋ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር አለማየሁ አያልቄ ገልፀዋል፡፡
ኮማንደር አለማየሁ እንዳሉት ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ወደ 31 የሚጠጉ የመኪና ስርቆት ወንጀሎች የተመዘገቡ ሲሆን ሁሉም ተጠርጣሪዎች ከነ ኤግዚቢቶቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
#ኢቢሲ

በአዲስ አበባ የተበራከተው የመኪና ስርቆት፦
የከተማው ፖሊስ አሽከርካሪዎች መኪናዎቻቸውን ሲያቆሙ ተገቢውን ጥንቃቄ አለማድረጋቸው ለመኪና ስርቆት ለወንጀል መበራከት ዋነኛ ምክንያት መሆኑን የገለፀ ሲሆን ወንጀሉን ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን ማበርከት እንደሚኖርበት መልዕክት አስተላልፏል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የከተማው ፖሊስ አሽከርካሪዎች መኪናዎቻቸውን ሲያቆሙ ተገቢውን ጥንቃቄ አለማድረጋቸው ለመኪና ስርቆት ለወንጀል መበራከት ዋነኛ ምክንያት መሆኑን የገለፀ ሲሆን ወንጀሉን ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን ማበርከት እንደሚኖርበት መልዕክት አስተላልፏል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ግብፅ ሒሻም አሽማዊ በስቅላት ሞቷል ብላለች!
በግብፅ መንግስት ዘንድ ቀንደኛ ተፈላጊ የነበረውና አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ሒሻም አሽማዊ ከሁለት አመት እስር በኋላ ባለፈው እሮብ በስቅላት መሞቱን የሀገሪቱ ጦር ቃለ አቀባይ ታምር አል ሪፋይ በይፋዊ ፌስ ቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል።
ከሊቢያ ከሁለት አመት በፊት ተይዞ የመጣው ሂሻም አሽማዋይ” ፋርፋራ ” በተባለ የመንገድ ጥቃት ድንበራ ላይ የነበሩ 22 የፀጥታ አስከባሪ ፓሊሶችንና መግደሉ ይታወሳል። በሲናይ በረሀም በርካት የሽብር ጥቀቶችን ፈፅሞ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን ገሏል።
በቅፅል ስሙ አቡ ኡመር አል ሙሀጂር ተብሎ የሚጠራው የ 42 አመቱ አሽማዊ ከአልቃኢዳ ጋር የተገናኘ የሽብር መረብ እንደነበረው የሚነገረለት ሲሆን በግብፅ የጦር ሀይል ውስጥም ለ15 አመት ያክል በተለያዩ የወታደርነት ማእረጎች አገልግሏል።
ምንጭ፦ fidelpost.com

"ኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በአሜሪካ የተፈበረከ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ አግኝተናል" - የኢራን ባለስልጠናት
ከኮሮና በሽታ ጀርባ አሜሪካ ዋናዋ ወንጀለኛ ልትሆን እንደምትችል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ መግለፃቸውን RT የተባለው የሩሲያ የዜና ተቋም ዘግቧል፡፡
ኮሮና ቻይናንና ኢራንን ለማጥቃት አሜሪካ የፈበረከችው በሽታ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ብናገኝም ይፋዊ ማስረጃ እጃችን አልገባም ብለዋል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ ሁሴን ሳላሚ፡፡ በመጨረሻ ቫይረሱ የፈበረኩትን ራሳቸውን ያጠፋቸዋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ኢራን በሽተውን ታግላ ትገታዋለች ፤ ለዚህ ቃል እንገባለን ያሉት ሀላፊው ዋሽንግተን ግን ከቫይረሱ ስርጭት ፣ ከዚህ ሁሉ ስቃይና ሞት ጀርባ መኖሯን ሙሉ በሙሉ ካረጋገጥን በሽታውን ወደ አሜሪካ መልሰን እንልከዋለን ሲሉ ዝተዋል፡፡
ምንጭ፦ ETHIO FM 107.8

የዓረብ ሊግ በሕዳሴው ግድብ ላይ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ቁልፍ ጉዳዮችን ሳያገናዝብ ለአንድ ወገን ያደላ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አውግዟል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ ፣ የዓረብ ሊግ የሕግ አስፈፃሚ ካውንስል በትላንትናው ዕለት የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ የደረሰበት ውሳኔ የሚያሳዝን ሆኖ ያገኘው መሆኑን እና ኢትዮጵያ ውሳኔውን በፍጹም የማትቀበለው መሆኑን ገልጿል።
ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የጀርመኑ ሉፍታንዛ አየር መንገድ ከ7,000 በላይ በረራዎችን በኮሮና ቫይረስ ሥጋት ሳቢያ መሰረዙ ተሰምቷል። ካሉት 770 አውሮፕላኖች 150ውን ከበረራ አግዷል። በአክሲዮን ገበያ የአየር መንገዱ ዋጋ በ29% አሽቆልቁሏል።
#EsheteBekele
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ከዳውሮ ዞን ቲክቫህ ቤተሰቦች፦
"በነገው ዕለት 28/06/2012 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ዳውሮ ዞን ታርጫ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። በመሆኑም ነገ በታርጫ ከተማ ስታዲየም ደማቅ አቀባበል ይደረግላቸዋል፤ ቀጥሎ ከአከባቢው ከተመረጡ ሰዎች ጋር ይወያያሉ ተብለው ይጠበቃል። እኛም ወጣቶች የተለያዩ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን።"
#Haile

ተጨማሪ መረጃ ከታርጫ፦
ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አቀባበል ለማደረግ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የዳዉሮ ተወላጆች ቀድመዉ ገብተዋል። እንዲሁም ከጅማ ዞን በጅማ ከንቲባ የሚመራዉ ልዑክ ወደ ዳዉሮ ዞን ዋና ከተማ ታርጫ ተንቀሣቅሷል።
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከ10 ወረዳ እና ከታርጫ ከተማ አስተዳደር እንድሁም ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ ዜጎች ናቸው አቀባበል እንደሚያደርጉ የሚጠበቀው።
#DawuroZonePR

#NewsAlert
በካሜሮን ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሀገሪቱ መንግሥት ገልጿል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ዓርብ የካቲት 27/2012 ዓ.ም ነው የመጀሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ የተረጋገጠው፡፡
ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የፈረንሳይ ዜግነት ያለው የ58 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡ ግለሰቡ ካሜሩን መዲና ያውንዴ ከገባ በኋላ የቫይረሱ ተጠቂ መሆኑ ሲረጋገጥ በቀጥታ ወደ ለይቶ ማቆያ ገብቶ በከተማው ማዕከላዊ ሆስፒታል ሕክምና እየተከታተለ መሆኑን ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡
#CGTN #AMMA

TIKVAH-ETHIOPIA
የባልደራስ እና መኢአድ ቅንጅት... ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 30፣ 2012 ዓ/ም ፓርቲዎች ጥምረታቸዉን እንዲያስገቡ ባስቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት፣ በነገው ዕለት አርብ የካቲት 27/2012 ዓ/ም ከቀኑ በ5:00 ሰዓት የሚደረግ የሁለት ፓርቲዎች የ"ባልደራስ መኢአድ" ቅንጅት ይፈጥራሉ። #ስንታየሁቸኮል @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ባልደራስ መኢአድ!
በዛሬው ዕለት ሁለት ፓርቲዎች ማለትም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ [ባልደራስ] እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] ቅንጅት መፍጠራቸውን ይፋ አድርገዋል።
PHOTO : SINTAYHEU CHEKOL
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዛሬው ዕለት ሁለት ፓርቲዎች ማለትም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ [ባልደራስ] እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] ቅንጅት መፍጠራቸውን ይፋ አድርገዋል።
PHOTO : SINTAYHEU CHEKOL
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#NewsAlert በካሜሮን ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሀገሪቱ መንግሥት ገልጿል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ዓርብ የካቲት 27/2012 ዓ.ም ነው የመጀሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ የተረጋገጠው፡፡ ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የፈረንሳይ ዜግነት ያለው የ58 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡ ግለሰቡ ካሜሩን መዲና ያውንዴ ከገባ በኋላ የቫይረሱ ተጠቂ መሆኑ ሲረጋገጥ በቀጥታ…
የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዞች በአፍሪካ፦
- Algeria 17
- Senegal 4
- Egypt 3
- Morocco 2
- Nigeria 1
- Tunisia 1
- South Africa 1
- Cameroon 1
ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በአሁን ሰዓት በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ100,000 ማለፉን ተመልክተናል። ቫይረሱ የገደላቸው ሰዎች ደግሞ ከ3,408 ደርሰዋል።
እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ባይከሰትም ስለቫይረሱ ምንነት፣ በኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር እና በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስለሚተላለፉት የጥንቃቄ እርምጃዎችና መልዕክቶች፣ እንዴት ራስን ከቫይረሱ መከላከል እንደሚቻል የሚጠቁሙ መልዕክቶችን በየጊዜው ወደናተ የምናደርስ ይሆናል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#UNHCR
በመላው አፍሪካ በሙዚቃ ስራዎቿ ተወዳጅነትንና እውቅና እያተፈረች የምትገኘው ወጣቷ ኢትዮጵያዊቷ ድምፃዊ ብሩክታዊት ጌታሁን [ቤቲ-ጂ] የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት [UNHCR] የበጎ ፈቃድ አምባሳደር በመሆን መሰየሟ ተሰምቷል፡፡
#UNHCR #WALTAINFO

እራሳዎንም ሌሎችንም ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ!
መላውን የዓለም ህዝብ ስጋት ላይ የጣለው ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባሉሀገራት በፍጥነት እየተዛመተ ነው።
ቫይረሱ በተከሰተባቸው ሀገራት በርካታ ሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡበትን መንገድ እየቀየሩ ነው። መጨባበጥም በሌሎች መንገዶች እየተተካ ነው።
አማራጭ የሰላምታ መለዋወጫ መንገዶችን ቪኦኤ ከላይ በመስሉ እንደምትመለከቱት አስቀምጧቸዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
መላውን የዓለም ህዝብ ስጋት ላይ የጣለው ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባሉሀገራት በፍጥነት እየተዛመተ ነው።
ቫይረሱ በተከሰተባቸው ሀገራት በርካታ ሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡበትን መንገድ እየቀየሩ ነው። መጨባበጥም በሌሎች መንገዶች እየተተካ ነው።
አማራጭ የሰላምታ መለዋወጫ መንገዶችን ቪኦኤ ከላይ በመስሉ እንደምትመለከቱት አስቀምጧቸዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይርስ [COVID-19] ምርመራ የተደረገላቸው ሁለት የብሪታንያ አየር መንገድ [British Airways] ሰራተኞች ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው ተረጋግጧል። ሰራተኞቹ በአሁን ስዓት የህክምና ክትትል እየተደረገልቸው እንደሚገኝ አየር መንገዱ አሳውቋል።
#PublicHealthEngland
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#PublicHealthEngland
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታገቱት ተማሪዎች ጉዳይ...
የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ሰሞኑን ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና መጠናቀቅ ተከትሎ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቆይታ ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ ስለ ታገቱ ተማሪዎች ጥያቄ ቀርቦላቸው በሱጡት ምላሽ በቅርቡ ጉዳዩን ለማጣራት የተቋቋመው ኮሚቴ መግለጫ ይሰጣል እሱን መጠበቅ ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
#BBCRadio
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ሰሞኑን ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና መጠናቀቅ ተከትሎ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቆይታ ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ ስለ ታገቱ ተማሪዎች ጥያቄ ቀርቦላቸው በሱጡት ምላሽ በቅርቡ ጉዳዩን ለማጣራት የተቋቋመው ኮሚቴ መግለጫ ይሰጣል እሱን መጠበቅ ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
#BBCRadio
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ETHIOPIA
ኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ የአርኪዎሎጂ እና ጥንታዊ ታሪክ መዳረሻ ሀገር በሚል በጀርመን በየአመቱ በሚካሄደው PATWA-Award (Pacific Area Travel Writers Association-Award) አሸናፊ ሆናለች።
በሌላ በኩል የኢፌዲሪ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው በዚሁ የ PATWA ሽልማት ላይ ከሰሃራ በታች ምርጥ የቱሪዝም ሚንስትር ሽልማትን አሸንፈዋል።
ምንጭ- ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

አሜሪካ 10 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ አደረገች!
በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከለ የአሜሪካ መንግሥት በዩኤስ ኤድ እና በኦፍዳ አማካኝነት 10 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ማደረጉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል።
ኢምባሲው እንደገለጸው የአሜሪካ መንግሥት ለወረርሽኙ መከላከያ ያደረገውን ድጋፍ 19 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያደርሰው ገልጿል።
የአሜሪካ መንግሥት በልማት ድርጅቶቹ በኩለ ያደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሱማሊያ ወረርሺኙን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረተ እንደሚያግዝም ኢምባሲው አስታውቋል።

#ET302
መጋቢት 1/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737-800 ማክስ አውሮፕላን ተከስክሶ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች ቤተሰቦች የፊታችን ማክሰኞ እዚሁ ሀገራችን ላይ በሚደረግ የመታሰቢያ መርሐ-ግብር ለመታደም ይሰባሰባሉ ተብሏል።

የአቡ ዳቢው ልዑል በኮሮና ተይዘዋል ?
UAE አሉባልታዎችን ወደጎን በመተው ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየሰራችን እንደምትገኝ አሳውቃለች።
UAE የምታከናውነው የፀረ ኮሮና ቫይረስ ዘመቻ በአቡ ዳቢ ልዑል እና የሀገሪቱ ጦር ምክትል ጠቅላይ አዛዥ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ነህያን መሪነት በመከናወን ላይ ይገኛል።
ይሁንና አንዳንድ የቱርክ ሚዲያዎች ልዑሉ በቫይረሱ ተይዘዋል በሚል ሆን ብለው ከሀሰት መረጃ በማሰራጨት ላይ መሆናቸውን ሀገሪቱ አስታውቃለች።
#አልዓይን