#nCoV
- የኮሮና ቫይረስ ምንድነው?
- በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ላይ የሚታዩ ምልክቶች ምንድናቸው?
- የ2019 (አዲሱ) ኖቬል ኮሮናቫይረስ ምልክቶች ምንድናቸው?
- የኮሮና ቫይረስ የሚተላለፍባቸው መንገዶች ምንድናቸው?
- የኮሮና ቫይረስን እንዴት መከላከል ይቻላል? ራስን ከኮሮና ቫይረስ እንዴት መጠበቅ ይቻላል?
- የኮሮና ቫይረስ ህክምናው ምንድነው?
ውድ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ለሁሉም ምላሹን ከላይ በሳምባ ሔልዝኬር ኮንሰልታንሲ በተዘጋጀው ምስል ማግኘት ትችላላችሁ። አንብባችሁ ስትጨርሱ ለሌሎች ሼር ማድረግን እንዳትዘነጉ።
[Mitiku Getu Moges - Tikvah Family]
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

TIKVAH-ETHIOPIA
"የኢትዮጵያ መንግስት እኛን ለመፈለግ ያደረገው ጥረት የለም" - የቲክቫህ ቤተሰቦች በቻይና ጓንዡ የሚገኙ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መንግስት ወደሀገራቸው እንደሚመልሳቸው ጥሪ አቅርበዋል። ከባድ ሁኔታ ውስጥ ላይ ነው የምንገኘው የሚሉት ተማሪዎቹ መንግስት ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። አቅም ያላቸው ጓደኞቻችን ወደሀገር እየገቡ ናቸው እዚህ የቀረነው ተማሪዎች ግን ከፍተኛ…
#nCoV
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አስፈላጊውን ሁሉ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል። በማህበራዊ ሚዲያዎችና በሌሎችም ዋና ዋና በሚባሉ መገናኛ ብዙሃን እየቀረቡ ያሉት ዘገባዎች ያለውን እውነታ የሚያሳዩ አይደሉም ብለዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አስፈላጊውን ሁሉ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል። በማህበራዊ ሚዲያዎችና በሌሎችም ዋና ዋና በሚባሉ መገናኛ ብዙሃን እየቀረቡ ያሉት ዘገባዎች ያለውን እውነታ የሚያሳዩ አይደሉም ብለዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
"ምላሻችንን እስካሁን ለቦርዱ አላክንም"- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
የአቶ ጃዋር መሐመድን የዜግነት ጉዳይ በተመለከተ ምርጫ ቦርድ በሰጣቸው ቀነ ገደብ መሠረት ምላሽ እንደሚሰጡ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ [ኦፌኮ] ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለፁ።
ቦርዱ ለፓርቲያቸው ያቀረበውን ጥያቄ መሰረት አድርገው፤ አቶ ጃዋር መሐመድ መልስ እንዲሰጡ መጠየቃቸውን አያይዘው የገለፁት ፕሮፌሰር መረራ፤ “አቶ ጃዋር ለምርጫ ቦርድ የሚመጣውን መልስ እንዲያቀርብ ጠይቀነዋል፤ ሲያቀርብ ለምርጫ ቦርድ እናቀርባለን” ብለዋል። ፕሮፌሰር መረራ ከምርጫ ቦርድ ሁለተኛ ደብዳቤ በኋላ ለቦርዱ የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ ተናግረዋል።
[የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ]

#UPDATE
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ ለስድስት ሃገራት ዜጎች የሚሰጠውን የስደት ቪዛ አገዱ። እገዳው ኤርትራ፣ ናይጀሪያ፣ ታንዛኒያ፣ ሱዳን ኪርጊዝታን እና ማይንማር ዜጎች ላይ የተጣለ ነው።
አዲሱ መመሪያ የሃገራቱ ዜጎች አሜሪካ የምትሰጠውን የስደት ቪዛ እንዳያገኙ የሚከለክል ሲሆን፥ የጎብኝ ቪዛ ግን ይፈቅድላቸዋል። ይህን ተከትሎም የናይጄሪያ፣ ኤርትራ፣ ኪርጊዝታን እና ማይንማር ዜጎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ቪዛ አይሰጣቸውም።
የታንዛኒያ እና የሱዳን ዜጎች ደግሞ የዲቪ ሎተሪ ተጠቃሚ አይሆኑም። የአሁኑ እገዳ ሃገራቱ የአሜሪካን የጸጥታ ሕግና የመረጃ መጋራት ደረጃ ማሟላት አልቻሉም በሚል የተጣለ ነው ተብሏል።
[ቢቢሲ፣ ኤፍቢሲ]

#Election2012
ኦፌኮ በሻሸመኔ...
የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ በአሁን ሰዓት በሻሸመኔ ከተማ ከሚገኙ ደጋፊዎቹ ጋር የሚገናኝበት መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፓርታው ደጋፊ ለኤፌኮ አመራሮች አቀባበል አድርጓል።
PHOTO : Jemal - TIKVAH FAMILY

33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤው በሠላም አንዲጠናቀቅ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ፣ ከሀገር መከላከያ ሚኒስትር ፣ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ እና ከኦሮሚያ ፖሊስ የተውጣጣው የፀጥታ ኮሚቴ የጋራ እቅድ በማወጣት ስራውን ጀምሯል፡፡

Confirmed per Country/Region :
• 11,221 Mainland China
• 19 Thailand
• 17 Japan
• 16 Singapore
• 13 Hong Kong
• 11 South Korea
• 10 Taiwan
• 9 Australia
• 8 Malaysia
• 7 Germany
• 7 Macau
• 7 US
• 6 France
• 4 United Arab Emirates
• 3 Canada
• 2 Italy
• 2 Russia
• 2 UK
• 2 Vietnam
• 1 Cambodia
• 1 Finland
• 1 India
• 1 Nepal
• 1 Philippines
• 1 Spain
• 1 Sri Lanka
• 1 Sweden
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#nCoV
Confirmed per Country/Region :
• 11,221 Mainland China
• 19 Thailand
• 17 Japan
• 16 Singapore
• 13 Hong Kong
• 11 South Korea
• 10 Taiwan
• 9 Australia
• 8 Malaysia
• 7 Germany
• 7 Macau
• 7 US
• 6 France
• 4 United Arab Emirates
• 3 Canada
• 2 Italy
• 2 Russia
• 2 UK
• 2 Vietnam
• 1 Cambodia
• 1 Finland
• 1 India
• 1 Nepal
• 1 Philippines
• 1 Spain
• 1 Sri Lanka
• 1 Sweden
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#UPDATE
የ80ኛ ዓመት የ7 ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበር በዓል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን እና ሌሎች ከፍተኛ የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት፣ አምባሳደሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

Coronavirus : Top-risk African nations!
- Nigeria
- Algeria
- Angola
- Ivory Coast
- DR Congo
- #Ethiopia
- Ghana
- Kenya
- Mauritius
- South Africa
- Tanzania
- Uganda
- Zambia
#WHO
[tvcnews.TV]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- Nigeria
- Algeria
- Angola
- Ivory Coast
- DR Congo
- #Ethiopia
- Ghana
- Kenya
- Mauritius
- South Africa
- Tanzania
- Uganda
- Zambia
#WHO
[tvcnews.TV]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፦ "የመከላከያ ሚኒስትር ኦቦ ለማ መገርሳ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ፣ Jean-Baptiste Lemoyne፣ ጋር በጣም ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጎልበት ተስማምተዋል፡፡" @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#UPDATE
የኢፌዲሪ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከፈረንሳዩ አቻቸው ፍሎረንስ ፓርሊ ጋር በፓሪስ በሁለቱ አገራት የጋራ ትብብር ላይ መክረዋል፡፡ በተያያዘም ከፈረንሳይ ፕሬዘዳንቱ ጽ/ቤት ኃላፊና ከኤታ-ማዦር ሹሙ ከአዲሚራል በርናርድ ሮዤል ጋር ተገናኝተዋል፡፡
ሁለቱ አገራት የኢትዮጵያን የባህር ኃይል ወደ ስራ ለማሰገባትና የአየር ኃይሉን ለማዘመን ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መስማታቸውን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ በፌስቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል።
የክብር ዘብ አቀባበል የተደረገላቸው የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ሁለቱ አገራት በወታደራዊ መስክ ያላቸውን አጠቃላይ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ጉብኝት በፈረንሳይ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡
[EBC]

«እንኳን ትልቅ ምርጫ ትልቅ የእግር ኳስ ውድድር ለማካሄድ በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይገባል» - አቶ ኤፍሬም ማዴቦ -የፖለቲካ አማካሪ
- መንግስት ችግር ውስጥ እንዲገባ ሆን ብሎ የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች አሉ። እነዚህ ሃይሎች ከፊሎቹ ከውጭ የመጡ ናቸው። የፖለቲካ ፓርቲዎችም ናቸው። የዜና ማሰራጫ ማዕከል ያላቸውም ጭምር ናቸው፤በገንዘብም ይደጎማሉ፤
- በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ዶክተር አብይ አህመድ ከሚታማባቸው ችግሮች አንዱ እርምጃ አለመውሰዱ ነው። በግሌ በአንዳንድ አባባሎች ላይ አልስማማም።
- የሃይማኖት በዓል ላይ እንደዚህ የጥይት ድምፅ ከተሰማ ምርጫው ሲካሄድ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፈጣሪ ነው የሚያውቀው።
- አሁንም የፍትህ ተቋማት፣ ሚዲያዎች በእርግጥ ለእውነት ይቆማሉ ወይ? የሚለው ነገረ አጠያያቂ ነው።
- የኢትዮጵያ ህገመንግስት የሚኖረው ለኢትዮጵያ ነው። ኢትዮጵያ ለህገመንግስቱ አትኖርም።
- ተስማምተን በፈለግንበት ጊዜ ምርጫውን ብናደርገው ህገመንግስቱ ተነስቶ ሊከሰን ነው እንዴ? ወረቀት እኮ ነው! ይህን ማድረግ እየተገባን እንደፈለጉ 30 ዓመት ሲጥሱት የኖሩትን ህገመንግስት ይጣሳል ይሉናል!
- በዚህ ምርጫ ውስጥ እኛ አሸንፈን ሂደቱ ጠማማ ከሚሆን፤ እኛ ተሸንፈን ሂደቱ ትክክለኛ ቢሆን እንመርጣለን። በሚቀጥለው ምርጫ ላይ ምርጫው ነፃና ፍትሃዊ ከሆነ ብንሸነፍ ለመቀበል ሙሉ ፍላጎት አለን።
- ኢትዮጵያ ውስጥ የዴሞክራሲያዊ ሂደት ተጀመረ የሚባለው እኛ ስናሸንፍ አይደለም። ተሸንፈንም ውጤቱን በፀጋ ስንቀበል ነው።
[EPA]

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሥራ ክንውን ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቀረበ። የክንውን ሁኔታውን በመመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የግድቡን መጠናቀቅ እውን ለማድረግ ውጤታማ ሥራ የማከናወንን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል።
ከአያያዝ ጉድለት የተነሣ የተከሠተውን የሥራ መጓተት አስታውሰውም፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የሕዳሴው ግድብ የግንባታ ሥራ የገጠመውን ችግር ለመፍታት መንግሥት የወሰዳቸውን ርምጃዎች ዘርዝረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉም ተቋራጮች ሥራውን ለማፋጠን በኅብረት እንዲሠሩና በቶሎ ኃይል ለማመንጨት የሚያስችሉ ቁልፍ ምዕራፎችን እንዲያጠናቅቁ አበረታተዋል።
ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያውያንም ሆነ ለአፍሪካውያን የኩራት ምንጭ በሆነው ግድብ፣ የተፋሰሱን ሀገራት በማይጎዳ ሁኔታ በፍትሐዊነት ለመጠቀም አገሪቱ ያላትን ቁርጠኝነት አውስተዋል።
ምንጭ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና በሚያደርገው በረራ ለመንገደኞችም ሆነ ለሠራተኞቹ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርመራና ጥንቃቄ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
አየር መንገዱ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ የኮሮና ቫይረስ በስፋት በሌለባቸው ቤጂንግ፣ ሻንጋይ፣ ጉዋንዡ፣ ቼንግዱ እና ሆንግ ኮንግ እንደቀድሞው መቀጠሉን ነው የገለጸው።
የኮሮና ቫይረስ በስፋት ባለባቸው ሁለት የቻይና ግዛቶች ማለትም ኹዋን እና ሆቤይ በረራ እንደማያደርግም አስታውቋል።

#UPDATE የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና በሚያደርገው በረራ ለመንገደኞችም ሆነ ለሠራተኞቹ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርመራና ጥንቃቄ እንደሚያደርግ አስታወቀ። አየር መንገዱ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ የኮሮና ቫይረስ በስፋት በሌለባቸው ቤጂንግ፣ ሻንጋይ፣ ጉዋንዡ፣ ቼንግዱ እና ሆንግ ኮንግ እንደቀድሞው መቀጠሉን ነው የገለጸው። የኮሮና ቫይረስ በስፋት ባለባቸው ሁለት የቻይና ግዛቶች ማለትም ኹዋን…
#UPDATE
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ተወልደ ገብረማሪያም እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የሚከናወነውን የመከላከል ስራን አስመልክተው በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። ትናንት ምሽት በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የዓለም አቀፍ መንገደኞች መግቢያ እየተካሄደ ያለውን ክትትልና ቁጥጥርም ለጋዜጠኞች አሳይተዋል።
አቶ ተወልደ ገብረማርያም በርካታ አየር መንገዶች ወደ ቻይና መብረር አቁመዋል እየተባለ ስለሚነሳው መረጃ ምንነት እንዲህ ሲሉ አብራርተዋል፦
"የዓለም የጤና ድርጅት ስጋቱ ዓለም አቀፍ መሆኑን ማረጋገጡን፣ በረራም ሆነ ጉዞ አለመከልከሉንና ይልቁንም መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ዝርዝር ጉዳዮችን ማውጣቱን ገልጸው እነዚህን ጥንቃቄዎች ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመሆን እየሰራን ነው። አብዛኞቹ ታዋቂ አየር መንገዶች በረራቸውን ቀጥለዋል። የሲንጋፖር፣ የካትሄይ ፓስፊክ፣ የአውስትራሊያ፣ የታይላንድ፣ የኒውዚላንድ፣ የኢንዶኔዥያ፣ የኤምሬትና ኳታር አየር መንገዶች በረራ አላቋረጡም። አንዳንድ አየር መንገዶች ወደ ቻይና በረራ አቋርጠናል ሲሉ የጊዜ ገደብ አስቀምጠዋል ይህም የቻይና አዲስ ዓመት እየተከበረ በመሆኑ ነው።"
[ENA]

የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፦
"ከየትኛውም አገር የሚመጣ መንገደኛ ሲገባ ሶስት ቦታዎች ላይ ይፈተሻል። ከ38 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ የሙቀት መጠን ያላቸውን ሰዎች የተገጠሙት መሳሪያዎች ይለያሉ። ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ከፍተኛ ጥንቃቄ እየተደረገ ይገኛል። ሁሉም ከቻይና የሚመጡትን ነው ክትትል ለማድረግ እየተሞከረ ያለው። በተለይ ግን ጥብቅ ክትትል የሚደረገው ከሁቤይ ግዛት የሚመጡት የበለጠ ጠንከር ያለ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል። ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር እየሰራን ነው ያለነው ዋናው ቫይረሱ ራሱ ኖቬል የሚባለው ቫይረስ ምርመራ አድርገን የምናረጋግጠው ሬጀንት መሳሪያዎች አሉ ሬጀንቱ ስለሌለ እሱን የማስመጣት ስራ እየገፋንበት ነው። በአጭር ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ አግኝተናል እነዚህ እየተሰሩ ነው"

#UPDATE - የሟቾች ቁጥር ወደ 259 ከፍ ብሏል - 11,374 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል - 252 ሰዎች ህክምና ተደርጎላቸው ከሆስፒታል ወጥተዋል #nCoV @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#UPDATE
በቻይና የኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 12,024 መድረሱን ለማወቅ ተችሏል። የሟቾች ቁጥር ዛሬ ጥዋት ከገለፅነው 259 ሰዎች ከፍ እንዳላለም ተመልክተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቻይና የኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 12,024 መድረሱን ለማወቅ ተችሏል። የሟቾች ቁጥር ዛሬ ጥዋት ከገለፅነው 259 ሰዎች ከፍ እንዳላለም ተመልክተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"የተማሪዎቹ ዕገታ እንደ አገር ከገጠሙን ችግሮች አንዱ ነው" - አቶ ደመቀ መኮንን [የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር]
ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታግተው የሚገኙ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመው ዕገታ በአሁኑ ወቅት እንደ አገር ካገጠሙ ችግሮች ውስጥ አንዱ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
ይህንን የተማሪዎች ዕገታ ጉዳይ "በአጭር ጊዜ ውስጥ አንድ የተጨበጠ ውጤት ላይ ለማድረስ መንግሥት ሙሉ ኃይሉን አሰባስቦ እየተረባረበ" መሆኑንም አመልክተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በሰባት ቤት የአገው ፈረሰኞች ማኅበር 80ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ በእንጅባራ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው።
More https://telegra.ph/BBC-02-01
[BBC]

አጫጭር መረጃዎች ለቲክቫህ ቤተሰብ አባላት፦
- "የኛ ጊዜ ልጅነት" በሚል ወላጆች የልጅነት ጊዜያቸውን ለልጆች የሚያሳዩበት ልዩ ፕሮግራም መዘጋጀቱን አዘጋጆቹ ለቲክቫህ ገልፀዋል። ፕሮግራሙ የካቲት 01/2012 ዓ/ም በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም እንደሚካሄድም ተገልጾልናል። እንደአዘጋጆቹ ገለፃ የፕሮግራሙ መግቢያ 100 ብር እንደሆነና ለዝርዝር መረጃም በዚህ ቁጥር እንደሚገኙ ገልፀዋል፦ 0944160928
- "ለሚጥል ህመም እንራመድ" በሚል የካቲት 8/2012 ዓ/ም የእግር ጉዞ እንደሚደረግ ከኬርኢፕሊፕሲ ኢትዮጵያ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ሁሉም አካላት በ5ተኛው የሚጥል ህመም ሳምንት የእግር ጉዞ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል። የአንድ ቲሸርት ዋጋም 250 መሆኑ ተገልፆልናል። ዝርዝር መረጃዎችንም በ0913052292 እና በ0116694455 ላይ ማግኘት እንደሚቻልም ተጠቁሟል።
- ከሰሞኑን ሁለት አዳዲስ ድረገፆች ተከፍተው ለህዝብ መረጃዎችን የማቅረብ ስራዎችን እየሰሩ እንደሆነ ተመልክተናል። የመጀመሪያው ድረገፅ የአውሎ ሚዲያ [ awlomediatv.com ] ነው። አውሎ ሚዲያ በቅርቡ በማህበራዊ ሚዲያው ብቅ ያለ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ታማኝነትንና እውቅና ያተረፈ ሚዲያ ነው። በተለይም ፌስቡክና ዩትዩብ ላይ በስፋት ይንቀሳቀሳሉ። ሁለተኛው ከሰሞኑን ወደስራ የገባው ድረገፅ ደግሞ በጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት የሚመራው Fidelpost.com ነው። ጋዜጠኛ ተስፋዬ የረጅም ዓመታት የጋዜጠኝነት ልምድ ያለውና በገለልተኛነቱም የሚታወቅ ነው።
More https://telegra.ph/TIKVAH-02-01

የጥላቻ ንግግር...
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተበራከተ የመጣው የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃ በዜጎች ደህንነት ላይ ስጋት ደቅኗል። በቅርቡም በአንዳንድ አካባቢዎች የዜጎች መፈናቀል፣ የንብረት ውድመት፣ ባስ ሲልም የሰው ሕይወት እስከመጥፋት ያደረሰ አደጋ ሲከሰት ተስተውሏል።
እንደ አውሮጳዊያኑ አቆጣጠር 1994 በሩዋንዳ፤ በ20ኛ ክፍለ ዘመን አጋማሽ በጀርመንና በአውሮጳ የደረሰው አሰቃቂ የዜጎች እልቂት የጥላቻ ንግግር በጊዜ ካልተገታ የሚያመጣው ጥፋት ከባድ መሆኑን አመላካች ነው።
ይህን አይነቱ ችግር በኢትዮጵያ እንዳይከሰት ለመከላከል መንግሥት የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ አዋጅ ለማፅደቅ በሂደት ላይ ይገኛል።
ረቂቅ አዋጁ ዜጎች ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ሲጠቀሙ ግጭት ወይም ሁከት የሚቀሰቅስ፣ ብሄር፣ ኃይማኖት፣ ዘር፣ ጾታ፣ አካል ጉዳተኝነት፣ ግለሰብ ወይንም ቡድኖች ላይ ጥላቻ የሚያስነሱ ንግግሮችን መጠቀምን ይከለክላል። የተቀመጠውን ክልከላ ተላልፈው የተገኙ ዜጎች እንደ ጥፋቱ ደረጃ ከአንድ እስከ አምስት ዓመት እስር ሊፈረድባቸው፤ ከ50 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ሊጣልባቸው እንደሚችልም ይደነግጋል።
More https://telegra.ph/ENA-02-01
[ኢዜአ]