ለሰላም እሮጣለሁ!
Nageenyaaf nan fiiga!
ዛሬ በአዳማ ከተማ "ለሰላም እሮጣለሁ!" በሚል መሪ ቃል የጎዳና ላይ ሩጫ መካሄዱን የቲክቫህ ኢትዮጵያ አዳማ ቤተሰቦች አሳውቀውናል።
ፎቶዎች፦ ከአደማ ከተማ ኮሚኒኬሽን
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

አሳሳቢው የትራፊክ አደጋ!
በደቡብ ክልል በሶስት ቀናት ውስጥ 11 የትራፊክ አደጋዎች ተከስተው በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ከደረሱት 11 የትራፊክ አደጋዎች፦
- 7ቱ የሞት
- 3ቱ ከባድ የአካል ጉዳትና
- 1 ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል።
ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከርና የአሽከርካሪው ጥንቃቄ ጉድለት የአደጋዎቹ መንስኤዎች መሆናቸውን ተገልጿል።

TIKVAH-ETHIOPIA
"የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ" PHOTO : Mikiyas Kassahun [Tikvah] @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ምርጫ ቦርድና የኮሚውኒኬሽን ሥራው ምን ይመስላል...
የምርጫ ቦርድ የኮሚውኒኬሽን ኃላፊ ወ/ት ሶሊያና ሽመልስ ዛሬ ለተሳታፊዎች እንደገለጹት ከተለያዩ አለማቀፍና ሀገራዊ ባለድርሻ አካላት ጋር ሰፊ የውይይት መድረኮች እየተዘጋጁና ወደፊትም እንደሚቀጥሉ ገልጸው ቀጣይ የሚከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎችን አብራርተዋል፡፡ እነዚህም፡-
- ምርጫ ቦርድ የሚዲያ ሴንተር ለሟቋቋም ዝግጅት መጨረሱን ይህም የመራጮች ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ውጤት እስከሚገለጽበት ጊዜ ድረስ ለሚዲያዎች መረጃ የሚሰጥ የመረጃ መስጫ ይቋቋማል፡፡
- የምርጫ መራጮች ትምህርት ስርጭት ፣ ከምርጫ ቅስቀሳ ጀምሮ የሚኖሩ የስነምግባር ጥሰቶችን ከሚዲያዎች እንደግብዓት ለመያዝና አፋጣኝ እርምጃዎችን ለመውሰድ Media Monitoring ቡድን በመቋቋም ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

በዛሬው የምርጫ ቦርድ ኮንፍረንስ ላይ የምርጫ 2012 ዝግጅቶችን እና የምርጫ 2012 የጊዜ ሰሌዳን በተመለከተ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ማብራሪያ ይሰጣሉ።
[ETHIOPIA ELECTION]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
[ETHIOPIA ELECTION]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Election2012
በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በስካይ ላይት ሆቴል እያካሄደ በሚገኘው ኮንፍረንስ "ይፋዊ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ" ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።

የ600 ኪሎ ሜትር ጠጠር መንገድ ግንባታ እየተካሔደ ነው!
በትግራይ ክልል ዘንድሮ 600 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ኮንስትራክሽን፣መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል። የመንገዶቹ ግንባታ እየተከናወኑ ያሉት የክልሉ መንግስትና ህዝብ በመደቡት 152 ሚሊዮን ብር ወጪ ነው ተብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በትግራይ ክልል ዘንድሮ 600 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ኮንስትራክሽን፣መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል። የመንገዶቹ ግንባታ እየተከናወኑ ያሉት የክልሉ መንግስትና ህዝብ በመደቡት 152 ሚሊዮን ብር ወጪ ነው ተብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Election2012
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ ድረ-ገጽ (ዌብ ሳይት) አዘጋጅቶ መጨረሱን አስታውቋል። ድረ-ገጹ የምርጫ ውጤቶች ጭምር የሚገለጹበት በመሆኑ ደህንነቱን ለማስጠበቅ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን እና በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገልጿል።
#EthiopiaElection

#FakeNewsAlert "የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡመድ ኡጁሉ ሞቱ" በሚል ከትላንት ለሊት ጀምሮ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰተኛ ነው። ርዕሰ መስተዳደሩ በህይወት አሉ። ለውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች መልዕክት፦ - አንድ ዜና ስትሰሙ ከማጋራታችሁ በፊት ደጋግማችሁ አረጋግጡ። ከተለያዩ ሚዲያዎችም በደንብ አረጋግጡ። በፌስቡክ እንኳን ምታነቡትም ደግማችሁ ደጋግማቹሁ አጣሩ። ጥርጣሬ የሚፈጥርባችሁን…
የጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽ/ቤት፦
ፋኖ ዜና ፣ አውሎ ሚዲያ እና ድጂታል ወያኔ የተሰኙ ማህብራዊ ሚዲያዎች በኩል የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ባልታወቀ ምክንያት ሞተዋል የሚል የሐሰተ መረጃ አስተላልፈዋል።
ይህ የተላለፈው መረጃ ከእውነት የራቀና የፈጠራ ድርሰት መሆኑን እየገለፅን የማህበራዊ ሚዲያዎቹ ሀሰተኛ መረጃ በማሰተላለፍ ህብረተሰቡን ለማደናገር ከሚያደረጉት አልቧልታ ወሬ እንዲታቀቡ የክልሉ መንግስት በጥብቅ እያሳሰበ እነዚህን ሚዲያዎች በሕግ አግባብ ለመጠየቅ የምንገደድ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡

#UPDATE
የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነምግባር አዋጅ ተያይዞ የተሰራ የግምገማና የክትትል ሥራ አስመልክቶ ሪፓርት ቀርቧል። ሪፓርቱን ያቀረቡት አቶ ናትናኤል መላኩ እንደገለጹት ግምገማው በምርጫ አዋጁ 1162/2011 አንቀጽ 74(1) እና 74(3) መሰረት አድርጎ የፓለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤያቸውን ወቅቱን ጠብቀው ማካሄዳቸውን ጊዜው ቢያልፍ እንኳን 3 ዓመት አለማለፉን፣ ኦዲት ሪፓርት ማቅረባቸውንና መተዳደሪያ ደንባቸው ከአዲሱ የምርጫ አዋጅ ጋር የማይጣረስ መሆኑን ተመልክቷል ብለዋል፡፡
ግምገማው ወደ 106 ፓለቲካ ፓርቲዎች ላይ ግምገማ የተደረገ ሲሆን 46ቱ ሀገር አቀፍ ሲሆኑ 60 የሚሆኑት ደግሞ ክልላዊ ፓርቲዎች ናቸው፡፡ በዚህም፡-
ጠቅላላ ጉባኤያቸውን ያደረጉት ፓርቲዎች፦
-10ሩ በየአንድ ዓመት
-44ቱ በየሁለት ዓመቱ
-22ቱ በየሦስት ዓመቱ
-10ሩ በየአራት ዓመቱ ያከናወኑ ናቸው፡፡
(የፈረሱና የተዋሃዱ ፓርቲዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት)
ኦዲት ያቀረቡ ፓርቲዎች፡-
-42ቱ በ2002 ኦዲት ያቀረቡ
-36ቱ 2007 ኦዲት ያቀረቡ ናቸው
የሴቶች ተሳትፎን በተመለከተ፦
-10% የሴቶች ተሳትፎ ሲሆን
-90% የወንዶች ተሳትፎ ያየለበት ሆኖ ተስተውሏል
በሪፖርቱ እንደተጠቀሰው ፓርቲዎች የጠቅላላ ጉባዔያቸውን ቃለ ጉባዔዎች ለሀገራዊ ፓርቲዎች እስከ ጥር 30/2012 ድረስ ለክልላዊ ፓርቲዎች ደግሞ እስከ ታህሳስ 30 እንዲያቀርቡ መጠየቃቸውን ተገልጿል፡፡
በዚህም የአረና፣የትዴፓና ሕውሃት ፓርቲዎች ፊርማቸውን አሰባስበው ያስገቡ ሲሆን የመተዳደሪያ ደንባቸውን በመታየት ላይ ይገኛል ተብሏል፡፡
በአዲሱ የምርጫ አዋጅ የተመዘገቡ ሁለት ፓርቲዎች ሲሆኑ እነሱም የብልጽግና ፓርቲና የቦሮ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ምርጫ ቦርድ የቀጣዩ ምርጫ ደህንነትን ለማረጋገጥ በራሱ የሚመራ እና 27 አባላት የሚኖሩበት የጋራ የምርጫ የማዘዣ ማዕከል (Joint Election Operation Center - JEOC) በፌደራል ደረጃ ለማቋቋም እቅድ እንዳለው አስታውቋል። በእቅዱ ላይ ምክክር ይደረግበታል።

የፍቅረኛሞች ቀን ለኢትዮጵያ የገቢ ምንጭነት...
የኢትዮጲያ አበባ አትክልትና ፍራፍሬ አምራች እና ላኪዎች ማህበር እንዳስታወቀው ከአውሮፓውያኑ የካቲት 1 አስከ የካቲት 13 ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ 2 ሚሊየን 66 ሺ 868 ኪሎ ግራም አበባ የፍቅረኛሞችን ቀን በማስመልከት ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ተልኳል፡፡ ወደ ውጪ የተላከው የአበባ ምርት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ189 ሺህ 724 ኪሎ ግራም ጭማሪ አሳይቷል፡፡
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዚህ ቀደም በምርጫ ጣቢያነት ያገለገሉ ቦታዎችን ለመለየት የጂ.ፒ.ኤስ ቴክኖሎጂን እየተጠቀመ ይገኛል። በመስሪያ ቤቱ ባለሙያዎች የተዘጋጀው የምርጫ ጣቢያዎች ካርታ በቅርቡ ለቦርዱ ውሳኔ ይቀርባል ተብሏል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዚህ ቀደም በምርጫ ጣቢያነት ያገለገሉ ቦታዎችን ለመለየት የጂ.ፒ.ኤስ ቴክኖሎጂን እየተጠቀመ ይገኛል። በመስሪያ ቤቱ ባለሙያዎች የተዘጋጀው የምርጫ ጣቢያዎች ካርታ በቅርቡ ለቦርዱ ውሳኔ ይቀርባል ተብሏል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዚህ ቀደም በምርጫ ጣቢያነት ያገለገሉ ቦታዎችን ለመለየት የጂ.ፒ.ኤስ ቴክኖሎጂን እየተጠቀመ ይገኛል። በመስሪያ ቤቱ ባለሙያዎች የተዘጋጀው የምርጫ ጣቢያዎች ካርታ በቅርቡ ለቦርዱ ውሳኔ ይቀርባል ተብሏል። #EthiopiaElection @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ምርጫ ጣቢያዎችን እና ምርጫ ክልሎችን ለማደራጀት የተከናወኑ ተግባራት ዛሬ ቀርበዋል፡-
ከዚህ ቀደም የምርጫ ክልሎችና የምርጫ ጣቢያዎች የሚገልፅ ካርታ አለመኖሩ የምርጫ ጣቢያዎ በስምና በቁጥር አለመታወቁ የምርጫ ቁሳቁሶችን ለማቀድ፣ ለማሰራጨትና ለመቆጣጠር እንደችግር የተነሳ ሲሆን እንደመፍትሔም እነዚህን የምርጫ ጣቢያዎች በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ GPS ውሂብን/ coordinates / በማሰባሰብ በአንድ የመረጃ ቋት የማኖር ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ይህንንም ስራ ለመስራት 14 የምርጫ ጽ/ቤቶች ተቋቁመው የመረጃ ማሰባሰብ ሥራው በወረዳና በዞን ደረጃ 2391 የሰው ኃይልና ታብሌቶችን በመጠቀም በማስሞላትና የተሞላውንም መረጃ በተለያዩ መንገዶች የማጣራት ሥራ ተሰርቶ በዳታ ኢንኮደሮች ወደ መረጃ ቋቱ የማስገባት ሥራ ተከናውኗል፡፡
ጥናቱ የምርጫ ጣቢያዎች ትክክለኛ ስምና ቦታ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ መለየት፣ በክረምት ወራት መኪና ማስገባቱን አለማስገባቱን ማጣራት፣ አካል ጉዳተኞችን ማሳተፉን መገምገም ወዘተ .. ዝርዝር መረጃዎችን ይዳስሳል፡፡
ይህ ጥናት በሚከናወንበት ጊዜም የጸጥታ ችግር፣ የምርጫ ጣቢያዎች መፍረስና ወደ ፓሊስ ጣቢያነት፣ ጠጅቤትና የግለሰብ መኖሪያቤት ሆነው መገኘታቸው እንደ ክፍተት ተነስቷል፡፡
በቀጣይም መረጃዎችን የማጥራት ሥራ፣ መረጃዎችን GIS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ትክክለኛውን ቦታ በGPS ውሂብን/ coordinates / በመለየት ልዩ የመለያ ኮድ እንዲኖረው/Standard naming/ ይደረጋል፡፡ በመጨረሻም የተዘጋጀው የክልል ካርታ ተዘጋጅቶ ሲጠናቀቅ በምርጫ ቦርድ ዌብሳይት ላይ ይቀመጣል ሲሉ ጥናቱን ያቀረቡት አቶ አዕምሮ ገዛኸኝ ገልጸዋል፡፡
[ፎቶ በአዲስ አበባ ከተማ የምርጫ ክልል 16 የወረዳ 08 የምርጫ ጣቢያዎችን ሥርጭት የሚያሳይ ካርታ]
@tikvahethiopia

ምርጫ ቦርድ ባለድርሻ አካላትን በጋበዘበት ኮንፍረንስ ላይ በመጋዘን ውስጥ፣ በካርቶን ታሽገው የተከማቹ፣ በርከት ያሉ የመራጮች የምዝገባ ሰነዶች እና ቁሳቁሶችን ለተሳታፊዎች በቪዲዮ አሳይቷል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ምርጫ ቦርድ ባለድርሻ አካላትን በጋበዘበት ኮንፍረንስ ላይ በመጋዘን ውስጥ፣ በካርቶን ታሽገው የተከማቹ፣ በርከት ያሉ የመራጮች የምዝገባ ሰነዶች እና ቁሳቁሶችን ለተሳታፊዎች በቪዲዮ አሳይቷል።
#EthiopiaElection
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#NewsAlert
የምርጫ ቀን ነሐሴ 23 እንዲሆን ተወስኗል!
የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከልሶ በቀረበው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የድምፅ መስጫ ቀን ነሀሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሆኗል። የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ ቀጥሏል።