#መደመር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ”መደመር” በሚል ርዕስ ያዘጋጁት አዲስ መጽሐፍ በሳምንታት ጊዜ ውስጥ በአማርኛ እና በኣፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች ለገበያ እንደሚውል ተሰምቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር ፍልስፍና ይዘው ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ጽፈውታል የተባለው ይህ መጽሐፍ ህትመቱ የተጠናቀቀ ሲሆን ገቢው በገጠር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ይውላል። በሦስት መቶ ብር ወይም በ 30 የአሜሪካን ዶላር ለገበያ የሚውለው ይህ መጽሐፍ 365 ገፆች ሲኖሩት በ16 ምዕራፎች የተከፋፈለ ነው።
Via #ADDISMALEDA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አርቲስት መሉዓለም/ሙሌ/ በቅርቡ ወደ ህንድ ይጓዛል፤ እህቱም ኩላሊት ትለግሳለች ተብሏል!
በሀበሻ ዊክሊ አስተባባሪነት ለአርቲስት ሙሉዓለም(ሙሌ) የህክምና ወጪ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 17/2012 ዓ/ም በሞዛይክ ሆቴል ለሚካሄደው "ለጋሽ ነኝ" ኮንሰርት የመግቢያ ዋጋ መደበኛ፦ 300 ብር፣ ቪአይፒ፦ 500 ብር ሲሆን ትኬት ሽያጩ ከዛሬ ጀምሮ ይጀምራል ሙሉዓለም ለህክምና በቅርቡ ወደ ህንድ ሀገር ይጓዛል በምነው ሸዋ የተከፈተው ትክክለኛው ጎፈንድሚ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ 27000$ ደርሷል ተብሏል፡፡
ትኬቱ የሚገኝባቸው ቦታዎች፦
ኤድናሞል፣ መድሀኒያለም ሞል፣ ማፊ ሲቲ ሞል፣ጎላጎል ታወር፣ ዘፍመሽ፣ አቻሬ ጫማ፣ ሞዛይክ ሆቴል፣መድሀኒያለም ህንፃ የሀበሻ ዊክሊ ቢሮ ከዛሬ 9:00 ጀምሮ ይሸጣል።
ምንጭ፦ ዋልተንጉስ ዘሸገር/ከዳሰሳ አዲስ የተገኘ/

ያሆዴ መስቃላ!
በሃዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የ"ያሄዴ ማስቃላ" በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የአከባበር ስነ ስርዓቱ በሀገሪቱ ዋናው የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢቲቪ በቀጥታ እየተሰራጨ ነው።

የኢትዮጵያ ጦማሪያን ፎረም⬆️
#በዩኔስኮ አዘጋጅነት በስካይ ላይት ሆቴል እየተዘጋጀ በሚገኘው በዚህ መድረክ ላይ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ እንዴት ሀሰተኛ መረጃዎችን ልናጣራ እንችላለን በሚል በ Cayley Clifford(ከአፍሪካ ቼክ) አቅራቢነት መነሻ ኃሳብ ተነስቶ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በከሰዓቱ መርኃግብር ደግሞ በኢትዮጵያ የጦማርያን አሶሴሽን በማቋቋም ላይ ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
#TIKVAH_ETHIOPIA

#AddisAbeba
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሪሽን /ኢሠማኮ/ የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን እና የኢንዱስትሪ አሰሪዎች ፕሬዚዳንቶች፣ የህዝብ ተወካዮች እና የተለያዩ የሲቪክ ማህበራት እና ጋዜጠኞች በተገኙበት በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ላይ የሠራተኛ ሚናና መርሆች በሚል ርዕስ ወይይት በመደረግ ላይ ይገኛል።
Via Assefa/#TIKVAH_ETHIOPIA/

የሲዳማ ሁኔታ ምክክር በሐዋሳ ከተማ!
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከመስከረም 7-9 ቀን 2012 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ የሚገኘውን አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍ እና ራዕይ ተከትሎ በኮሚሽኑ ውስጥም ስለሚደረገው የለውጥ መርሃ-ግብር ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ምክክር ለማድረግ ሲሆን፤ በዚሁ አጋጣሚም በሐዋሳ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ድንገተኛ ጉብኝት በማድረግ በቅርቡ ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የሚገኙ እስረኞችንና የአያያዛቸውን ሁኔታ ጐብኝተዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-24-4

ፎቶ📸ዛሬ የተባበሩት አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ሀዲድ ውስጥ የገባው እና ለሰዓታት ገደማ የባቡር አገልግሎቱ እንዲቋረጥ ምክንያት የሆነው ኤፍ.ኤስ.አር ተሽከርካሪ።
ፎቶ: አሃዱ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: አሃዱ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የሽናሻ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል “ጋሮ” ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ይከበራል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዋናአፈ-ጉባዔ አቶ ሐብታሙ ታዬ ለኢዜአ እንዳሉት የብሔረሰቡ ባህላዊ የዘመን መለወጫ በዓልን ከመስከረም 16 እስከ 18 /2012 ባለው ጊዜ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡ በዓሉ በተለይም በአሶሳ ከተማ በደማቅ ስነ-ስርዓት ይከበራል ብለዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvhhethiopia
@tsegabwolde @tikvhhethiopia
#AddisAbeba
ባዕድ ነገር በመቀላቀል እንጀራ እያጋገሩ ለገበያ ያቀርባሉ ያላቸውን ሁለት ግለሰቦች በህዝብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የን/ስ/ላ/ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሰታወቀ፡፡
ፖሊስ መምሪያ ከህዝብ የደረሰውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ መስከረም 13 ቀን 2012 ዓ.ም በወረዳ 3 ክልል መካኒሳ አቦ ጀርባ በተከራዩት ቤት ውስጥ ባዕድ ነገር በመቀላቀል እንጀራ እየጋገሩ ለገበያ ያቀርባሉ ያላቸውን ሁለት ግለሰቦችን መያዙን አስተውቋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የመካኒሳ አከባቢ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል መርማር ረ/ሳጅን ስሜነህ ብድሬ እንደሳወቁት ፖሊስ ከህዝብ የመጣውን ጥቆማ ለወረዳ ንግድና እንዱስትሪ ዕ/ቤት እና ለምግብ መድሃኒትና ጤና እክብካቤ አስተዳደር ዕ/ቤት በመሳወቅ በቦታው ተገኝተው ሁኔታውን በጋራ ማጣራታቸውን አስታውቀዋል፡፡
https://telegra.ph/ETH-09-24-7
ምንጭ፦ የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን

በአዲስ አበባ የሆራ ፊንፊኔ እና በቢሾፍቱ የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው ኤግዚቢሽንና ባዛር ዛሬ ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑ ለ10 ቀናት ይቆያል።
@tsegabwolde @tikvahethipia
@tsegabwolde @tikvahethipia
1 ሺህ 323 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ!
በ2011 በጀት አመት በተለያዩ ክልሎች በተፈጠሩ ግጭቶች ተሳትፈዋል በተባሉ 1 ሺህ 323 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡
በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ 1 ሺህ 229 ሰዎች ህይዎት ያለፈ ሲሆን በ1 ሺህ 393 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ሲደርስ በ19 ሰዎች ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተደራጁ ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍቃዱ ፀጋ ገልፀዋል፡፡
በግጭቶቹ ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የዜጎች ንብረት የወደመ ሲሆን፤ 1.2 ሚሊዮን ዜጎች ከመኖሪያ ቤታቸውና ከአካባቢያቸው ተፈናቅለዋል። ከተከሳሾቹ መካከል 645 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ ሲሆን 667 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ደግሞ በቁጥጥር ስር አልዋሉም፡፡ የ10 ተጠርጣሪዎች ክስም በምህረት መነሳቱን ዳይሬክተሩ አክለዋል፡፡
በመጨረሻም አቶ ፍቃዱ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በሚደረግ እንቅስቃሴ ዙሪያ የሚስተዋለው ክፍተት አስመልክቶ መፍትሔ ያሉትን ሀሳብ ሲጠቁሙ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ህብረተሰቡና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ከፍትህ አካላት ጎን በመቆምና ተጠርጣሪዎችን አሳልፎ በመስጠት በኩል በጉዳዩ ላይ በባለቤትነት ስሜት ሊሰሩ እንደሚገባ አጽእኖት ሰጥተው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
https://telegra.ph/ETH-09-24-6
ምንጭ፦ የፌደራል ጠቃቤ ህግ

ለሚመከተው አካል⬆️
"በአማራ ክልል በ ደ/ጎንደር ዞን በሊቦ ከምከም ወረዳ በ ይፋግ ቀበሌ "አንሻ ወንዝ" ተብላ በምትጠራው ድልድይ መደርመስ ስላጋጠመን የሚመለከተው አካል ምላሽ እንዲሰጠን እንጠይቃለን፡፡"

ውል ይዘው ያልቀረቡ ተማሪዎች አይመዘገቡም!
በተያዘው ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት ከሚኖሩበት ወረዳ ትምህርት ፅህፈት ቤት ውል መፈጸም እንዳለባቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ለዚህም ሚኒስቴሩ የተማሪዎች ቤተሰቦች በተገኙበት በወረዳቸው ትምህርት ፅህፈት ቤት ተሞልቶና ተፈርሞ ማህተም የሚደረግበት ፎርም ይፋ አድርጓል።
በዚህ መሰረትም ነባርና አዲስ ተማሪዎች ይህን ውል ይዘው እስካልቀረቡ ድረስ በተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መመዝገብ የማይችሉ መሆኑ ተገልጿል። የሚፈፀመው ውል የተማሪዎችንና የተቋማቱን ሰላምና ደህንነት በማስጠበቅ ተማሪዎች ተረጋግተው መማር የሚጠበቅባቸው ደረጃ ላይ እንዲደርሱ የሚያስችል ነው ተብሏል። ከዚህ ባለፈም ተማሪዎች ለሚያጠፉት ጥፋትም ሆነ ለሚያደርሱት ጉዳት እነሱም ሆኑ ወላጆቻቸው ተጠያቂ መሆናቸውን ለማስገንዘብና ሃላፊነት እንዲወስዱ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል።
Via #FBC

ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈፃፀም 68 ነጥብ 3 በመቶ ደርሷል!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ያለበትን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ አስመልክተው በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 68 ነጥብ 3 በመቶ መድረሱን ገልጸዋል፡፡ የኮርቻ ቅርፅ ግድቡ ግንባታ 96 በመቶ መድረሱን ያስታወቁት ዋና ሥራ አስፈፃሚው በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ እንደሆነም አብራርተዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-24-5

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የምትመለከቱት ቪድዮ የታላቁ የህዳሴ ግድብን የስራ ሁኔታ የሚያሳይ ነው። ከሰሞኑን ግድቡ እንደቆመ ተደርጎ በማህበራዊ ሚዲያ ሲወራ ነበር። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልም ሲሰራጭ የነበረው ፕሮፖጋንዳ #ሀሰተኛ ነው፤ የግድቡ ስራ አልቆመም ስራውን በአጭር ጊዜ በጥራት #ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ማለቱ አይዘነጋም።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የከፍቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ማሸቀሬ ባሮ” በካፋ ዞን በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ዛሬ መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ በዋናነት ዛሬ በድምቀት የተከበረው እ.አ.አ ከ1390 ዓ.ም እስከ 1897 ዓ.ም ነግሰው የነበሩት የካፋ ነገስታት መካነ መቃብር በሚገኝበት ሾሻ ሞጎ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ውል ሳይዙ በአሁን ሰዓት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎች እንዴት ሊሆኑ ነው?
"በዘንድሮው ዓመት አዲስ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡም ሆነ ነባር ተማሪዎች የሚከተለውን ፎርም ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በወረዳቸው በሚገኝ ትምህርት ፅ/ቤት ተሞልቶና ተፈርሞ እንዲሁም ማህተም ተደርገበት በዩኒቨርስቲ የምዝግባ ወቅቶች ይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ይሄንን ካላቀረቡ እንደማይመዘገቡ እናስታውቃለን" ይህን ያለው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ነው።
ምንም እንኳን ተማሪዎች እና ወላጆች ውሉ ላይ እንዲፈርሙ እና ይዘው እንዲመጡ ቢያሳውቅም ይህን ጉዳይ ሳይሰሙ ቀድመው ወደዩኒቨርሲቲያቸው የገቡ ተማሪዎች እንዴት እንደሚሆኑ ያለው ነገር የለም። እንደተባለው ደግሞ ያለውል ምዝገባ ማካሄድ አይቻልም። በተጨማሪ ከብዙ ቦታዎች የሚደርሰን ጥቆማ ውሉን ለማግኘት እና ለመሙላት ተማሪዎችና ወላጆች እንደተቸገሩ ነው። በየአካባቢው ባሉ የወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ቢባልም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ቦታ ስለዚህ ጉዳይ ምንም እንደማያውቁ ነው የቤተሰባችን አባላት እየገለፁ ያሉት። ዛሬም ይፋ በተደረገው መረጃ ምንም ዝርዝር ማብራሪያ አልተሰጠም ይህም ብዙ ጥያቄ እያስነሳ ነው።
የበርካታ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ተቃርቧል፤ ይህ ነገር በስፋት ቀደም ብሎ መነገር እና ለተማሪም ሆነ ለወላጅ መድረስ አልነበረበትም? ከሳምንታት በፊት TIKVAH-ETH ይህን ውል ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወስዶ ሲያጋራ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በግልፅ ያለው ነገር አልነበረም። የመንግስትም ሆነ የግል ሚዲያ ስለጉዳዩ ሲናገሩ አልተሰማም።
ምላሽ የሚሰጠን አካል ካለ እናቀርባለን!

ከዚህ በታች የምታነቡት ከአዲስ አበባ የተላከ ነው...
"...አሁን አዲስ የወጣው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች በወላጆችና በዩኒቨርሲቲ መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል በኛ ወረዳ ምንም የደረሰን መረጃ ስለሌለ ውሉን አንፈርም ብለው ሸኝተውናል። ምንድነው የሚሻለን ካለሱ መመዝገብ አንችልም። አዲስ አበባ ጉለሌ ወረዳ 4"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"...አሁን አዲስ የወጣው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች በወላጆችና በዩኒቨርሲቲ መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል በኛ ወረዳ ምንም የደረሰን መረጃ ስለሌለ ውሉን አንፈርም ብለው ሸኝተውናል። ምንድነው የሚሻለን ካለሱ መመዝገብ አንችልም። አዲስ አበባ ጉለሌ ወረዳ 4"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
⬆️ይህ የወላጆች፣ ተማሪዎችና የዩኒቨርሲቲ ውል የሚመለከተው መረጃ በ @tikvahethmagazine /TIKVAH-ETH/ የቀረበው ከ20 ቀን በፊት ነው። በወቅቱ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውሉን አሟልተው የማይመጡ ተማሪዎችን እንደማይመዘግብ ገልፆ ነበር። ደብረ ማርቆስም በተመሳሳይ ከጥቂት ቀናቶች በፊት ነበር ይህን ያለው። ነገር ግን ይህን ጉዳይ ለመላው የሀገሪቱ ተማሪዎች ሊያብራራ የመጣ አካል አልነበረም። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሚዲያዎች አልተናገረም። በዚህ ተማሪዎች ወደተቋማቸው እየገቡ ባሉበት ወቅት ይህ መባሉ ብዙዎችን እያደናገረ ይገኛል። ቀደም ብሎ ሰፊ ሽፋን ሊሰጠው ሲገባ ይህ አልተደረገም። አሁንም ተማሪዎች ውሉን ለመፈራረም ሲሄዱ ብዙ ቦታ አናውቅም የሚል ምላሽ እየተሰጣቸው ይገኛል። ከላይ እስከታች በተናበበ መልኩ ስራዎች ሊሰሩ ይገባ ነበር።
@tsegabwode @tikvahethiopia
@tsegabwode @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሙሃመድ አብዱላሂ የኮንኮርዲያ ዓመታዊ የአመራር ሽልማት አሸናፊ ሆነው ተመረጡ። መሪዎቹ ሽልማቱን አሸናፊ የሆኑት በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ባሉ አገሮች መካከል ለተፈጠረው ሰላም እና የኢኮኖሚ ትስስር ላበረከቱት አስተዋጽዖ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia