የAIW የመጨረሻው የመዝጊያ ፕሮግራም...
(HE Amb. Mesganu Arega)
(HE Amb. Alberta Muchanga -Africa union commissioner for Trade and Industry)
(Amanuel Eticha - Tikvah Family)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Audio
ከሰሞኑ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጊዜያዊ የትምህርት ማቋረጥ ወይንም ወዝድሮዋል እንዳይሰጥ ያስተላለፈው ክልከላ ህጋዊ መሰረት የሌለው ነው ተባለ፡፡
(ሸገር ኤፍ ኤም 102.1)
@tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot
(ሸገር ኤፍ ኤም 102.1)
@tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot
ሃበን አታይም፤ አትሰማም፤ ነገር ግን ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ተመርቃ ለራሷም ሆነ የሌሎች የአካል ጉዳተኞች መብት እንዲከበር ትታገላለች!
.
.
ዛሬም ድረስ የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች ከሌለባቸው እኩል ተምረው የሚያድጉ፣ ሠርተው የሚቀየሩ የማይመስላቸው አይታጡም። ከዚህ የማህበረሰብ ጎምቱ አመለካከት ጋር ታግለው፣ የእለት ኑሯቸውን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ለሌላው አርአያ የሆኑ በርካታ የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎችም አሉ።
ከሩቅ ዘመን ሔለን ኬለርን ብንጠቅስ ከቅርብ ደግሞ ሊ ሪድሊይ እማኛችን ነው። የኛዋን የትነበርሽ ንጉሤንም ሳንረሳ ማለት ነው።
'ሎስት ቮይስ' በሚል የሚታውቀው እንግሊዛዊው ሊ ሪድሊይ ለ39 ዓመታት ድምፅ ያልነበረው ኮሜዲያን ነው። ሰዎች ለአካል ጉዳት ያላቸውን አመለካከትና አገላለፅ ለማረም ሊ፣ እ.ኤ.አ በ2018 በተካሄደው ታዋቂው ልዩ የክህሎት ውድድር 'ብሪቴይን ጋት-ታለንት' ላይ የራሱ አካላዊ ጉዳትን እያነሳ በመቀለድ አሸንፏል።
ይህ መናገር የማይችለው፣ ነገር ግን በሳቅ ጎርፍ የሚያጥለቀልቀው ኮሜዲያን፣ በጋዜጠኝነት ሁለት ዲግሪ ሲኖረው ለቢቢሲ እና ለሌሎች የሃገሪቷ ጋዜጦች በመሥራትም በርካታ ሽልማቶች የተጎናፀፈ ነው።
ለዛሬው የእሷ ማናት ዝግጅታችን የመረጥናት ሐበንም አካል ጉዳት ሞራሏን ሳይበግረው፣ ለራሷም ለሌሎችም አርዓያ መሆን የቻለች ግለሰብ ናት።
ሌላኛዋ ሄለን ኬለር
ስወለድ ጀምሮ የመስማትም ሆነ የማየትም ችግር አብሮኝ ነበር የተወለደው። ለሆነ ነገር 'ገደብ' በማስቀመጥ አላምንም፤ 31 ዓመቴ ነው። ሐበን ግርማ እባላለሁ።
ሁሌም አካላዊ ጉዳት ያላቸው ሰዎች መሥራት የሚችሉት ነገር የተገደበ ነው የሚሉ አስተሳሰቦችን ስታገል ኖሬያለሁ፤ አሁንም በዚሁ የትግል ሜዳ ውስጥ ነኝ።
More👇
https://telegra.ph/BBC-11-22
(#BBC)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ልዩነትን በውይይት መፍታት እንጂ ወላጆችን የሚያሳዝን ድርጊት መፈፀም የለበትም" -ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አስመልክቶ ከተናገሩት የተወሰደ!
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#UPDATE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ማሳወቂያ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ በሃዋሳ ከቀኑ 10 ሰአት ይፋ እደሚደረግ ነው ቦርዱ ያስታወቀው፡፡ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጠት ሂደት ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደተከናወነ ይታወቃል፡፡ በድምጽ መስጫው ቀን ማምሻ ላይ ቆጠራው ተጠናቆ የህዝበ ውሳኔው ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ላይ ይፋ ተደርጓል፡፡
(የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
(የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
በአጣየ ከተማ የእርቀ ሠላም ሥነ ስርዓት እየተካሄደ ነው!
በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደር እና በአዋሳኝ የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አካባቢዎች ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ ግጭቶች እንደነበሩ መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡ ግጭቶቹን በዘላቂነት ለመፍታትም ዛሬ ከሁለቱም ብሔሮች የተውጣጡ ሰዎች በተገኙበት እርቀ ሠላም እየወረደ ነው፡፡
በአጣየ ስታዲዬም እየተካሄደ ባለው የእርቅ ሥነ ስርዓት ከሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ እና ኤፍራታና ግድም ወረዳዎች ከሚገኙ ስድስት ቀበሌዎች፣ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ደግሞ ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ 24 ቀበሌዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
(AMMA)

#InjibaraUniversity
"ቆሻሻን እና አላስፈላጊ አመለካከትን እናስወግድ" በሚል መሪ ቃል የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ጊቢያቸውን አፅድተዋል፡፡
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
"ቆሻሻን እና አላስፈላጊ አመለካከትን እናስወግድ" በሚል መሪ ቃል የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ጊቢያቸውን አፅድተዋል፡፡
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#UPDATE
ቅዱስ ሲኖዶስና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና መጅሊስ በሰላምና በጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር ጀመሩ፡፡ ከጥቅምት12 እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ የተካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በሀገሪቱ ሰላምና በህዝቦች አብሮ መኖር ፣ በምእመናን ህይወትና በእምነት ተቋማት ላይ እየደረሰ ስላለው ጥፋት ውይይት እንዲደረግ ጥሪ ማቅረቡ የሚታወስ ነው፡፡
ይህንን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፣ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ ፣የቋሚ ሲኖዶስ አባላት እንዲሁም የጠቅላይ ምክር ቤቱ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በተገኙበት የመጀመርያው የጋራ ምክክር መካሄድ መጀመሩን ከኢኦተቤ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
(ኤፍ ቢ ሲ)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiBot

#HAWASSA
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤትን" ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ይፋ ያደርጋል #NEBE
PHOTO: #ኤስኤምኤን
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤትን" ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ይፋ ያደርጋል #NEBE
PHOTO: #ኤስኤምኤን
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤትን" በተመለከተ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤትን" በተመለከተ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ሲዳማ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል" - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት መሰረት ሲዳማ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን ለማስፈፀም ከ2.5 ሚሊዮን በላይ የምርጫ ካርዶች እና ቁሳቁሶች ተመድበዋል ሂደቱም ሙሉ ለሙሉ ሰላማዊ እንደነበር ምርጫ ቦርዱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጠት ሂደት ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደተከናወነ ይታወቃል፡፡
በድምጽ መስጫው ቀን ማምሻ ላይ ቆጠራው ተጠናቆ የህዝበ ውሳኔው ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ላይ ይፋ ተደርጓል፡፡
(EBC)

#Breaking
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት!
98.51%=ለክልልነት ጥያቄው የድጋፍ ድምፅ የሰጠ
1.48%=ለክልልነት ጥያቄው የተቃውሞ ድምፅ የሰጠ
ድምፅ ለመስጠት ከተመዘገቡት ድምፃቸውን የሰጡት በፐርሰንት=99.86%
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል የቦርድ ፀሀፊ አቶ ውብሸት አያሌው ከተናገሩት የተወሰደ ነው።
(ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት)

(ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ)
ከተመዘገበው መራጭ ውስጥ 2 ሚሊዮን 277 ሺህ 63 ሰው ድምፁን ሰጥቷል፤ ይህም ማለት ከተመዘገበው 99.86 በመቶ የሚሆነው ሰው ድምፁን ሰጥቷል፡፡
ድምፃቸውን ከሰጡት መካከል ደግሞ 2 ሚሊዮን 225 ሺህ 249 ድምፅ ሰጪ ሻፌታን መርጧል ይህም ከመራጩ 98.51 በመቶ ነው፡፡ ጎጆን የመረጠው ሰው ቁጥር ደግሞ 33 ሺህ 463 ወይንም 1.48 በመቶ ነው፡፡

ሲዳማ - 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል!
የሲዳማ ዞን ቀጣይ ዕጣ ፈንታን ለመወሰን ረቡዕ ዕለት በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ዞኑ የአገሪቱ 10ኛው ክልል የመሆን ድምጽ ማግኘቱን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
በዚህም መሰረት በሕዝበ ውሳኔው በመሳተፍ ድምጽ ከሰጠው ህዝብ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት፦ማለትም 98.51 በመቶው ዞኑ ክልል እንዲሆን የሚያስችለውን ድምጽ ሰጥተዋል። በሕዝበ ውሳኔው ውጤት መሰረትም እስካሁን ድረስ ዞኑን በስሩ አድርጎ ሲያስተዳድረው የቆየው የደቡብ ክልል ኃላፊነቱን አዲስ ለሚመሰረተው የሲዳማ ክልል ያስተላልፋል።
ዋና መቀመጫውን "በሲዳማ ዞን" ውስጥ በምትገኘው በሐዋሳ ከተማ ያደረገው የደቡብ ክልል ለሁለት የምርጫ ዘመን ያህል መቀመጫውን ከአዲሱ የሲዳማ ክልል ጋር ተጋርቶ እንደሚቆይ ቀደም ሲል ተገልጿል። በሕዝበ ውሳኔው መሰረት አዲስ የሚመሰረተው የሲዳማ ክልል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቀጥታ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አንድ አባል ይሆናል።
(BBC)

የአገሪቱን ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ብሄራዊ መግባባት እንደሚያስፈልግ መድረክ ፓርቲ አስታወቀ!
የኢትዮጵያዊ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ አሁን ያለው የአገሪቱ ፖለቲካዊ ችግሮችን ለመፍታት ብሄራዊ መግባባትና እርቅ መርሆች መከተል እንደሚገባ አስታውቋል።
ፓርቲው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው የአገሪቱ መሰረታዊ ችግር በሰላማዊ ፖለቲካዊ ውድድር አሸንፈው በሚወጡ አማራጮች መፍታት ይገባል።
የአገሪቱን የዲሞክራሲ ጉዞ በተሳካ ሁኔታ ለመምራት ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ቢሆንም በአሁኑ ሰአት ገዥዉ ፖርቲ የህግ የበላይነትን አላስከበረም ሲሉ የመድረክ ምክትል ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናግረዋል።
መድረክ በተያዘው ዓመት ለሚካሔደው ምርጫም በፕሮግራሙ አማካኝነት ተወዳዳሪ ለመሆን ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል። ፖርቲዉ የሚከተላቸዉ መርሆች አገሪቱን ካለችበት አስከፊ ሁኔታ ለመቀየር መድረክ ከምንም ጊዜውም በላይ ይታገላል ተብሏል።
በተለይም ህገ መንግስታዊ እና ዲሞክራሲያዊ ስርአት እንዲጎለብት በአሁኑ ወቅት ያለው ህገ መንግስት ሁሉንም የፖለቲካ ፖርቲዎችና ህዝቡን ባሳተፈ መልኩ ውይይት ተደርጎበት በህዝበ ውሳኔ ጭምር የሚሻሻልበት ሁኔታ እንዲፈጠር ለማድረግ መድረክ ይታገላል ብሏል።
(ኢቢሲ)

"የትግራይ ልማት ማህበር" ከአንድ ሺህ የሚበልጡ የዳስ መማሪያ ክፍሎች ወደ ህንጻ ለመቀየር ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር ዛሬ ተፈራርሟል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot
ፍሽክታ ደቅና ፍሽልታ ዓድና - ነፃ ሕክምና ምስንጣቕ ከንፈርን ታሕናግን
ብቑፅሪ ስልኪ፦ 0914 211212፣ 0914003465፣ 0910488892
#ሼር #share
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ብቑፅሪ ስልኪ፦ 0914 211212፣ 0914003465፣ 0910488892
#ሼር #share
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የሲዳማ ብሔር ህዝብ ውሳኔ ውጤት አስመልክቶ ከወላይታ ዞን አስተዳደር የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት!
(ወላይታ ሶዶ ህዳር 13/2012 ዓ/ም)
የሲዳማ ህዝብ የዘመናት ጥያቄ ሆኖ የቆየው ራሱን በራስ የማስተዳደር በክልል የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ ጥያቄ ከረጅም ጊዜ ትግልና መስዋትነት በኋላ የተገኘ በመሆኑ የወላይታ ዞን አስተዳደር የተሰማውን ታላቅ ደስታ በዞኑ መንግስትና ህዝብ ስም ይገልጻል፡፡
"የወላይታና የሲዳማ ወንድም ህዝቦች" ለዘመናት አብሮ የኖሩ፣ አንድ ትውልድ በሌላው ትውልድ ስተካ በዘመናት መካከል በመከባበር ላይ የተመሰረተ አንድነት በባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ታሪካዊ ጉዳዮች የተሰናሰሉ ከመሆናቸው ባለፈ የደም ትስስር ጭምር የሚያገናኛቸው ህዝቦች ናቸው፡፡ በእነዚህ የአብሮነት ጊዜያት በክፉም ደጉም በጋራ በሀገር ግንባታ ሂደት የበኩላቸውን ሚና ሲወጡ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡
የሀገራዊ ለውጥ ሂደት ተከትሎ በ2010 ዓ/ም ሁለቱን ወንድም ህዝቦች በማጋጨት የፖለቲካ ጥቅም ለማግኘት የፈለጉ እኩይ ዓላማ ያላቸው ሀይሎች የተለያዩ ጥረቶች ያደረጉ ቢሆንም በህዝቦች መካከል ለዘመናት የዘለቀው የጋራ እሴት እንዳይሸረሸር ሁለቱ ወንድም ህዝቦች ባደረጉት ጠንካራ ተጋድሎ ሁኔታው ወደ ነበረበት የቀድሞ ሠላማዊ ሁኔታ ተመልሷል፡፡
More👇
https://telegra.ph/ETH-11-23-4
(ወላይታ ዞን አስተዳደር)

#UPDATE የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ብልፅግና ፓርቲ የሚደረገውን ውህደት በመደገፍ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
(ኤፍ ቢ ሲ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
(ኤፍ ቢ ሲ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ጋህአዴን - የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ጋህአዴን/ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን ነገ #በጋምቤላ ከተማ እንደሚያካሄድ አስታወቀ። የድርጅቱ ሊቀመንብር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እንደገለጹት የደርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአንድ ቀን በሚካሄደው ጉባኤው የኢህአዴግና አጋር ድርጅቶች ውህደት ዙሪያ በስፋት ይወያያል፤ ተወያይቶም ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።
(ENA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
(ENA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ጊዜያዊ ውጤትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም
(ሃዋሳ)
የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ህዳር 12 ቀን 2011 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት የሲዳማ ዞን በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ህዝብ ውሳኔ ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም ተካሂዷል።
የህዝበ ወሳኔው አፈፃፀም ተአማኒ፣ ሰላማዊ እና ፍትሃዊ አንዲሆን ለማድረግ ቦርዱ እስከ ህዝብ ውሳኔው ድምጽ መስጫ እለት ድረስ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።
ቦርዱ የህዝበ ውሳኔውን ጥያቄ የማስፈፀም ሀላፊነቱን መወጣት የጀመረው ሂደቱ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ እና ተአማኒ እንዲሆን እንዲሁም በሲዳማ ዞን እና በሀዋሳ ከተማ የሚኖሩ ዜጎች ያለ አድሎ ፍላጎታቸውን የሚገልፁበት አሰራር ለመዘርጋት የሚያስችል የሲዳማ ህዝብ ውሳኔ አፈፃፀም መመሪያ በማጽደቅ ነው፡፡
More👇
https://telegra.ph/ETH-11-23-5