የመብራት መቆራረጥ! ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የሃይል ስርጭት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የውጭ ግንኙነት ዳይሬክተት
አቶ ምስክር ነጋሽ ለFBC እንዳሉት፥ በጊቤ 3 የሃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚገኘው
ብሬከር በመከፈቱ ምክንያት በተለያዩ አካባቢዎች የሃይል መቋረጥ ተከስቷል።
አቶ ምስክር ከምሽቱ FBC ጋር ባደረጉት ቆይታ በብሬከሩ መከፈት ሳቢያ ወደ ሌሎች የሃይል ማሰራጫ ጣቢያዎች የሚሄዱ መስመሮች ጠፍተዋል። በዚህ ሳቢያም በርካታ የሃገሪቱ ከተሞች የሃይል አቅርቦት ተቋርጦባቸዋል ነው ያሉት።
አሁን ላይም የሃይል ስርጭት መቋረጡን ችግር ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰው፥ ችግሩን ደረጃ በደረጃ በመፍታት የሃይል ስርጭቱ ወደነበረበት ይመለሳል ብለዋል።
የሃይል መቋረጡን ለመፍታት ሌሎች የሃይል ማመንጫዎችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው ያሉት አቶ ምስክር፥ እስካሁንም ጣና በለስና ፊንጫ አመርቲነሼ
የሃይል ማመንጫዎች ወደ ስራ መግባታቸውን ገልጸዋል።
በቀጣይም ችግሩ እስከሚቀረፍ ብሬከሩ ላይ የተከሰተውን ችግር በመለየት መፍትሄ የመስጠትና መሰል አማራጮችን የመውሰዱ ስራ እንደሚቀጥል አንስተዋል።
ደንበኞችም የተፈጠረውን ችግር ተረድተው ችግሩ እስከሚቀረፍ ድረስ በትዕግስት እንዲጠባበቁም ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ ፋና(እንደወረደ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

👍2❤1😱1
መብራት! በተለያዩ ከተሞች የምትገኙ መብራት የተቋረጠባችሁ ነዋሪዎች ችግሩን ለመፍታት እየተረባረብን ስለሆነ ጥቂት ጊዜ ጠብቁኝ ብሏል የኢትዮጵያ ኤሌክርትሪክ ሀያል።
@tsegabwolde @tikahethiopia
@tsegabwolde @tikahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ በዛሬው የመከላከያ እና የወልዋሎ ጨዋታ ክስተት ዙሪያ ይህን ብሏል...
"ይህ ስፖርታዊ ጥፋት አይደለም። ንፁህ ወንጀል እንጂ። ዛሬ በመከላከያና በወልዋሎ ጨዋታ ላይ የታየው አሳፋሪ ጥፋት በፌዴሬሽኑ ቅጣት ብቻ መታለፍ የለበትም። አርቢትሩን የደበደቡት የወልዋሎ የቡድን መሪ በተሻሻለውና በ1997 በወጣው አዲሱ የኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 541 ወይም 556 መሰረት መጠየቅ አለባቸው። ይህ የእግር ኳስ ሜዳ ቢሆንም በአርቢትሩ ላይ የተፈፀመው ከስፖርታዊ ጥፋትም በላይ መሆኑ ተጢኖ በወንጀል ተጠያቂ መሆን እንደሚገባቸው የህግ ባለሙያዎችም የሚስማሙበት ሆኗል። ፌዴሬሽኑ በጨዋታው ላይ በታዩ ጥፋተኞች ላይ በዲሲፕሊን ደንቡ መሰረት ፍትሐዊ ውሳኔ ማሳለፍ እንዳለበት ሁሉ የዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር ረቡዕ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ በሚያደርገው ጉባዔ ላይ ጉዳዩን በዚህ መልክም በመመልከት ጥፋተኛው በህግ ፊት ቀርቦ እንዲዳኝ ተግባራዊ እርምጃ መውሰድ አለበት።
#respectformatchofficials"

👎1
መብራት! በተለያዩ ከተሞች ተቋርጦ የነበረው የሀይል ስርጭት ወደነበረበት እየተመለሰ ነው...
. አክሱም
. አዲስ አበባ
. መቀሌ
. አዳማ
. ድሬዳዋ
. ደብረ ብርሀን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
. አክሱም
. አዲስ አበባ
. መቀሌ
. አዳማ
. ድሬዳዋ
. ደብረ ብርሀን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍2❤1👎1
የተፈጠረውን የሀይል መቆራረጥ ለማስተካከል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ይገልፃል። አሁንም የሀይል መቋረጥ ባሉባቸው ከተሞች የምትገኙ ነዋሪዎች ችግሮች እንስኪፈቱ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ተጠይቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነገ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ እናወራለን...
. ከትምህርት ተቋማት ውጭ በተማሪዎች ላይ የሚፈፀሙ የዘረፋ ወንጀሎች
. የአካባቢ እና የከተማ ፖሊሶች ወንጀሎችን ለመቀነስ የሚሰሩት ስራ ??
. የተማሪዎች ደህንነት በከተሞች እንስከምን ድረስ ተጠብቋል ?
@tsegabwolde @tikvahethiopia
. ከትምህርት ተቋማት ውጭ በተማሪዎች ላይ የሚፈፀሙ የዘረፋ ወንጀሎች
. የአካባቢ እና የከተማ ፖሊሶች ወንጀሎችን ለመቀነስ የሚሰሩት ስራ ??
. የተማሪዎች ደህንነት በከተሞች እንስከምን ድረስ ተጠብቋል ?
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❤1
አሳፋሪ ድርጊት! ይህን መሰል ድርጊት የሚፈፅሙ ተጫዋቾችን ዳግም ወደ እግር ኳስ ሜዳ መመለስ አይገባም።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ የቁልቁለት ጉዞውን አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
ከሳምንት ሳምንት የምንሰማው የሚያሸማቅቁ ዜናዎችን ነው።
ሰው ክቡር ነው ...
አፍረናል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ እግር ኳስ የቁልቁለት ጉዞውን አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
ከሳምንት ሳምንት የምንሰማው የሚያሸማቅቁ ዜናዎችን ነው።
ሰው ክቡር ነው ...
አፍረናል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍2🕊1
ለTIKVAH-EDU ቤተሰቦች..
በቅድሚያ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እጠይቃለሁ! ያለስራ ቁጭ ብዬም አልነበረም። በተሻለ ነገር እና ሁሉንም በሚያሳትፍ መልኩ ለመቅረብ ሲባል የተፈጠረ መዘግየት ነው። ይቅርታ እንዳደረጋችሁልኝ በማመን በTIKVAH-EDU ቻናል ላይ የሚሰሩትን መምህራን እና ተማሪዎችን ስማቸውን ነግራችኋለሁ...
ማሳሰቢያ! ማንም ሰው አወዳድረን አይደለም ሁሉም የሚያውቀውን ለማካፈል ዝግጁ በመሆኑ ነው እንዲቀላቀል የተደረገው።
. ሁለተኛው ዙር ጥሪ በቅርብ ቀን!
@tsegabwolde @tikvahethedu

TIKVAH-EDU
#ተማሪዎች
✅በጤና ዘርፍ ላይ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.ቃለአብ ዋሲሁን
.ዳዊት
.ብሩክ
.አዲስ ስዩም
.ቤዛ መኮንን
.እዝራ ሙልጌታ
.ዳዊት K.
.ሙሴ ፍሬነህ
.ታምራት ሱልጣን
.ሞቲ ቶሉ
.ሙሴ ፍሬነህ
.አቡሙሳ ኢሀና ፍቃዱ
.አንራሀም ጌታቸው
✅በቴክኖሎጂ(ኮሚፒዩተር) ዘርፍ መረጃ የሚያቀርቡልን...
.ሰለሞን ሽፈራው
.ዮሀንስ ግርማው
.ዮሀንስ ዳዊት
.ይበቃል ይመኑ
.ይትባረክ አበበ
.ቃልአብ መኮንን
.ኤፍሬም
.ሰለሞን አሰፋ
.ቢንያም(ቭላድ)
.ምሳሌ አመሀ መካሻ
.ይበቃል ይመኑ
.ኤልሻዳይ ውበቱ
.አብዲ ፈድሉ
.ወንድማገኝ ዘሪሁን
.ደራርሩ ደረጀ
.ምስክር
.ሄኖክ
.ነብዩ ታዬ
.ተመስገን ተካልኝ
✅በውጭ ሀገር የትምህርት እድሎች ዙሪያ ማብራሪ እና መረጃን የሚሰጡን...
.ኪሩቤል
.ቢንያም(ቤን አፍሮ)
✅የቋንቋን የሚያስተምሩን...
.ፀጋስላሴ
.ዮርዳኖስ ታዬ(ግዕዝ)
✅በህግ ዙሪያ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.አዱኛ ኪዳኔ
.ቅድስት ሙላት
.ቤዛዊት
✅በፖለቲካ ሳይንስ ዙሪያ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.አልያስ አብዲ
✅በኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመት፣ አካውንቲንግ፣ጋዜጠኝነት
. በለጠ(ማኔ)
.ቻቺ(ኢኮ)
.ጉዲሳ ንጉሴ(አካ)
.ዜኒት ከማል(ጋዜ)
✅በአርክቴክቸር ዘርፍ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.መጥምቁ ዮሀንስ
.እንዳለ አምደማርያም
.ነብዩ ኑሪ
✅በሲቪል፣ ኮተም ዘርፍ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.ብርሀን ገብሩ(ሲቪል)
.ዘላለም ሀጎስ(ኮተም)
.ሀምዱ ጀማል(ሲቪል)
.ሄርሞን ኪዳኔ(ኮተም)
ሌሎች ዘርፎች በቀጣይነት የሚጨመሩ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለሁ።

👍2
TIKVAH-EDU
#መምህራን
መምህራን እንዲሁም በተለያዩ የስራ መስኮች የተሰማሩ የTIKVAH-EDU ቤተሰብ አባላት...
✅በጤና ዙሪያ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.ዶክተር/መምህር ነ. ኤርሚያስ
✅በፊልም ዙሪያ መረጃዎችን የሚያቀርብልን...
.ላመስግን አየሁዓለም(በአንድ ትልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሚሰራ)
✅በቴክኖሎጂ ዘርፍ መረጃዎችን የሚያቀብሉን...
.መምህርት ቤዛዊት አሰፋ
.መምህር ብርሀን ነጋ
.መምህር ኩሩቤል አበበ
.መምህር አዶናይ ሀይሌ
✅ከቋንቋ ጋር በተያያዘ መረጃዎችን የሚያቀርብልን...
.መምህር ሞሲሳ አሰግድ
✅በታሪክ ዙሪያ መረጃዎችን የሚያቀርቡልን...
.መምህር አውጋቸው አማረ
.መምህር ረድኤት በቀለ
✅በፖለቲካ ዘርፍ መረጃዎችን የሚያቀርብልን...
.መምህር አኪያ
✅በሳይኮሎጂ እና አንትሮፖሎጂ ዙሪያ...
.መምህር ፊሊሞን
✅በጋዜጠኝነት ዙሪያ መረጃዎችን የሚያቀርብልን...
.ጋዜጠኛ ሙልጌታ አንበርብር
ሌሎች ዘርፎች ላይ በቀጣይ ይሰራል።

👍1
ይድረስ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ሰራተኞች እና አስተዳደሮች...
"ፀጋ እባክህ እኛ ሰፈር ከፍተኛ መስመር እየተሰራ ነው በሚል ሰበብ መብራት መቆራረጥ ከጀመረ እነሆ 3ኛ ሳምንቱን ይዟል አሁንም የለም ሲመጣም ማታ ሰው ከተኛ በኃላ ይመጣና ሰው ሲነሳ ይጠፋል። የምኖረው የካ አያት 3 ኮንደሚኒየም ነው። መብራት ኃይል አንድ በሉን!!!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ፀጋ እባክህ እኛ ሰፈር ከፍተኛ መስመር እየተሰራ ነው በሚል ሰበብ መብራት መቆራረጥ ከጀመረ እነሆ 3ኛ ሳምንቱን ይዟል አሁንም የለም ሲመጣም ማታ ሰው ከተኛ በኃላ ይመጣና ሰው ሲነሳ ይጠፋል። የምኖረው የካ አያት 3 ኮንደሚኒየም ነው። መብራት ኃይል አንድ በሉን!!!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኬንያ ገብቷል! አንጋፋው ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ የአለም የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ አምነስቲ ኢተ.ተጋባዥ እንግዳ አድርጎ ጥሪ ባቀረበለት መሰረት ነው ናይሮቢ የገባው።
እስክንድር የፊታችን ቅዳሜ ሜይ 5 ከቀኑ 1:15 ከበቀለ ገርባ ጋር በመሆን አሜሪካ ይገባል።
@tsegabwolde
እስክንድር የፊታችን ቅዳሜ ሜይ 5 ከቀኑ 1:15 ከበቀለ ገርባ ጋር በመሆን አሜሪካ ይገባል።
@tsegabwolde
❤1
ይድረስ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል...
"ሞጣ መብራት በፈርቃ ከሆነ ሳምንት ሁኖታል አንድ ቀን ይበራል አንድ ቀን ይጠፋል ችግሩ ከ Sub station/ባህር ዳር ነው ተብሏል አሁንም መብራት የለም።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሞጣ መብራት በፈርቃ ከሆነ ሳምንት ሁኖታል አንድ ቀን ይበራል አንድ ቀን ይጠፋል ችግሩ ከ Sub station/ባህር ዳር ነው ተብሏል አሁንም መብራት የለም።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1
ከመካኒስ ጀርመን አደባባይ...
"ከ30 ዳቂቃ በፊት በፊት መብራት መጥቶ ነበር ከፍተኛ የሀይል መጠን ስለነበረው ግመዶች ላይ ጉዳት አድርሶብኛል። ጎረቤቶቼም ጋር ተመሳሳይ አይነት ነገሮች እንዳሉ ሰምቻለሁ እና እስኪረጋጋ ድረስ ሁሉም ቆጣሪዋን እንዲያጠፋ አስጠንቅቅልኝ።
ጅብሪል ከአዲስ አበባ

ባቡር! የሃይል መቆራረጥ በአዲስ አበባ የባቡር አገልግሎት ላይ እክል እየፈጠረ ነው። በፎቶው የምትመለከቱት ስታዲየም አካባቢ የቆመውን ባቡር ነው።
ምንጭ፦ YB
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ YB
@tsegabwolde @tikvahethiopia
❤1
አሶሳ ናቸው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ
ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሶሳ ስታዲየም ተገኝተው ለአሶሳ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሶሳ ስታዲየም ተገኝተው ለአሶሳ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቤንሻንጉል አሶሳ ስታዲየም ለተገኙ በሺዎች ለሚቆጠሩ ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል። ያነሷቸውን ሀሳቦች ቆየት ብዬ አደርሳችኋለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1