ከቴፒ...
"በቴፒ በ2010 ነሀሴ ውስጥ በአከባቢው በተነሳ ግጭት የተፈናቀሉ የ3 ቀበሌ ነዋሪዎች 12 ወራት አስቆጥረው ይገኛሉ፡፡ እስካሁን በቴፒ ከተማ ህዝብ ድጋፍ ነው ህይወታቸው የቆየው፤ እነዚህ ከ10ሺ በላይ የሚሆኑ ተፈናቃዮች ቤቶቻቸው መሉ በመሉ ተቃጥሎ ሰለሚገኝ ወደ ቄያቸው ለመመለስ በተደጋጋሚ ቢገልፁም የትኛውም የመንግስት አካል ለመደገፍ ዝግጁ አይደለም ፍላጎትም የለውም፡፡ እነዚህ ተፈናቃዮች የሸራ ቤት እንኳ ተሰርቶላቸው ወደ ቄያቸው የሚገቡበትን መንገድ ቢፈለግ ወቅቱ የግብርና ስራ የሚሰራበት በመሆኑ ተፈናቃዮቹ ወደ አከባቢያቸው መመለስ ይፈልጋሉ፡፡"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለዎላይታ ዞን የክልልነት ጥያቄ ባስቸኳይ ምላሽ ይስጥ ሲል የዎላይታ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ዎሕዴግ) ዛሬ በሰጠው መግለጫ በድጋሚ ጠይቋል፡፡ የክልሉ መንግሥት እና ደኢሕዴን ሕገ መንግሥታዊውን ጥያቄችን ለማዳፈን እየሠሩ ነው በማለትም ከሷል፡፡ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁም ከዎላይታ ዞንና አካባቢው እንዲይነሳ አሳስቧል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው ጉባዔ ለየትኛውም የክልልነት ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም፡፡
Via #DW/wazema
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #DW/wazema
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ የ10 ሰው እና የ10 ዝሆኖች ህይወት አለፈ!
በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ በህገ-ወጥ እርሻና ሰፈራ መስፋፋት እንዲሁም ህገ ወጥ አደን ሳቢያ የተቆጡ ዝሆኖች በ2011 14 ሰዎችን ያጠቁ ሲሆን ስድስቱ ወዲያውኑ ህይወታቸው አልፏል። ሌሎች አራት ሰዎችም በተለያየ ጊዜ በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው ሲያልፍ በተመሳሳይም አራት ግለሰቦች ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
አስር ዝሆኖች በአንድ ዓመት ውስጥ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ሦስቱ ግልገሎች መሆናቸውን የመጠለያው ኃላፊ አደም ሞሐመድ ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ገልጸዋል። ሰባቱ አዋቂ ዝሆኖችም በህገወጥ አደን ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፣ ግልገሎቹ በአካባቢው በሰፈሩት ሰዎች በመረበሻቸውና ለጭንቀት በመዳረጋቸው መሞታቸውን ገልጸዋል።
Via #አዲስማለዳ_ጋዜጣ

"በ2012 በኦሮሚያ ክልል በህግ ከተፈቀደለት አካል ውጪ የታጠቀ ኃይል እንዳይኖር እንሰራለን" – አቶ አድማሱ
”በ2012 በኦሮሚያ ክልል በህግ ከተፈቀደለት አካል ውጪ የታጠቀ ኃይል እንዳይኖር እንሰራለን” ሲሉ የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ። በአዲሱ አመት በሁሉም መስክ ያልተጠናቀቁ ስራዎችን ማጠናቀቅ እና የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራም ጠቁመዋል።
ላለፉት አምስት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) የ2012 ዓ.ም እቅድና የምክክር መድረክ በትናንትናው እለት ተጠናቋል። ሁለት ሺህ ሰዎች የተሳተፉበትን የምክክር መድረክ በማስመልከት የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።
Via #ENA

በህገወጦች ላይ ተገቢውን እርምጃ ባለመውሰዱ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ምክንያት ሆኗል!
መንግስት በህገወጦች ላይ ተገቢውን እርምጃ በየጊዜው ባለመውሰዱ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ምክንያት እንደሆነ የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኑሮ ንረትን በተመለከተ ሚኒስቴር መስርያቤቱ ዛሬ ባዘጋጀው የንቅናቄ ውይይት መድረክ ላይ እንደተባለው ምንም እንኳን በመንግስት በተለያየ ጊዜ የኑሮ ውድነትን የሚያባብሱ ሰዎች ቢያዙም ተገቢ እርምጃ ባለመወሰዱ ምክንያት የኑሮ ንረቱ ገደብ አጥቷል፡፡
በመድረኩ ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡት የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እሸቴ አስፋው እንዳሉት ህገ ወጦች ላይ መቀጣጫ የሚሆን እርምጃ አለመውሰዱ እንዲሁም ጠንካራ የሆነ የክትትልና ቁጥጥር ስርአት ዝርጋታባለመበጀቱ ህገወጦች እንደልባቸው እንዲሆኑ አድርጓቸዋል፡፡ እንደ ሚኒስቴር ዴኤታው ገለፃ የደላላ ጣልቃ ገብነት፣ ምርትን በክምችት መያዝ፣ ፍትሀዊ ያልሆነ የዋጋ ውድድር (የዋጋ ወሰን)፣ ያለ ደረሰኝ ግብይት ማካሄድና ፎርጅድ ደረሰኝ እንዲሁም የመግዣ ዋጋ አለማየትና የመሸጫ ዋጋ አለመለጠፍ በሀገራችን ለሚታየው ኑሮ ውድነት እንደ አብይ ምክንያት ናቸው፡፡
በሚኒስቴር ዴኤታው የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት በመንግስት በኩል የተለያዩ የመፍትሄ ሀሳብ ተብለው የቀረቡ ሲሆን ስንዴን ለማሰራጨት መዘጋጀቱን፣ የህብረት ስራ ማህበራት ብድር እንዲያገኙና ስራቸውን ማከናወን እንዲችሉ መደረጉን ለአብነት ጠቅሰዋል፡፡
Via #EPA

#SayNoToRacism
ሮሜሎ ሉካኩ ከትላንት ምሽት የዘረኝነት ጥቃት በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት!
"ባሳለፍነው ወር በርካታ ተጫዋቾች የዘረኝነት ጥቃት ደርሶባቸዋል። እኔም በትላንትናው ዕለት የጥቃቱ ገፈጥ ቀማሽ ሆኛለው። እግር ኳስ ሁሉም የሰው ዘር በእኩል የሚዝናናበት ጨዋታ ነው አንዱን ከሌላው ማግለል የምንወደውን ጨዋታ ዝቅ ያደርገዋል።
በሁሉም ሀገራት የሚገኙ የእግርኳስ ፌዴሬሽኖች ለእንደዚህ አይነት ማግለል ጠንከር ያለ እርምጃ ይወስዳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው። የማህበራዊ ትስስር አውታሮች (ኢንስታግራም ትዊተር ፌስቡክ እና ሌሎችም ) ከእግር ኳስ ክለቦች ጋር እጅ እና ጓንት ሆነው መስራት ይጠበቅባቸዋል ምክንያቱም አብዛኛው የሚለጠፉ መልእክቶች ስር ቀለምን መሰረት ያደረገ ጥቃት ስለማይጠፋ ነው።
ክቡራት እና ክቡራን አሁን 2019 ላይ ነው የምንገኘው በዚህ የሰለጠነ ወቅት ላይ ወደፊት መሄድ ሲገባን የኋልዮሽ ጉዞውን ተያይዘነዋል ስለዚህ እኛ ኳስ ተጫዋቾች ህብረታችንን አጠንክረን የምንወደውን እግር ኳስ ንፁህ ለማድረግ አንድ አቋም ላይ መድረስ አለብን" ሮሜሎ ሉካኩ ክለቡ ኢንተርሚላንን አሸናፊ ያደረግችዋን ግብ ካስቆጠረ በኋላ በ ካግላሪ ደጋፊዋች የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት።
ቲኪቫህ ኢትዮጵያ እና ቲኪቫህ ኢትዮጵያ ስፖርት ዘረኝነትን ያወግዛል።
#SayNoToRacism #TikvahEthiopiaAgainstRacism
#TikvahEthiopiaSportAgainstRacism
#RomeluLukaku
@tikvahethsport @kidusyoftahe @yidaaa

ኑ ትውልድ እንገንባ!
💫ሀዋሳ
Tesfa +251926429534
Bisrat +251935932153
💫ዶዶላ
Tolosa 0920068173
💫ለኩ
Biruk Beyene 0916865761
ABEL BRHANU 0916151623
Dawit Endale 0919687777
💫ይርጋለም
Ashenafi 0953804369
Birhanu 0964039768
💫ወላይታሶዶ
Aso +251913776084
Beza 0926172318
💫ዲላ
Mubarek Mohammad 0927829420
Metekiya Tamrat 0973504807
💫አዶላ
Gudisa +251921455586
💫ሀዋሳ
Tesfa +251926429534
Bisrat +251935932153
💫ዶዶላ
Tolosa 0920068173
💫ለኩ
Biruk Beyene 0916865761
ABEL BRHANU 0916151623
Dawit Endale 0919687777
💫ይርጋለም
Ashenafi 0953804369
Birhanu 0964039768
💫ወላይታሶዶ
Aso +251913776084
Beza 0926172318
💫ዲላ
Mubarek Mohammad 0927829420
Metekiya Tamrat 0973504807
💫አዶላ
Gudisa +251921455586
ኑ ትውልድ እንገንባ!
💫አዲስ አበባ
Yonas G/Meskel 0970514616
Meba 0924140293
💫ሰበታ
Yared Lemma 0932540523
Yeabsera Kassa 0921421493
💫ጅማ
Assefa 0911670454
💫ድሬዳዋ
Mehari 0915034762
💫አዳማ
Selam 0949377735
💫ቡታጅራ
Yab 0910899212
💫አምቦ
Haymanot +251943806689
💫ወሊሶ
ዋለልኝ ታሪኩ 0911067620
#TIKVAH_ETHIOPIA📚
💫አዲስ አበባ
Yonas G/Meskel 0970514616
Meba 0924140293
💫ሰበታ
Yared Lemma 0932540523
Yeabsera Kassa 0921421493
💫ጅማ
Assefa 0911670454
💫ድሬዳዋ
Mehari 0915034762
💫አዳማ
Selam 0949377735
💫ቡታጅራ
Yab 0910899212
💫አምቦ
Haymanot +251943806689
💫ወሊሶ
ዋለልኝ ታሪኩ 0911067620
#TIKVAH_ETHIOPIA📚
ኑ ትውልድ እንገንባ!
💫ከሚሴ
0921632606/Nur/
0915543171/Husien/
💫ጎንደር
Yared Asmelash 0918306556
Demeke Tesfahun 0932774806
Daniel Kassahun 0918065446
💫ባህርዳር
Yonas +251983582111
💫መቐለ
0912178520/Ermiyas/
0923602445/Firaol/
💫ራያ ቆቦ
+251949256094/Lulay/
💫ደሴ
MIF 0972461075
#TIKVAH_ETHIOPIA 📚
💫ከሚሴ
0921632606/Nur/
0915543171/Husien/
💫ጎንደር
Yared Asmelash 0918306556
Demeke Tesfahun 0932774806
Daniel Kassahun 0918065446
💫ባህርዳር
Yonas +251983582111
💫መቐለ
0912178520/Ermiyas/
0923602445/Firaol/
💫ራያ ቆቦ
+251949256094/Lulay/
💫ደሴ
MIF 0972461075
#TIKVAH_ETHIOPIA 📚
#update የአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ሠራተኞች በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ያሳደሷቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤቶች ለባለቤቶቹ እስረከቡ። የአቅመ ደካሞችን ቤት የታደሰው ስራ የተከናወነው ከድርጅቱ ሠራተኞች በተሰበሰበ 500 ሺህ ብር ሲሆን ከዚሁ ውስጥ 250 ሺህ ብር ትምህርት ቤቶችን ለማገዝ ይውላል ተብሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ
በሰላም ግንባታ ዙሪያ ከፍተኛ የመንግስት የትምህርት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ያህል አልተወጡም ተባለ፡፡ ለሰላም ግንባታ የዪኒቨርሲቲዎች ሚና በሚል መሪ ቃል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከምሁራንና ተማሪዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የህግና ጉድ ገቨርናንስ ትምህርት ክፍል ከሴንተር ኦፍ ኮንሰርን ጋር በመተባበር ለሰላም ግንባታ የዩኒቨርሲቲዎች ሚና በሚል መሪ ቃል ከምሁራንና የሁለተኛ ዲግሪ የሰላምና ግጭት አፈታት የሚያጠኑ ተማሪዎችን ያሳተፈ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡
Via #SRTA

#update በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እና በራስ ዳሽን ተራራ ላይ ብቻ የሚገኘው ብርቅዬው የዱር እንስሳ ዋልያ ከመጥፋት ስጋት በመውጣት ወደ ዘጠኝ መቶ ከፍ አለ። የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ከ 15 ዓመት በፊት የዋልያዎቹ ቁጥር ወደ 150 ማሽቆልቆሉን ተከትሎ በአደጋ መዝገብ ውስጥ እንዲገባ አድርጎ የነበረ ቢሆንም በ2010 ከፍተኛ የሚባል የቁጥር እድገት በመታየቱ በድጋሚ የቋሚ ቅርስ መዝገብ ውስጥ እንዲገባ ማድረጉ ይታወሳል። ፓርኩ በዓለም ቅርስነት ከተመዘገበበት ጊዜ አንስቶ በፓርኩ ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር በማድረግ የዋልያዎቹን ቁጥር ከፍ ለማድረግ ተችሏል ሲሉ በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ባለስልጣን የብሔራዊ ፓርኮች መጠለያና ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገብረመስቀል ግዛው ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ተናግረዋል።
Via #AddisMaleda
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AddisMaleda
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች ታስረዋል!
በኦሮሚያ ክልል ባለፈው 1 ዓመት ጊዜ ውስጥ “ለውጡን ለማደናቀፍ ተንቀሳቅሳችኋል፤ መንግስትን ተቃውማችኋል” በሚል ከ6ሺህ በላይ ግለሰቦች መታሰራቸውን የኦሮሞ ፌደራል ኮንግረስ (ኦፌኮ) አስታወቀ፡፡
በርካታ የፓርቲውን አመራርና አባላት ጨምሮ ከኢሊባቡር፣ ወለጋ፣ ጉጂና አምቦ አካባቢ ከ6ሺህ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ተይዘው አምቦ በሚገኘው ሰንቀሌ ማረሚያ ቤት እንደታሰሩ የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ በነቀምት ከተማም፣ 200 ያህል ወጣቶች፣ በታሪካዊው የኩምሣ ሞረዳ ቤተ መንግስት ውስጥ በሚገኝ ወህኒ ቤት መታሰራቸውን ነው አቶ ሙላቱ የገለጹት፡፡
የኦፌኮ አባላትና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ግለሰቦች የታሰሩበትን ምክንያት ፓርቲያቸው ለማጣራት መሞከሩን የጠቆሙት ምክትል ሊቀ መንበሩ፤ በአመዛኙ “ከኦነግ እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ የህግ ማስከበር ስራ ለመስራት ነው” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ይናገራሉ፡፡
“ይህ የመንግስት ምክንያት አሳማኝ አይደለም” ያሉት አቶ ሙላቱ፤”እስሩ ቀጣዩን አገራዊ ምርጫ ታሳቢ ያደረገ ነው” ብለዋል፡፡
ስለ እስረኞች አያያዝና የእስር ምክንያቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ክትትል እንዲያደርጉ ያሳሰቡት የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበሩ፤ “ሂውማን ራይትስዎች” ክትትል ለማድረግ ጠይቆ መከልከሉን እናውቃለን ብለዋል፡፡ የእነዚህን እስረኞች ጉዳይ መንግስት በአስቸኳይ አጣርቶ እንዲፈታ በተደጋጋሚ ብንጠይቅም “የህግ የበላይነትን እያስከበርን ነው” ከሚል ምላሽ ውጪ መፍትሄ አላገኘንም ብለዋል፤ አቶ ሙላቱ ገመቹ፡፡

ለመከላከያ ሰራዊት አባላት እውቅና ተሰጠ!
በሶማልያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሃይል (አሚሶም) ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ዕውቅና ሰጠ። እውቅናው የተሰጠው በአሚሶም ስር በሰላም ማስከበር ላይ የተሰማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በግዳጅ ላይ ላሳዩት ቁርጠኝነት፣ ለከፈሉት መስዋዕትነት እና ሙያዊ ተጋድሎ መሆኑንም አሚሶም በድረ ገጹ ባወጣው መረጃ አስታውቋል።
Via #FBC