#UPDATE
- ዛሬ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለሦስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች አቅንተዋል።
- ዶ/ር ዐቢይ በአቡዳቢ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ አብደላ ቢን ዛይድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
- ጠ/ሚ ዶ/ር በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ የተለያዩ አገራት ከተወጣጡ 300 የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በዱባይ ውይይት አካሂደዋል።
#EBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የስብከተ ወንጌል እና ሃዋርያ ተልዕኮ መምሪያ አስተባባሪነት የተዘጋጀ ነው። በዉይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች፣ ሊቃውንት እና ምሁራን ተሳትፈው ነበር።
#DW

#JawarMohammed #Election2012
የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አባል የሆነው ጃዋር ሞሐመድ አሜሪካዊ ዜግነቱን እንደመለሰ የሚገልጹ ሰነዶችን በሙሉ ለኢምግሬሽን እንዳስገባ ትናንት በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ ሌሎች የውጭ ዜግነት ያላቸው ፖለቲከኞች ጥያቄ እንዳልተነሳባቸው ጠቅሶ፣ ምርጫ ቦርድ እሱ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጉ እንዳሳዘነው አክሎ ገልጧል፡፡
More https://telegra.ph/JAWAR-02-13

ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘው መንገድ ለም ተዘጋ?
- ዛሬ ኢትዮዽያን ከሱዳን የሚያገናኘው ዋና መንገድ ዛሬ ከቀት በኅላ በመተማ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ተዘግቶ ነበር የዋለው።
- መንገዱ የተዘጋው በትናንትናው ዕለት "የሱዳን ወታደሮች/ታጣቂዎች" በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶችን ዘርፈው ወስደዋል ከተባለ በኅላ ነው።
- መንገዱ ማምሻው የተከፈተ ሲሆን መንገዱ የተከፈተው የሱዳን ወታደሮች እና የአማራ ክልል ልዩ ኃይል መሪዎች ከተወያዩ በኅላ ነው። የተዘረፉ ከብቶች ነገ እንደሚመለሱ ይጠበቃል።
#ELU

የምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ...
ከተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ውጭ የምርጫ ቅስቀሳ የሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስጠነቅቋል።
የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ፦
“የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ የመጨረሻውን የምርጫ ሰሌዳ በማውጣት ያሳውቃል። ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ህግ የማስከበር ስራውን ወደተግባር እንለውጠዋለን። የምርጫ ሰሌዳው የመጨረሻ ቀን ከተቆረጠ በኋላ እንደ እስከ ዛሬው ተቻችለን የምናልፈው ጉዳይ ሳይሆን እርምጃ የምንወሰድበት ነው”

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎች !
ቲኪቫህ ስፖርት ከሀትሪክ ስፖርት ጋር በጋራ በመሆን የወሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎችን ወደ እናንተ አድርሷል ::
የዚህ ወር ምርጥ ወጣት ተጫዋች አሸናፊ ማነው ?
አስተያየትዎን በአድራሻዎቻችን @TIKVAH_SPORT_BOT ያድርሱን ::
Join @tikvahethsport
ቲኪቫህ ስፖርት ከሀትሪክ ስፖርት ጋር በጋራ በመሆን የወሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎችን ወደ እናንተ አድርሷል ::
የዚህ ወር ምርጥ ወጣት ተጫዋች አሸናፊ ማነው ?
አስተያየትዎን በአድራሻዎቻችን @TIKVAH_SPORT_BOT ያድርሱን ::
Join @tikvahethsport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወሩ ምርጥ አሰልጣኞች እጩዎች !
ቲኪቫህ ስፖርት ከሀትሪክ ስፖርት ጋር በጋራ በመሆን የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎችን ወደ እናንተ አድርሷል ::
የዚህ ወር ምርጥ የወሩ አሰልጣኝ እጩዎች በቪድዮ ላይ ሲገለፁ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመጪው ቀናት ውስጥ ይገለፃሉ ::
አስተያየትዎን በአድራሻዎቻችን @TIKVAH_SPORT_BOT ያድርሱን።

ኤች አይ ቪ ኤድስ በአ/አ በወረርሽኝ ደረጃ ደርሷል...
በአዲስ አበባ ከተማ በህብረተሰቡ ውስጥ በተፈጠረው መዘናጋት የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ስርጭት በወረርሽኝ ደረጃ መድረሱን የከተማዋ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ፅህፈት ቤቱ በከተማዋ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ባለፉት ስድስት ወራት በተከናወኑ ሥራዎችና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ምክክር አካሂዷል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

ህወሓት ከምርጫ ቦርድ እውቅና አግኝቷል!
ህወሓት ከምርጫ ቦርድ እውቅና ማግኘቱን በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል። ከብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራም እና አሠራር ጋር አብሬ አልቀጥልም ማለቱን ያስታወሰው ህወሓት፤ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ሥነ-ምግባር ለመደንገግ በወጣው በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሠረት እንደ አዲስ መመዝገብ ስላለብኝ፤ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 4/2012 እውቅና ሰጥቶኛል ብሏል።
[ቢቢሲ፣ የህወሓት ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ]

የህዳሴው ግድብ ድርድር መቋጫ አልተገኘለትም!
አምባሳደር ፍፁም አረጋ፦
"እ.ኤ.አ. ከፌብሩዋሪ 12-13/2020 በዋሽንግተን ዲ.ሲ. በኢትዮጵያ: በሱዳን እና በግብጽ መካከል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅን በተመለከተ የረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለማዘጀት ሲካሄድ የነበረው ውይይት በዚህኛውም ዙር ሳይቋጭ ተጠናቋል"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot

#FakeNewsAlert
"የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡመድ ኡጁሉ ሞቱ" በሚል ከትላንት ለሊት ጀምሮ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰተኛ ነው። ርዕሰ መስተዳደሩ በህይወት አሉ።
ለውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች መልዕክት፦
- አንድ ዜና ስትሰሙ ከማጋራታችሁ በፊት ደጋግማችሁ አረጋግጡ። ከተለያዩ ሚዲያዎችም በደንብ አረጋግጡ። በፌስቡክ እንኳን ምታነቡትም ደግማችሁ ደጋግማቹሁ አጣሩ። ጥርጣሬ የሚፈጥርባችሁን ዜና ለሌላ ሰው አታጋሩ።
- ዜናውን ማነው የሚያሰራጨው የሚለውን ገምግሙ። ምንጭ ጠይቁ! ከታማኝ ከሚባሉ ገፆችም እንኳን ቢሆን መረጃ ስታገኙ ከሌሎች ቦታዎችን ማጣራት አትዘንጉ።
- አንድ ሚዲያ ያሰራጨውን ዜና ሌሎች ሚዲየዎችስ ምን አይነት መረጃ ሰጡበት ብላችሁ ማረጋገጥ እንዳትዘነጉ።
ከሀሰተኛ መረጃ ተጠንቀቁ፤ እንጠንቀቅ!

TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE - የሟቾች ቁጥር 1,369 ደርሷል - በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 60,379 በኮሮና ቫይረስ [2019-nCoV] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1,369 የደረሰ ሲሆን 60,379 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 6,067 መድረሳቸውን ተመልክተናል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
- የሟቾች ቁጥር 1,491 ደርሷል
- በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 65,247
በኮሮና ቫይረስ [2019-nCoV] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1,491 የደረሰ ሲሆን 65,247 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 7,099 መድረሳቸውን ተመልክተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- የሟቾች ቁጥር 1,491 ደርሷል
- በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 65,247
በኮሮና ቫይረስ [2019-nCoV] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1,491 የደረሰ ሲሆን 65,247 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 7,099 መድረሳቸውን ተመልክተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው ረቂቅ አዋጅ፦
የጥላቻ ንግግር ማለት ፦ በአንድ ሰው ወይም በተወሰነ ቡድን ማንነት ላይ ያነጣጠረ ብሄር፣ ብሄረሰብንና ህዝብን፣ ኃይማኖትን፣ ዘርን፣ ፆታን ወይም አካል ጉዳተኞችን መሰረት በማድረግ ሆን ተብሎ ጥላቻን፣ መድሎን ወይም ጥቃትን የሚያነሳሳ ንግግር ማለት ሲሆን፤
ሐሰተኛ መረጃ ማለት ፦ መረጃው ሀሰት የሆነና የመረጃውን ሀሰተኝነት በሚያውቅ ወይም መረጃውን የሚያሰራጨው ሰው ካለበት አጠቃላይ ሁኔታ አንፃር የመረጃውን እውነተኝነት ለማጣራት በቂ ጥረት ሳይደረግ የሚሰራጭ ሁከትን ወይም ግጭትን የሚያነሳሳ ወይም ጥቃት እንዲደርስ የሚያደርግ የሀሰት መረጃ ነው።
አዋጁ የተለያዩ የቅጣት መጠኖችን ያስቀመጠ ሲሆን የጥላቻ ንግግር ወይም የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ወንጀሉ የተፈፀመው ከአምስት ሺ በላይ ተከታይ ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ከሆነ ወይም በብሮድካስት አገልግሎት ወይም በየጊዜው በሚወጣ የህትመት ውጤት ከሆነ ቅጣቱ እስከ ሶስት አመት የሚደርስ ቀላል እስራት እና ከብር 10‚000 ያልበለጠ መቀጮንም ያስቀምጣል፡፡

#COVID-19
ሁሉም የጉንፋን ምልክቶች የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ምልክቶች ናቸው?
የኮሮና ቫይረስ የመተንፈሻ አካል የሚያጠቃ ቫይረስ ከመሆኑ አንፃር ምልክቶቹ የጉንፋን አይነት ምልክቶች ማለትም ትኩሳት፣ ሳል፣ ቶሎ ቶሎ ከአፍንጫ የሚወጣ ፈሳሽ መብዛት ይገኙበታል። ምንም እንኳን የበሽታው ምልክት ከጉንፋን ምልክቶች ጋር ተመሳሳይነት ቢኖረውም ግን ሁሉም ጉንፋን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አይመጣም።
የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ምልክቶች ከጉንፋን ምልክቶች የሚለየው የትንፋሽ መቆራረጥና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች በተጨማሪ መኖሩ ሲሆን ጉንፋን ምልክት በቶሎ የሚያታይና በአጭር ቀናት የማገገም ሁኔታ ሲታይ የኮሮና ቫይረስ እየተባባሰ የሚሄድ ምልክቶችን ያሳያል።

ለብልፅግና ፓርቲ ገንዘብ አምጡ?
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የሚኖሩና በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ከሰሞኑን የተለያዩ አካላት በከተማው በመንቀሳቀስ 'ለብልፅግና ፓርቲ' መደገፊያ ገንዘብ አምጡ እያሉን ይገኛሉ ሲሉ ስሞታ አሰምተዋል።
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ጉዳዩን ያውቁታል ወይ? ሲሉም ጠይቀዋል። ከላይ የምትመለከቱት ፎቶ የቲክቫህ አዳማ ቤተሰቦችን የላኩት ነው። ፓርቲው በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ምላሽ ካለ ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል።
More https://telegra.ph/PP-02-14-4

በደሴ የሚፈፀም ግድያና ዘረፋ አሳሳቢ ሆኗል!
ከነሪዎች አስተያየት፦
- የሚፈፀሙት ወንጀሎች ከንብረት ማጣት፣ እስከ አካል ጉዳት፣ አለፍ ሲልም እስከ ሞት ወንጀሎች እየተፈፀሙ ነው።
- እየተፈፁሙ ያሉ ወንጀሎች በዚሁ ከቀጠሉ ለከተማውም ሆነ ለአካባቢው ከፍተኛ ስጋት ይደቅናል።
- ተደጋጋሚ ወንጀሎች በሚፈፀሙበት ወቅት ሰዎች እንዳልባቸው መስራት ፣ መንቀሳቀስ ፣ ገብቶ መውጣት ስለማይችሉ መንግስት መፍትሄ መፈለግ ይኖርበታል። የፀጥታ አካላትም እርምጃ ሊወስድ ይገባል።
- አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች በከተማይቱ ወንጀል እየተበራከተ የፀጥታ ኃይሉ መዘንጋቱ ተገቢ እንዳልሆነ አንስተዋል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጌታቸው ሞዬ፦
- በከተማው ያልተለመደ የወንጀል አፈፃፀም እየተካሄደ ይገኛል። ባለፉት 15 ቀናት ውስጥ ተገለው የተገኙ ሰዎች ቁጥር 2 ናቸው።
- በግድያ ወንጀል ጋር የተጠረጠሩ 5 ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል። በግለሰቦቹ ላይም ምርመራ እየተደረገ ይገኛል። ግለሰቦቹ የደሴና ወሎ አካባቢ የሚኖሩ አይደሉም። ከሌላ ቦታ የመጡ በተደራጀ መልኩ ድርጊቱን የፈፀሙ ናቸው።
- ሚሊሻ ላይ መቀዛቀዝ ታይቷል፤ እሱን ለማጠናከር እየተሰራ ነው። ረጅም ጊዜ የሰሩ የሚሊሻ አባላትን ጡረታ የማስወጣት በነሱ ምትክ በ5ቱም ክፍለ ከተማ አዲስ በርካታ ኃይል እየሰለጠ ነው።
- በከተማው የተደራጀ ወንጀል የሚፈፅሙ ግለሰቦች ከተማው ውስጥ በጊዜያዊነት የሚቀመጡ ናቸው። አልጋ ቤቶች የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ዜጋ ፎርም ሳያስሞሉ፣ መታወቂያ ሳይዙ ማሳደር ክልክል መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
#VOA

#Election2012 ይፋዊ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ የካቲት 6 ይታወቃል! ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ዓመት የሚያካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ይፋዊ የጊዜ ሰሌዳ፤ የፊታችን አርብ የካቲት 6 ቀን 2012 ዓ/ም፤ በአዲስ አበባው ስካይ ላይት ሆቴል በሚያደርገው ኮንፍረንስ ላይ ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል። #EthiopiaElection @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው "የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ" መካሄድ ጀምሯል። የቲክቫህ ቤተሰብ አባላትም የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች ናቸው የሚነሱ ጉዳዮችን እየተከታተል እናሳውቃለን።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው "የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ" መካሄድ ጀምሯል። የቲክቫህ ቤተሰብ አባላትም የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች ናቸው የሚነሱ ጉዳዮችን እየተከታተል እናሳውቃለን።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አዲሱ ሎጎ!
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በአሁን ሰዓት በስካይ ላይት ሆቴል እያካሄደ በሚገኘው "የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ" ላይ አዲሱን ሎጎ ይፋ አድርጓል።
#TikvahFamily