ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ስለ ሆራ ፊንፊኔ እና ስለ ሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል ምን አሉ? አብዛኞቹን ከበዓሉ ጋር የተያያዙ ዘገባዎች ከታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ።
BBC NEWS👇
https://www.bbc.com/news/world-africa-49945694?ocid=socialflow_facebook
Associated Press👇
https://www.washingtonpost.com/world/africa/ethiopians-celebrate-religious-festival-in-the-capital/2019/10/05/392c405c-e76c-11e9-b0a6-3d03721b85ef_story.html
AL JAZEERA👇
https://youtu.be/vrRv61GWkCQ
US. NEWS👇
https://www.usnews.com/news/world/articles/2019-10-05/ethiopias-oromo-celebrate-festival-in-addis-amid-tight-security
Yahoo👇
https://www.yahoo.com/news/ethiopias-oromo-celebrate-festival-addis-113956936.html?.tsrc=fauxdal
REUTERS👇
https://af.reuters.com/article/africaTech/idAFKCN1WK0AI-OZATP
PHOTO: AL JAZEERA
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Mekelle University--Meles Zenawi Campus
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከ6000 በላይ የ2012 ዓም አዲስ ተማሪዎች በአዲሱ ኩሓ መለስ ዜናዊ ካምፖስ ተቀብሎ ለማስተማር ቅድመ ዝግጅቱ አጠናቆ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
አዲስ ተማሪዎች በቅርብ ቀን የሚገቡ ሲሆን ከአከባቢ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅቶች በመከናወን ላይ ይገኛል።
በዚህ መሰረት አዲስ ተማሪዎች በሚገለፅላቸው ግዜ ብቻ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አሟልተው እንዲመዘገቡ እናሳውቃለን። በተጨማሪ ነባር ተማሪዎች ከመስከረም 12 ጀምሮ በመማር ማስተማር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል::
Via መቐለ ዩኒቨርስቲ

የአበርገሌ ወረዳ አስተዳዳሪና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ!
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የአበርገሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እና ሁለት የድርጅት ጉዳይ የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የወረዳው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ እንደገለጹት የሥራ ኃላፊዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ዛሬ ረፋድ ነው፡፡ የሥራ ኃላፊዎቹ የአማራ ክልልን ሰላምና ደኅንነት ከማይፈልጉ አካላት ጋር በድብቅ ትሥሥር አላቸው በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ከፀጥታ አካላት የተገኘው መረጃ ያሳያል ሲል አብመድ ዘግቧል።

በከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው የሰዓት ገደብ በከፊል ተነሳ!
በአዲስ አበባ ከተማ በከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው የሰዓት ገደብ በከፊል መነሳቱ ተገልጿል። የከተማ አስተዳድሩ ለFBC እንደገለጸው ከዚህ በኋላ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከስራ ሰዓት መግቢያና መውጪያ ሰዓት ውጪ በሆኑት የትራፊክ መጨናነቅ በማይኖርባቸው ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ በከተማዋ እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዷል።
በቀጣይ በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ የተለያዩ የመፍትሄ ሃሳቦች እየተጠኑ መሆኑን ከከተማ አስተዳድሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የጭነት ተሸካርካሪዎች በመዲናዋ በሚኖራቸው እንቅስቃሴ ላይ ከሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የጊዜ ገደብ የሚያስቀምጥ መመሪያ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወሳል።
Via #FBC

ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን በሚወስደው መንገድ "ሸኖ" ላይ መንገድ መዘጋቱን በስፍራው የሚገኙ የቤተሰቦቻችን አባላት ጠቁመዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስበን እንመለስበታለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስበን እንመለስበታለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⬆️ከላይ እንደሚታየው "ሸኖ" ላይ መንገድ በመዘጋቱ በርካታ መኪናዎች ቆመዋል። ለመንገዱ መዘጋት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን ከሚመለከታቸው አካላት እና ከአከባቢው ነዋሪዎች ጠይቀን ተጨማሪ መረጃ ለማድረስ እንሞክራለን።
PHOTO: DANI/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
PHOTO: DANI/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሸኖ
በአካበባቢው የሚገኙ የቤተሰባችን አባላት እንደገለፁት መንገዱ የተዘጋው ከኢሬቻ በዓል ሲመለሱ የነበሩ ወጣቶች ደብረ ብርሃን ላይ ታስረዋል፤ ወጣቶቹ ሊፈቱ ይገባል በሚል እንደሆነ ገልፀውልናል።
ተጨማሪ መረጃዎች ሲኖሩ እናካትታለን!
PHOTO: DAGNE/TIKVAH-ETH/

የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ነገ ሠኞ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ይካሄዳል። በስነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የምክር ቤቶቹን መከፈት ካበሰሩ በኋላ የመንግስትን የበጀት ዓመቱ የትኩረት አቅጣጫ የሚያመላክት ንግግር እንደሚያደርጉ ታውቋል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሕዝብ በደህንነቱ ላይ ስጋት እንደገባው ነው፡፡ አሁንም፣ እዚህም እዚያም ግጭቶች እየተቀሰቀሱ የሕይወት እና የንብረት #ውድመቱ ቀጥሏል፡፡ የግጭቶች መነሻ የሆኑት የአስተዳደር በደልና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተሻሻሉ የፖለቲካው ምህዳር እየሰፋ ነው በሚባልበት ወቅት ግጭቶች #አለማቋረጣቸው ምናልባት የአፈታታቸው ዘዴ ስላልተገኘ ይሆን?
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 በግጭት አፈታት ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሞያ አነጋግሯል ከላይ አዳምጡ!
ምንጭ፦ ሸገር ኤፍ ኤም 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 በግጭት አፈታት ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሞያ አነጋግሯል ከላይ አዳምጡ!
ምንጭ፦ ሸገር ኤፍ ኤም 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንገዱ አሁንም እንደተዘጋ ነው!
#ሸኖ ላይ መንገዱ የተዘጋው ኢሬቻን አክብረው ወደ ከሚሴ ሲመለሱ የነበሩ ወጣቶች ደብረብርሃን ከተማ ላይ ታስረዋል፣ ወጣቶቹ ይፈቱ የሚል ጥያቄ በመነሳቱ ነው።
PHOTO: የቢቱ ሳሮን/ከአንድ ሰዓት በፊት/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሸኖ ላይ መንገዱ የተዘጋው ኢሬቻን አክብረው ወደ ከሚሴ ሲመለሱ የነበሩ ወጣቶች ደብረብርሃን ከተማ ላይ ታስረዋል፣ ወጣቶቹ ይፈቱ የሚል ጥያቄ በመነሳቱ ነው።
PHOTO: የቢቱ ሳሮን/ከአንድ ሰዓት በፊት/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#SEMERA
የአፋር እና የሶማሌ/ኢሳ ጎሳን/ ግጭት ለማስቆም ይረዳል የተባለ እና መፍትሄውንም ይጠቁማል የተባለ መጽሐፍ በሰመራ ከተማ ተመርቋል፡፡ መጽሐፉ በዋናነት የአፋርና የሶማሌ/ኢሳ ጎሳዎች/ በወንድማማችነትና በአብሮነት የኖሩበትን ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን በሁለቱ ህዝቦች መካከል ግጭት የሚፈጥሩ የተለያዩ አካላት እንዳሉም ይጠቅሳል፡፡ ይሁንና ግጭት መፍጠር የሚፈልጉ አካላት የህዝብን አንድነት ለመሸርሸር አስበው በመሆኑ የአፋርና የኢሳ ጎሳዎች ለረጅም ዘመናት ያዳበሩትን አብሮነት ይዘው መቀጠል እንዳለባቸው ደራሲው አሎ ያዩ መሀመድ ገልጸዋል፡፡
Via #EBC

#ድሬዳዋ | ዛሬ ጥዋት በድሬዳዋ ከተማ መጋላና አዲስ ከተማ ለሰዓታትም ቢሆን አለመረጋጋት ተፈጥሮ እንደነበር የድሬዳዋ ቤተሰቦቻችን ገልፀዋል። ምክንያቱ ምን እንደሆነ እንደማያውቁ የገለፁት ቤተሰቦቻችን ከተለያየ አቅጣጫ የመጡ የተደራጁ ወጣቶች ከሰፈር ወጣቶች ጋር ግጭት ፈጥረ ነበር ብለዋል። የድንጋይ መወራወር ነበር በዚህም በሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ ሆስፒታልም የተወሰዱ ሰዎች ነበሩ፤ በአንድ የታገ ውሃ ማሸጫ ሱቅ ላይም ውድመት ደርሷል፤ መከላከያ ሲገባ ግን ሁሉም ነገር ወደነበረባት ሊመለስ ችሏል ሲሉ ገልፀዋል። አስተያየቷን የሰጠች መጋላ አካባቢ የምትኖር የቤተሰባችን አባል ሁኔታው የተፈጠረው በሰፈሩ የነበሩ የመከላከያ አባላት በመውጣታቸው ሳይሆን እንደማይቀር ገልፃ የአካባቢው ነዋሪዎችም ለከተማው ዘላቂ መፍትሄ ሳይገኝ የመከላከያ ሰራዊቱ ከተማውን ለቆ መውጣት እንደሌለበት ገልጻለች።
ከዚህ ቀደም በቀላሉ መቆጣጠር የሚቻል ጉዳይ አድጎ ከፍተኛ ቀውስ መፍጠሩ አይዘነጋምና መንግስት አሁንም ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዚህ ቀደም በቀላሉ መቆጣጠር የሚቻል ጉዳይ አድጎ ከፍተኛ ቀውስ መፍጠሩ አይዘነጋምና መንግስት አሁንም ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካም ዕድል!
🇪🇹ሃጎስ ገ/ህይወት
🇪🇹ዮሚፍ ቀጀልቻና
🇪🇹አንዳምላክ በልሁ
ሐጎስ የግሉ ምርጥ ሰዓት 26፡48.95 ነው፤
አንዳምላከ የግሉ ምርጥ ሰዓት 26፡53.15 ነው፤
ዮሚፍ የግሉ ምርጥ ሰዓት 26፡49.99 ነው፤
ኡጋንዳዊው ጆሹዋ 26፡49.94፣ ኬንያውያኑ ኪፕሩቶ 26፡50.16፣ ኮሪዮ 27፡29.40፣ ካናዳዊው አህመድ ሙሃመድ 27፡02.35 አሜሪካ ኬንያዊው ኮሪር 27፡20.18 አላቸው፡፡ ቢሆንም የኛ ልጆች ሁሉንም ይበልጧቸዋል፡፡
እስከ አሁን አገራችን:-
በ2 ወርቅ፣
በ4 ብር፣
በ1 ነሃስ ከአለም 5ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
ድል ለኢትዮጵያ!
Via #EAF

10,000 ሜትር ወንዶች...
🇪🇹ዮሚፍ ቀጄልቻ 26፡49.34 በሆነ ጊዜ 2ኛ የብር ሜዳልያ ባለቤት፣
🇪🇹አንዳምላክ በልሁ በ26፡56.71 በሆነ ጊዜ 5ኛ፣
🇪🇹ሃጎስ ገ/ህይወት በ27፡11.37 በሆነ ጊዜ 9ኛ ሆነው ጨርሰዋል፡፡
•Uganda(Joshua kiptege) 1st
•Yomif kajelcha 2nd
•Kipruto from kenya 3rd

#attention
ከአጣዬ የTIKVAH ቤተሰቦቻችን እየተላከልን የሚገኘው መልዕክት በአከባቢው የተፈጠረው አለመረጋጋት አሁንም እንዳልረገበ የሚገልፅ ነው። ሁኔታዎች ወደከፋ ደረጃ እንዳይደርሱ መንግስት መፍትሄ መፈለግ አለበት፤ ችግሩም የኢትዮጵያን መንግስት ልዩ ትኩረት እንደሚሻ ገልፀዋል።

ሸኖ ላይ የተዘጋው መንገድ አልተከፈተም!
በስፍራው የሚገኙ የTIKVAH ቤተሰቦች ሸኖ ላይ የተዘጋው መንገድ እስካሁን ድርሰ እንዳልተከፈተ፤ እነሱም መኪና ውስጥ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
"እስካሁን ድረስ እዛው ሸኖ ላይ በዛ ብርድ መኪና ውስጥ ተቀምጠናል። እኛ ያለነው ወደ አዲስ አበባ መስመር ነው።" B.M
"ሸኖ አካባቢ መንገድ ስለተዘጋ ወደአዲስ አበባ ለመመለስ ስላልፈቀዱልን ለ5 ሰዓት መኪና ውስጥ እየጠበቅን ነው። አሁንም ድረስ ሊያሳልፉን አልፈቀዱም። ማንም ሊረዳን አልፈቀደም።" S
ዘግየት ብላችሁ ጉዳዩን የሰማችሁ ካላችሁ፦ መንገዱ የተዘጋው የኢሬቻን በዐል አክብረው ወደ ከሚሴ ሲሄዱ የነበሩ ወጣቶች ደብረ ብርሃን አካባቢ ታስረዋል፤ እነዚህ ወጣቶች ይፈቱ በሚሉ ቅሬታ አቅራቢዎች ነው።

ሸኖ ላይ መንገድ የተዘጋባቸው መንገደኞች እዛው ለማደር ተገደዋል፤ እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ የተዘጋው መንገድ አልተከፈተም። በስፍራው ከሚገኙ የTIKVAH ቤተሰቦቻችን የሚላኩልን አዲስ ነገር ካለ እናጋራዋለን።

#attention | የተዘጋው መስመር ከነገ ጀምሮ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሄዱበት በመሆኑ፤ ጉዞ ለማድረግም ትኬት የቆረጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በመኖራቸው መንግስት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በሙሉ በመነጋገር ችግሩን መፍታት ይኖርበታል። አሁንም በመንገድ ላይ የሚገኙ እናቶች፣ ህፃናት፣ እድሜያቸው የገፉ አባቶች ስለሆኑ ጉዳዩ አስቸኳይ መፍትሄ ያሻዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንገዱ ተከፍቷል!
ሸኖ ላይ ለሰዓታት ተዘግቶ የቆየው መንገድ በአሁን ሰዓት ተከፍቶ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ ጀምረዋል። መንገዱ በሁለቱም አቅጣጫ ነው የተከፈተው። ደብረ ብርሃን ላይ ታሰሩ የተባሉት ወጣቶችም #መፈታታቸው ተሰምቷል።

በሸኖ የሚገኙ የTIKVAH ቤተሰቦች መንገዱ መከፈቱን አረጋግጠው፤ የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ የሚያሳይ ፎቶ ልከውልናል።
PHOTO: KAACHI/TIKVAH-ETH/