በክፍያ መንገዶች ላይ ከተፈቀደው ክብደት በላይ የሚጭኑ አሽከርካሪዎችን የምንቀጣበት ህግ ባለመኖሩ የመንገዱን ደህንነት ለማስጠበቅ ተቸግሬአለሁ” ሲል የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ።
የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ ከድር እንደተናገሩት፤ ከተፈቀደ ክብደት በላይ የመጫን ችግር በድሬደዋ ደወሌ የክፍያ መስመር ላይ ጎልቶ ይታያል። ቢሆንም ግን በአዲስ አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ የሚታይ መሆኑን ተናግረዋል።
እስካሁን በነበረው ሁኔታ በአዲስ አበባ አዳማ ፍጥነት መንገድ ከተፈቀደው ክብደት በላይ የጫኑ አሽከርካሪዎችን በነባሩ መንገድ እንዲጠቀሙ ለማድረግ ቢሞከርም ህግ ጥሰው የሚገቡ እንዳሉ ጠቁመዋል። ችግሩ ጎልቶ በሚታይበት የድሬዳዋ ደወሌ ፍጥነት መንገድ ህግ በመተላለፍ ከተፈቀደው ክብደት በላይ ጭነው በመንገዱ የሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች 33 በመቶ እንደሚሆኑ አመልክተዋል። ከመጠን በላይ የሚጭኑ አሽከርካሪዎችን በመንገዱ እንዳይገለገሉ የማድረግ ስራ እንደሚጀመርም አቶ ሙስጠፋ ጠቁመዋል።
(ENA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#CARD
የመብቶችና ዲሞክራሲ ብልጽግና ማዕከል (CARD) አዘጋጅነት ዛሬ የተዘጋጀው የውይይት መድረክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ያረቀቀው አዋጅ ላይ ያተኮረ ነበር፡፡
ውይይቱ የማህበራዊ ሚዲያ ጸሐፊዎች አዋጁን ይዘት እንዲተዋወቁትና ከባለሞያ ጋር እንዲመክሩበት አልሞ የተዘጋጀ ሲሆን ከጠቅላይ አቃቤ ሕግ እንዲሁም ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተወካዮች በውይይቱ ተሳታፊ ነበሩ፡፡
ውይይቱ በመሰንበት አሰፋ (ዶ/ር) ጹሑፍ አቅራቢነት ተጀምሮ በተሳታፊዎቹ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ከህጉ አስፈላጊነት ጀምሮ አተገባበር ላይ ስለሚገጥሙት እንከኖች በስፋት ተዳሰዋል፡፡ በውይይቱ የተሳተፉት የጠቅላይ አቃቤ ህግ እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተወካዮች በውይይቱ ወቅት የተነሱ ሀሳቦችን እንደግብዓትነት ይዘዋቸዋል፡፡
ቲክቫህ ኢትዮጵያም የምክክር መድረኩን ካዘጋጀው CARD ኤክስኪዊቲቭ ዳይሬክተር አቶ በፍቃዱ ኃይሉ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡ እንደ አቶ በፍቃዱ ገለጻ የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል እንዲሁም ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቆጣጠር በሦስት መሰረታዊ ነገሮች ላይ መሰራት አለበት ብለው ይመክራሉ እነዚህም ሀቅን ማረጋገጥ(Fact checking )፣ የሚዲያ አጠቃቀም (Media literacy) እና የመንግስት ግልጸኝነት (Transparency ) ናቸው ይላሉ፡፡
ተጨማሪ ከላይ ባለው ፋይል አድምጡ!
#TIKVAH_ETHIOPIA

ኢ/ር ታከለ ኡማ ያልጠበቁት ሽልማት...
ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለትምህርት ቤት እድሳት ላበረከቱት አስተዋፆ፤ ተማሪዎች ዩኒፎርም እንዲያገኙ፣ የምገባ ስርዓቱም በተለያዩ ትምህርት ቤቶች እንዲቀጥል ላደረጉት ስራ ከወጣቶች ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። አዘጋጆቹ ስጦታውን የገዙት የተለያዩ ባለሃብቶችን በማነጋገር እና ስፖንሰር በመፈለግ ነው። ስጦታው 120,000 ብር የሚያወጣ የዳይመንድ ቀለበት እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
(ኢትዮጲካሊንክ)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

"አንድ ዩኒፎርም እየተቀያየርን እንለብስ ነበር!" - ኢ/ር ታከለ ኡማ
ኢ/ር ታከለ ዛሬ ጌትፋም ሆቴል በነበረ ልዩ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር ላበረከቱት አስትዋፆና ለሰሩት ስራ ልዩ ትኩረት ሊሰጡ የቻሉት በችግር ውስጥ ስላለፉ እንደሆነ ገልፀዋል። ከአምቦ 10 ኪሎ ሜትር ርቆ በሚገኝ ቦታ በእግራቸው እየተመላለሱ እንደተማሩ የተናገሩት ኢ/ር ታከለ የተማሪ ዩኒፎርም በሚለብሱበት ወቅት አንድ ጓደኛ እንደነበራቸውና ዩኒፎርሙን እሳቸው ጥዋት ሲለብሱት ጓደኛቸው ደግሞ መልሶ ይለብሰው እንደነበር፤ በዩኒፎርም ጉዳይ በከፍተኛ ሁኔታ ይቸገሩ እንደነበር አስታውሰዋል። በዚህም ምክንያት በተማሪዎች ዩኒፎርም ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደቻሉ አስረድተዋል።
(ኢትዮፒካሊንክ)

#ETHIOPIA
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የካቲት ወር 2020 ዓመተ ምህረት የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤን ታስተናግዳለች። ጉባኤውንም የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ጋር በመተባር እንደሚያዘጋጀውም ነው የተመለከተው። በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ላፍቴ ፍሎራ በጉባኤው ዝግጅት ዙሪያ ለመምከር ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝታቸውም ወቅት ለጉባኤው እየተደረገ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ከኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
በጉብኝታቸውም ወቅት የአሜሪካ ጦር በአህጉሪቱ ዘላቂ ፀጥታ ለማረጋገጥ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት ጥረቶችን ማገዝ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። ለአራት ቀናት በሚካሄደው ጉበኤ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወታደራዊ አዛዦችን የሚያሰባስብ ነው።
(ኤፍቢሲ)

"ሚዛን ጨምሪያለሁ አሁን፤ ብዙ ስፖርት ያስፈልገኛል እያልኩ ነው!"-ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል(የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር)
📹7.4MB(WiFi ቢሆን ይመረጣል)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
📹7.4MB(WiFi ቢሆን ይመረጣል)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#NobelPeacePrize #AbiyAhemed
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አንደኛው ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ነው።
(📸ኤፍቢሲ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አንደኛው ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ነው።
(📸ኤፍቢሲ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አሳሳቢው በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ እየደረሰ ያለው ስርቆት!
ታህሳስ 04 ቀን 2012 ዓ.ም በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ (Tower) ላይ በደረሰው ስርቆት ሞጆ ከተማና አካባቢው ኤሌክትሪክ ተቋርጧል። ይህ የዘረፋ ወንጀል የተፈጸመው ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቀ አካላት ሲሆን የዘረፋው ሰለባ የሆነው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ከቆቃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለሞጆ ኃይል ማስተላለፊያ ጣቤያ (Distribution Subsstation) ኃይል የሚያስተላልፍ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሞጆና አካባቢው ደንበኞቹ ይህ ችግር እስኪቀረፍ በከፊል ኤሌክትሪክ የተቋረጠ መሆኑን አሳውቆ ይህንን አይነት እኩይ ተግባር ላይ የተሰማሩ ዘራፊዎችን በመከታተል ለህግ አስከባሪ አካላት በማሳወቅ ወንጀልን በጋራ በመከላከል በመንግስትና ህዝብ ሀብት ላይ እየረሰ ያለውን ጉዳት እናድን ሲል ጥሪ አቅርቧል። መሠል ተግባራት እንዳይፈጸሙ ህብረተሠቡ መሠረተ ልማቱን እንዲጠብቅም ጥሪውን አስተላልፏል።
(የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)

ትኩረት እንዲደረግ!
በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ (አይፓፑ ቀበሌ) ያለውን የፀጥታ ሁኔታ መንግስት ትኩረት እንዲሰጠው የዳንጉር ወረዳ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ጠይቀዋል። በትላንትናው ዕለት በሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ የነገሩን የቤተሰባችን አባላት ለጉዳይ መንግስት ልዩ ትኩረት እና አስቸኳይ መፍትሄ ካልሰጠ እየሰፈን የነበረውን አንፃራዊ ሰላም ዳግም እንዲደፈርስ ሊያደርገው እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል። የመንግስት አካላት እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በአስቸኳይ የማረጋጋት ስራ እንዲሰሩም ቤተሰቦቻችን አሳስበዋል።
ዝርዝር ጉዳዮችን እየተከታተልን እናቀርባለን!

አዋጁን አሟልቶ ፈቃድ ያገኘ የፕላስቲክ ከረጢት አምራች አለመኖሩ ተገለጸ!
- ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት 75 በመቶ ደርሷል
- በዓመት ከ200 እስከ 250 ሺህ ቶን የፕላስቲክ ምርት ቆሻሻ ነው
የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) አመራረትና የቆይታ ጊዜ አስመልክቶ የወጣውን አዋጅ መሰረት አድርጎ የሚያመርት አንድም ፋብሪካ ባለመኖሩ በአካባቢና በሰዎች ላይ የከፋ አደጋ እያስከተለ መሆኑን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ በዓመት ከ200 እስከ 250 ሺህ ቶን የፕላስቲክ ምርት ቆሻሻ ነው።
የኮሚሽኑ የደረቅና አደገኛ ቆሻሻ ህግ ተከባሪነት ዳይሬክተር አቶ ግርማ ገመቹ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት፤ በፕላስቲክ ከረጢቶች ሊደርስ የሚችለውን ብክለት እና ብክነት ለማስቀረት የደረቅ ቆሻሻ አዋጅ 513/99 ቢወጣም እስካሁን ድረስ አንድም ፋብሪካ አዋጁን መሰረት አድርጎ እያመረተ አይደለም ብለዋል።
(EPA)

#አዲስአበባ
በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የከተማ አስተዳደሩ የቁጠባ ቤቶች ግንባታ ልማት ኢንተርፕራይዝ እያስገነባቸው ያሉ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሊዘርፉ በነበሩ ግለሰቦች፣ጥቃት የደረሰባቸው የጥበቃ ሠራተኛ ሕይወታቸው አለፈ፡፡ ፖሊስ ሁለት ተጠርጣሪዎችን ይዞ በምርመራ ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ረቡዕ ታኅሳስ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ሌሊት ቁጥራቸው 30 የሚሆኑ ግለሰቦች ተሽከርካሪ ይዘው ረድኤት ዳግም ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ከኢንትርፕራይዙ ኮንትራት ወስዶ እየገነባው ባለው 160 አባወራዎችን በሚይዘውና ባለ 15 ፎቅ በሆነው ሁለት ብሎክ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመዝረፍ መምጣታቸውን፣ የማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዳግማዊ ፋሲል ለሪፖርተር ጋዜጣ ገልጸዋል፡፡
በውድቅት ሌሊት ለዝርፊያ የመጡት ግለሰቦች በዕለቱ በጥበቃ ላይ በነበሩት አቶ ሹመት ተገኝ የተባሉ የማኅበሩ ሠራተኛ ላይ ከባድ የድብደባ ጥቃት አድርሰውባቸው ለሕክምና ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል የገቡ ቢሆንም፣ ሐሙስ ታኅሳስ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ሌሊት ሕይወታቸው ማለፉን አስረድተዋል፡፡
የኤልኤች ሴኩዩሪቲ ኤጀንሲ የጥበቃ አባል የነበሩት ሟች የጥበቃ ሠራተኛ፣ በድንጋይና በብረት መደብደባቸውንም አክለዋል፡፡ ለዝርፊያ መጥተው የነበሩ ግለሰቦችን ሌሎች በአጎራባች የነበሩ የጥበቃ ሠራተኞች ጭምር ተረባርበው ያሰቡትን ዘረፋ ሳይፈጽሙ እንዳባረሯቸው፣ ሥራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን በተወሰኑት የጥበቃ ሠራተኞች ላይ ጉዳት በመድረሱ፣ ሆስፒታል መግባታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጉዳዩንም የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ፖሊስ ጣቢያ እያጣራው መሆኑን አክለዋል፡፡
https://telegra.ph/reporter-12-15
(ሪፖርተር ጋዜጣ~ታምሩ ፅጌ)
@tikvahethiopiaBot

#ADA
የአማራ ልማት ማህበር ዋና ጽህፈት ቤት ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት ማህበሩ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ የወር ደሞዛቸውን በመለገስ የአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ። ማህበሩ በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውሰጥ አሁን 16 በመቶ ላይ የሚገኘውን ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ ግብ ተይዞ እየተሰራ መሆኑ ተመልክቷል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የአማራ ልማት ማህበር ዋና ጽህፈት ቤት ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት ማህበሩ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ የወር ደሞዛቸውን በመለገስ የአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ። ማህበሩ በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውሰጥ አሁን 16 በመቶ ላይ የሚገኘውን ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ ግብ ተይዞ እየተሰራ መሆኑ ተመልክቷል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ትኩረት እንዲደረግ! በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ (አይፓፑ ቀበሌ) ያለውን የፀጥታ ሁኔታ መንግስት ትኩረት እንዲሰጠው የዳንጉር ወረዳ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ጠይቀዋል። በትላንትናው ዕለት በሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ የነገሩን የቤተሰባችን አባላት ለጉዳይ መንግስት ልዩ ትኩረት እና አስቸኳይ መፍትሄ ካልሰጠ እየሰፈን የነበረውን አንፃራዊ ሰላም ዳግም እንዲደፈርስ ሊያደርገው እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል።…
በዳንጉር ወረዳ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል!
የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ቃል አቀባይ አቶ መለሰ በየነ ለAssociated Press ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት እንደገለፁት ትላንት በዳንጉር ወረዳ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን አረጋግጠዋል። ቃል አቀባዩ ከሶስቱ ሟቾች ሁለቱ 11:00 ገደማ ምርት እየሰበሰቡ በነበረበት ወቅት በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው ማለፉን የገለፁ ሲሆን አንድ ግለሰብ ደግሞ ከገበያ እየተመለሰ በነበረበት ወቅት በደረሰበት ጥቃት ህይወቱ አልፎ መገኘቱን ተናግረዋል። የጥቃቱ ምክንያት እስካሁን ግልፅ አይደለም ያሉት አቶ መለሰ፣ ግጭት ነበር የሚል መረጃም አልደረሰንም ብለዋል። ሰዎቹ ህይወታቸው አልፎ ነው የተገኙት፤ አሁን ላይ የተፈጠረው የህይወት ማለፍ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይዛመት የማረጋጋት ስራ እየተሰራ ነው ሲሉም አክለዋል።

#AddisAbeba
በአዲስ አበባ የሚገኙ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች እንዲተኩ እንደሚደረግ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናገሩ። ለዚህም የታክሲ ባለቤቶችን ከባንክ ጋር የማስትሳሰር ስራ እንደሚሰራም ኢ/ር ታከለ ገልጸዋል። የአዲስ አበባ የታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራት ለተገልጋዩ ክብርን በመስጠት ለማገልገል የሚያስችል መርሐ ግብር ይፋ ማድረጊያ መድረክ ተከናወናል። በመርሀ ግብሩ ላይ 13 የታክሲ እና ሶስት የሀይገር ባስ ማህበራት ተሳትፈዋል። መርሐ ግብሩ በተለይ ለአረጋውያን፣ ለነፍሰጡሮች እና ለአካል ጉዳተኞች በተሻለ መንገድ ለማገልገል የሚያግዝ ነው። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት ኢ/ር ታከለ ኡማ አነስተኛ ታክሲዎችና ሀይገር ባሶች ለነዋሪው እየሰጡ ላሉት አገልግሎት አመስግነዋል።
(EPA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ የሚገኙ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች እንዲተኩ እንደሚደረግ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናገሩ። ለዚህም የታክሲ ባለቤቶችን ከባንክ ጋር የማስትሳሰር ስራ እንደሚሰራም ኢ/ር ታከለ ገልጸዋል። የአዲስ አበባ የታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራት ለተገልጋዩ ክብርን በመስጠት ለማገልገል የሚያስችል መርሐ ግብር ይፋ ማድረጊያ መድረክ ተከናወናል። በመርሀ ግብሩ ላይ 13 የታክሲ እና ሶስት የሀይገር ባስ ማህበራት ተሳትፈዋል። መርሐ ግብሩ በተለይ ለአረጋውያን፣ ለነፍሰጡሮች እና ለአካል ጉዳተኞች በተሻለ መንገድ ለማገልገል የሚያግዝ ነው። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት ኢ/ር ታከለ ኡማ አነስተኛ ታክሲዎችና ሀይገር ባሶች ለነዋሪው እየሰጡ ላሉት አገልግሎት አመስግነዋል።
(EPA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#LemmaMegersa #GeneralAdemMohammed
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ለማ መገርሳ የተመራ ልዑክ ቢሾፍቱ የሚገኘውን የመከላከያ ኮንፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ገበኘ። በጉብኝቱ የመከላከያ ሚኒስትሩ ለማ መገርሳ እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ጄነራል አደም መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሰራዊቱ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች ተገኝተው ነበር።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ለማ መገርሳ የተመራ ልዑክ ቢሾፍቱ የሚገኘውን የመከላከያ ኮንፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ገበኘ። በጉብኝቱ የመከላከያ ሚኒስትሩ ለማ መገርሳ እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ጄነራል አደም መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሰራዊቱ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች ተገኝተው ነበር።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ለቲክቫን ቤተሠቦች - ቀዳሚ ምርጫዎ #SmartElectronics ኦርጅናል, 6 ወር ዋስትና 0921667933፣ 0913393937
@smartgebeya12 @mede921667933
አድራሻ... ቦሌ መድሀኒያለም ቤክ ዝቅ ብሎ ሰላም ሲቲ ሞል 1 ፎቅ ላይ ስማርት ኤሌክትሮኒክስ
•Hot selles New model for this week :
Samsung A20s (64gb/4gb)...7500br ,
Samsung A50s (128gb/6gb)..11300
•American version models
√S6 edge plus (32gb/4gb)......6500
√S7 edge (32gb/4gb)............ .7200
√S8 plus (64gb/4gb)............ ..9500
√S9 plus (64gb/6gb)...............13000
√S9 plus(128gb/6gb)............ 14000
✅Also other models in our shop

#Forbes #SahleworkZewde
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ። መፅሄቱ በየአመቱ በሚያወጣው የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል 93ኛ ደረጃን ይዘዋል። ፕሬዚዳንቷ ከአህጉረ አፍሪካ ብቸኛዋ ሴት ተመራጭ ናቸው።
(ኤፍቢሲ)
@tikvaherhiopiaBot @tikvahethiopia

የጦር መሳሪያና ጥይት ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ተያዘ!
በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ 16 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎችና 6ሺህ 700 ጥይት በህገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር ተደርሶበታል የተባለ ግለሰብ መያዙን የወረዳው አስተዳደር ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ግለሰቡ የተያዘው ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያውና ጥይቱን በተሽከርካሪ ጭኖ ሲያጓጉዝ ትላንት ጥዋቱ 12 ሰዓት አካባቢ በወረዳው አብርሃጅራ ከተማ ባለው ኬላ በተደረገ ፍተሻ ነው፡፡
ከህገ - ወጥ ጥይቱ መካከል 4ሺህ 653ቱ የመትረየስ ሲሆን ቀሪው ደግሞ የክልሽንኮቭ ጠብመንጃ እንደሆነ ተመልከቷል። የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ እሸቱ ስመኘው እንዳሉት ከህገ-ወጥ የጦር መሳሪያው እና ጥይቱ በተጨማሪ አምስት ኩንታል ስኳርና 22 የክላሽ ሰደፍ አብሮ ተገኝቷል፡፡

#ETRSS1 #ታህሳስ10
ኢትዮጵያ የምታመጥቀው ሳተላይት ለቴክኖሎጂ ሽግግር የሚያግዝና በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት የሚስችል መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደምትመጥቅም ተገልጿል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ ትላንት ኢትዮጵያ የምታመጥቀውን ሳተላይት አስመልክቶ መግለጫ በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት፤ አገሪቱ የምታመጥቀው ሳተላይት ለቴክኖሎጂ ሽግግር የሚያግዝና በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ነው፡፡ ሳተላይት የማምጠቁ ተግባር አገሪቱ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እያሳየች ያለችውን ለውጥ የሚያመላክት ሲሆን፤ አገሪቱ በዘርፉ ያላትን ሚና የሚያጎላ ይሆናል፡፡
ሳተላይት የማምጠቁ ተግባር ለአገሪቱ የሚሰጠው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነችው ‹‹ኢ.ቲ.አር.ኤስ.ኤስ1›› የተሰኘችው ሳተላይት ታህሳስ አስር 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ከ21 ደቂቃ ከቻይና ወደ ጠፈር የምታመጥቅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

አሳዛኝ ዜና...
በምዕራብ ጎጃ ዞን ቡሬ እና አዊ ዞን ቲሊሊ መሃከል በምትገኘው አዲስ ዓለም በሚባል ስፍራ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪና ሲኖትራክ ተጋጭተው እስካሁን ባለው መረጃ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል።
(ሸጋው ማሬ - ቲክቫህ ቤተሰብ ከቲሊሊ)

(ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 16655 አማ)
አስራት ሚዲያ ባረጋገጠው እና ይፋ ባደረገው መረጃ አደጋው የደረሰው መነሻውን ኮሶበር ያደረገ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 16655 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ሲሚንቶ ከጫነ ሲኖትራክ (ኮድ ቁጥር 3/65639 ኢት) ጋር በመጋጨቱ ነው። የቴሌቪዥን ጣቢያው እስካሁን 9 ሰዎች መሞታቸውንም አረጋግጫለሁ ብሏል