የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ተጠናቀቀ!
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የነበረውን ስብሰባ አጠናቋል፡፡ በሁለተኛ ቀን ውሎው ዛሬ የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ህገ ደንብ ላይ በጥልቀት ከመከረ በኋላ የተገኙት አባላት በሙሉ ድምጽ ማፅደቃቸው ነው የተነገረው፡፡ በመጀመሪያ ቀን ውሎው ምክር ቤቱ የፓርቲውን ውህደትና ፓርቲው ወደ ፊት የሚመራበት ፕሮግራም ላይ በመምከር አጽድቋል፡፡
(EPRDF)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እርቀ ሠላም እየፈጸሙ ነው!
"የደብረ ታቦር በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች" የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የአንድነት መርሐግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመካከላችን ዳግም ክፍተትን አንፈጥርም ብለዋል ተማሪዎቹ።
(ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#ቲክቫህኢትዮጵያ 💐 የመጨረሻ ተስፋችን እናተ ናችሁና ሰላም ስትሆኑልን ውስጣችን ሰላም ይሆናል፤ ሰላም ስታወርዱ ውስጣችን በደስታ ይሞላል፣ ስትወዳዱልን ልትጠፋ የደበዘዘችው #ተስፋች እንዳዲስ ብቅ ትላለች፣ እናተ አበባዎቻችን ናችሁ፤ የመጨረሻዎቹ የሀገራችን ተስፋ ናችሁና በአጭሩ እንድትቀጠፉብን በፍፁም አንፈልግም።
"ሁላችንም ወንድማማቾች ነን!"
"ሁላችንም እህትማማቾች ነን!"
"Nuti Hunduu OBBOLEEWWANI"
የቲክቫህ ቤተሰቦች!!
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
"ሁላችንም ወንድማማቾች ነን!"
"ሁላችንም እህትማማቾች ነን!"
"Nuti Hunduu OBBOLEEWWANI"
የቲክቫህ ቤተሰቦች!!
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ታርቀናል!!
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆኑ የቲክቫህ ቤተሰቦች "ታርቀናል፤ ሰላም እና እርቅ ወርዷል!" ሲሉ የተለያዩ ፎቶዎችን እያጋሩን ነው!!
PHOTO: HENA(Tikvah Family)

ከDTU ተማሪዎች #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
ውድ የሀገራችን ወጣቶች፤ ሀገራችን ያለናተ ማንም የላትም፤ ብቸኛ የኢትዮጵያ ተስፋ እናተ ናችሁና ተዋደዱ፣ ተከባበሩ፣ ተፋቀሩ!
እናመሰግናለን!
"ሁላችንም ወንድማማቾች ነን!"
"ሁላችንም እህትማማቾች ነን!"
"Nuti Hunduu OBBOLEEWWANI"
@tikvahethiopia @tsegabwolde

ወሎ ዩኒቨርስቲ (ደሴ ካምፓስ) በተማሪዎች መካከል እርቀ ሰላም ወርዷል፤ ተማሪዎችም ሰላማቸውን በጋራ ለመጠበቅ ቃል ገብተዋል!
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የደሴ ግቢ ተማሪዎች የአቋም መግለጫ፦
አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ምድረ ቀደምት ከሚባሉት ጥቂት ሃገራት አንዷ መሆኗ አሌ የማይባል ሃቅ ነው፡፡ በየዘመናቱ የመጡ ወራሪዎችን መክታና አሳፍራ በመመለሷ ከአፍሪካ በቅኝ ግዛት ካልተገዙ ሁለት ሃገራት አንዷ ነች፡፡ የዚህ ዋናው ሚስጢሩ የጥንት አባቶቻችንና እናቶቻችን በዘር፣ በጐጥ፣ በሃይማኖትና ሌሎች ልዩነቶች ሳይከፋፍሉ በአንድነት በመንቀሳቀሳቸው ነው፡፡ ነገር ግን ከተወሰኑ ዓመታት በፊት ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሃገራችን እድገትና ብልጽግና ፀር የሆኑ አካላት የውስጥ ጥቅመኞችንና ሆድ አደሮችን በመያዝ አገራችንን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ ሌት ከቀን መስራት ከጀመሩ ውለው አድረዋል:: በዚህ መጥፎ ተግባር ህይወታቸውን እያጡ ላሉ ወገኖቻችን ነብስ ይማር እያልን ይህ መጥፎ ተግባር በአስቸኳይ ይቆም ዘንድ የሚከተለውን ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተናል፡፡
1. ዩኒቨርሲቲዎች የዕውቀት ማዕድ የሚቀርብባቸው የምርምርና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከላት በመሆናቸው የብጥብጥ ቀጠና ለማድረግ የሚደረገውን እንቅስቃሴ
አጥብቀን እናወግዛለን፣
2. እኛ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዓለም ዓቀፍ እውቀታችን እንዲጐለብትና እንዲሰፋ በአዕምሮ ልማት ላይ የማይነጥፍ ድጋፍን እንጅ በብሔር ፣ በሃይማኖትና በፖለቲካ ልዩነት እርስ በርስ ሊያፋጁን የሚጥሩትን መንግስት ከጐናችን ሆኖ እርምጃ እንዲወሰድልን እንጠይቃለን፡፡
More👇
https://telegra.ph/ETH-11-22

አሳዛኝ ዜና!
ህዳር 12 ቀን 2012 ዓ/ም በግምት ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት አካባቢ ሌሾ ማዞሪያ ከተማ አንድ አይሱዙ ኤፍ ኤስ አር/ ISUZU FSR/ የጭነት መኪና ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ/ ባጃጅ/ በመግጨቱ በደረሰው አደጋ በባጃጁ ውስጥ የነበሩት ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው አልፏል። የከምባታ ጠምባሮ ዞን አስተዳደር በዚህ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ለሞቱት ወገኖች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፤ ለዘመዶቻቸው፥ ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለመላው የዞኑ ሕዝብ መጽናናትን ተመኝቷል።
(የዞኑ ሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት)

#አዳባ
በዛሬው ዕለት አዳባ ከኬላው አለፍ ብሎ በአንድ ዶልፊን እየተባለ በሚጠራ መኪና ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የሰው ህይወት አልፏል፣ ከባድ እና ቀላል ጉዳትም ተከስቷል ሲል በስፍራው የነበረ የቤተሰባችን አባል አሳውቋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
በዛሬው ዕለት አዳባ ከኬላው አለፍ ብሎ በአንድ ዶልፊን እየተባለ በሚጠራ መኪና ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የሰው ህይወት አልፏል፣ ከባድ እና ቀላል ጉዳትም ተከስቷል ሲል በስፍራው የነበረ የቤተሰባችን አባል አሳውቋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
በቦሌ ኤርፖርት የዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አንድ መንገደኛ በትናንትናው ዕለት 86,350 ዩሮ እና 89,090 የስዊዝ ፍራንክ ከአዲስ አበባ ወደ ውጭ ሀገር ሊያስወጣ ሲል በወጪ መንገደኞች የጉምሩክ ፈታሾች በቁጥጥር ስር ውሏል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#ASTU
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(ASTU) ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ባወጣው ማስታወቂያ የመማር ማስተማ መርሃ ግብር መቆራረጡ እንደቀጠለ እንደሆነ ገልጿል። ከሰኞ ጀምሮ ሁሉም የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ በጥብቅ አሳስቧል። ይህ ሆኖ ባይገኝ ግን በትምህርት ገበታው ላይ ያልተገኘ ተማሪ በራሱ ፍቃድ ትምህርት እንዳቋረጠ ተቆጥሮ ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል።
ዩኒቨርሲቲው ይህን ቢልም...
መልዕክቶቻቸው "ለቲክቫህ ኢትዮጵያ" የላኩ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ተማሪዎች የሆኑ የቤተሰባችን ዓባላት በግቢው ውስጥ በበራሪ ወረቀት እየተሰራጩ የሚገኙ እንዲሁም በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች እየተላለፉ ያሉ የማስፈራሪያ መልዕክቶች ትምህርታችንን በአግባቡ እንዳንከታተል እንቅፋት ሆኖብናል ብለዋል።

"ተማሪዎች እንዳይረጋጉና ምዝገባ አከናዉነዉ ወደ ትምህርት እንዳይመለሱ በማህበራዊ ሚዲያ የማስፈራርያ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ ሙከራ የሚያደርጉ አካላት መኖራቸዉ ተደርሶበታል!" - ጅማ ዩኒቨርሲቲ
.
.
ዛሬ አርብ ህዳር 12/2012 ዓ.ም. በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ካምፓሶች የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ባስተላለፈዉ ዉሳኔ መሰረት ምዝገባ ተካሂዷል፡፡ ምዝገባዉ ነገ ቅዳሜ ህዳር 13/2012 እና እሁድ ህዳር 14/2012 ዓ.ም. ቀጥሎ የሚከናወን ሲሆን፣ በታቀደዉ መሰረት ሰኞ ህዳር 15/2012 ዓ.ም. የመማር-ማስተማር ሂደቱ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ይቀጥላል፡፡
ይሁን እንጂ ተማሪዎች እንዳይረጋጉና ምዝገባ አከናዉነዉ ወደ ትምህርት እንዳይመለሱ በማህበራዊ ሚዲያ የማስፈራርያ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ ሙከራ የሚያደርጉ አካላት መኖራቸዉ ተደርሶበታል፡፡ ይህን የሚያደርጉ አካላት ላይ ዩኒቨርሲቲዉ ጥብቅ ክትትል እያደረገ ሲሆን በግቢ ዉስጥ የተጠናከረ የጸጥታና ህግ-ማስከበር ስራ በተጠናከረ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
በመሆኑም፣ ዉድ ተማሪዎቻችን አስተማማኝ የጸጥታና ደህንነት ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን አዉቃችሁ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አሳሳች መልእክቶች አብዛኛዉን ትምህርት ፈላጊ ተማሪዎችን ለማደናገር የሚደረጉ ሙከራዎች መሆናቸዉን በመገንዘብ ዩኒቨርሲቲዉ ቀደም ብሎ ባወጣዉ ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ እናሳስባለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሰላምና መረጋገት ሰፍኖ ትምህርት እንዲጀመር ጉልህ ሚና እያበረከታችሁ ለምትገኙ የግቢ ዉስጥና ዉጭ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን፡፡
(ጅማ ዩኒቨርሲቲ)

#AWASH
በአዋሽ 7 ኪሎ ከተማ አጠገብ ትናንት በተፈጠረ ግጭት አንድ ወጣት "በመከላከያ ሠራዊት" ባልደረቦች ተገደለ መባሉን የሚቃወሙ ወጣቶች አዲስ አበባን ከምሥራቅ ኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኘዉን መንገድ ዘግተውት ውለዋል። DW እንደዘገበዉ አዲስ አበባን ከጅቡቲ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረርና ጅጅጋ የሚያገናኘዉ አዉራ መንገድ ዛሬ ከቀትር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ ውሏል። አዋሽ ከተማና አካባቢዉ ለተቃዉሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች የወጣቱ ገዳይ በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረብ፣ ግድያ ሰለችን የሚሉና ሌሎች መፈክሮችን ሲያሰሙ እንደነበር የሰልፉ ተሳታፊዎችና የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።
(DW)

#UPDATE
ከነገ ጀምሮ በተመረጡ ዩኒቨርስቲዎች ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተውጣጣ ግብረሃይል ለድጋፍ እንደሚሰማራ ተገልጿል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከነገ ጀምሮ በተመረጡ ዩኒቨርስቲዎች ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተውጣጣ ግብረሃይል ለድጋፍ እንደሚሰማራ ተገልጿል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከቲክቫህ ቤተሰቦች!
ዛሬ ከሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በተለይም ከወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ ካምፓስ) እና ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ የአንድነት፣ የእርቅ ዜናዎችን ሰምተናል። በዚህም ይህን ቀን እንድናይ ላደረጉትን አካላት በተለይም ለተማሪዎች በቲክቫህ ቤተሰብ ስም እናመሰግናለን።
ነገር ግን አሁንም ችግሮች ተፈተው ወደ መደበኛው የቀደመ ሁኔታ ያልተመለሱ ዩኒቨርሲቲዎች አሉ። ዩኒቨርሲቲዎች ዳግም ምዝገባ አከናውኑ ብለው ማስታወቂያ ቢያወጡም በቅፅበት የማይታወቁ አካላት ተማሪዎች እንዳይመዘገቡ የሚያስፈራሩ መልዕክቶችን ይለጥፋሉ፤ ዩኒቨርሲቲዎችም ይህን እንቅስቃሴ እስካሁን መቆጣጠር ባለመቻላቸው ተማሪዎች (ከቤተሰቦቻቸው እና ካሉበት) ተመልሰው ምዝገባ ለማከናወን፤ እንዲሁም ትምህርታቸውን ለመከታተል ከፍተኛ ስጋት እንዳሳደረባቸው ገልፀዋል።
በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የቲክቫህ ቤተሰቦች ደግሞ ከቀናት በፊት ከነበሩበት ሁኔታ ምንም የተሻሻለ ነገር እንደሌለ ገልፀዋል። አሁንም እዛው ባለቡት እንደሚገኙም ጠቁመዋል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የዛሬ የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች እና ጥቆማዎች የተሰባሰቡት፦ ከሀረማያ፣ ጅማ፣ ASTU፣ መቱ፣ ደባርቅ፣ እንጅባራ፣ ደብረ ታቦር
(ህዳር 12/2012 ዓ/ም)👇
https://telegra.ph/TIKVAH-11-22

የAIW የመጨረሻው የመዝጊያ ፕሮግራም...
(HE Amb. Mesganu Arega)
(HE Amb. Alberta Muchanga -Africa union commissioner for Trade and Industry)
(Amanuel Eticha - Tikvah Family)