በቺክቭ ተጠቂቻለሁ የሚል ጥርጣሬ ካደረብኝ ምን ማድረግ አለብኝ? ትኩሳት እና የመገጣጠሚያ ህመም ለመቀነስ መድሀኒቶችን መጠቀም ጥቅም ሊኖረው ይችላል። ሐኪም ያማክሩ።
ቺክቭ ይዞኝ ሉሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ካደረብዎ፦
የታይብዎ ምልክቶችን መዝግበው በመያዝ ወደ ሐኪም ይሂዱ።
ራስዎን ተጨማሪ በትንኝ ከመነከስ ይከላከሉ።
በቺክቭ ከተያዙ በሽታው ወደ ሌሎች ሰዎች ላለማስተላለፍ እራስዎን ከትንኝ ንክሻ መከላከል ይኖርብዎታል።
ምን ማድረግ አለብኝ?
#ይልበሱ
ረዥም፣ ቀለል ያለ እና ቀላል ቀለም ያለው ልብስ ይልበሱ።
#ፈሳሽ_ማድረቅ
እቤት ውስጥም ከቤት ውጪም ያለ ማንኛውም ያቆረ ውሃ ያስወግዱ።
#ማታ እና #ጠዋት
ማታና ጠዋት ትንኞች በብዛት የሚንቀሳቅሱበት ጊዜ በመሆኑ በተቻለ መጠን ከቤት አይውጡ።
#DCSSH
#share #ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ለ31 ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ተሰጠ!
የቻይና መንግስት ለ31 ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠ። በኢትዮጵያ የቻይና ኢምባሲ ነጻ የትምሀርት አድሉን አስመልከቶ ዛሬ ረፋድ 31 ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል የምስክር ወረቅት ሰጥቷል። የትምህርት እድሉ የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ አቻው በሰጠው የትምህርት ነጻ አድል መሰረት ከመላው የአገሪቱ ዩንቨርሲቲዎች በተሰጠ ኮታ ተወዳድረው ላለፉት እንደተሰጠ በፕሮግራሙ ላይ ተጠቅሷል።
በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጃይን ነፃ የትምህርት ዕድል ለተሰጣቸው ተማሪዎች ፣ በኢትዮጵያና በቻይና ህዝብ እና መንግስት መካከል የወዳጅነት ድልድይ ሆናችሁ መገኘት አለባችሁ ብለዋል። ወደ ቻይና በምታድርጉት ጉዞም ከማንኛውም ሰው ምንም አይነት ምግብ ነክ ነገር መልዕክት አድርሱልኝ ከተባላችሁ እንዳትቀበሉ ሲሉም አምባሳደሩ አሳስበዋል።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም

በኢትዮጵያ የካሜሩን አምባሳደርና በአፍሪካ ኅብረት የካሜሩን አምባሳደር እንዲሁም ልዩ መልዕክተኛ ጃኮስ አልፍሬድ ሰኞ፣ ነሐሴ 6/2011 ማለዳ ላይ ሞተው መገኘታቸውን የአፍሪካ ኅብረት ዋና ፀሐፊ #ሙሳ_ፋኪ_መሐመት በትዊተር ገፃቸው ላይ አስታውቀዋል። በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት አምባሳደሩ፥ የህልፈታቸው ምክንያት በውል አልታወቀም። የአፍሪካ ኅብረትም #ለወዳጆቻቸው እና ለመላው #የካሜሩን ሕዝብ መፅናናትን ተመኝቷል።
Via #አዲስማለዳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #አዲስማለዳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችና መላ ሰራተኞች በተገኙበት የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2012 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል።
Via ትምህርት ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ትምህርት ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምላሽ እየጠበቅን ነው!
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና/የ12ኛ ክፍል/ #ውጤትን በተመለከተ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች እየጠየቃችሁ ያለውን ጥያቄ ለሚመለከተው ክፍል አቅርበን ምላሽ እየጠበቅን እንገኛለን፤ የሚደርሰን መረጃ ካለ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

ኢትዮጵያ በአካዳሚ አዋርድ...
“የንፋሱ ፍልሚያ” የተሰኘውና በውጭ አገር ዜጎች ተደርሶ ዳይሬክት የተደረገው ፊልም ኢትዮጵያ በአካዳሚ አዋርድ ዕጩነት አቀረበችው። በዕጩነት የቀረበው ፊልም በጊዜና ቴክኒካዊ ችግሮች ሳቢያ ከሌሎች #አገርኛ ፊልሞች ጋር ሳይወዳደር በብቸኝነት መመረጡም ታውቋል። በአውሮፓ የዘመን ቀመር 1929 የተመሰረተውና ተቀማጭነቱን በአሜሪካ #ካሊፎርኒያ ያደረገው አካዳሚ አዋርድ ዘንድሮ ለ92ኛ ጊዜ በየካቲት 2020 ይካሄዳል።
Via #ENA

#ሰበር_ዜና
የ12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ከአንድ ሰዓት በኋላ ይለቀቃል ተባለ። የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ከፍል ውጤትን አስመለክቶ ከአንድ ሰዓት በኋላ መግለጫ ለመስጠት መገናኛ ብዙሃነን ጠርቷል። መግለጫው ከተጠናቀቀ በኋላ ተፈታኞች ከ11 ዐሰት ጀምሮ በኤጀንሲው ድረገጽ ላይ ገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
Via ETHIO FM

ከ11:00 በኃላ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ!
የ12ኛ ክፍል/የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤትን በተመለከት ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል መግለጫው ከተጠናቀቀ በኋላ ተፈታኞች ከ11 ሰዓት ጀምሮ በኤጀንሲው ድረገጽ ላይ ገብታችሁ ውጤታቸውን ማየት እንደምትችሉ ተገልጿል።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የ12ኛ ክፍል/የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤትን በተመለከት ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል መግለጫው ከተጠናቀቀ በኋላ ተፈታኞች ከ11 ሰዓት ጀምሮ በኤጀንሲው ድረገጽ ላይ ገብታችሁ ውጤታቸውን ማየት እንደምትችሉ ተገልጿል።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ውጤትን በተመለከተ...
የትምህርት ሚኒቴር ዴኤታን ወ/ሮ ፅዮን ተክሉን በስልክ እነጋግሬያቸው ነበር ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ መግለጫ እንደሚሰጥ #አረጋግጠውልኝ ተማሪዎችም ውጤታቸውን ከ11:00 በኃላ ማየት እንደሚችሉ ገልፀውልኛል።

app.neaea.gov.et
ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
#ሼር #share

#መግለጫ
የ2011 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ነሐሴ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ይፋ ተደረገ!
በ2011ዓ/ም ዓመታዊ የትምህርት ሰሌዳ መሰረት የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ ብሄራዊና ክልላዊ ፈተናን ደህንነት በማስጠበቅና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በመንግሰት ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ፈተናውን በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን በመንግስትና በህዝቡ ሰፋፊ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ በተለይም ተግባሩን በጠራ ዕቅድ የመምራትና የህብረተሰቡን ግንዛቤና ባለቤትነት የማሳደግ ብሎም ከማዕከል እስከ ትምህርት ቤት በተደራጀ ግብረሃይል መምራት ተችሏል፡፡
በዚሁ መሰረት ባለድርሻ አካላትና መላው ህዝብ ባደረጉት ርብርብ እጅግ በተረጋጋ የፈተና አካባቢ ፕሮግራሙን በማሳካቱ የአመቱ የፈተና አስተዳደር ስራው መሻሻል አሳይቷል፡፡ በመሆኑም ኤጀንሲው በፈተና አስተዳደሩ ሂደት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ የፌዴራልና የክልል ተቋማት፣ ለፈተና አስፈጻሚዎች፣ ለመላው ተፈታኝ ተማሪዎች፣ የተማሪው ወላጆች እና በሂደቱ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት በሙሉ ከፍተኛ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡
ኤጀንሲውም የፈተና ደህንነትን የማሰጠበቅ ስራውን ከፈተና ዝግጅት እስከ ውጤት ገለፃ ለማሰቀጠል በመስራት ላይ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ኤጀንሲው ፈተናው በተሰጠበት ወቅት የፈተና ህግ ጥሰት መፈፀማቸው በወቅቱ ከቀረቡ ሪፖርቶችና ተያያዥ መረጃዎች በመረጋገጡ የ68 ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ አድርጓል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ኤጀንሲው በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብ/ብ/ህ፣ አማራ እና ቤንሻንጉል ክልሎች በሚገኙ የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 846 ተፈታኞች የተወሰኑ የትምህርት አይነቶች ያገኟቸውን ውጤቶች ማጣራትን የሚጠይቅ ሆኖ አግኝቶታል፡፡
ኤጀንሲው በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የእነዚህ ተማሪዎች ውጤት በተለዩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ ውጤታቸው ተይዞ ተጨማሪ ማጣራት እንዲደረግበት ወስኗል፡፡ ስለሆነም ኤጀንሲው ከሚመለከታቸው አካላት በተውጣጣ ግብረሃይል የሚያደረገው የማጣራት ስራ እንዲሳካና የጀመረውን የትምህርት ጥራት የማስጠበቅ ጅምር ስራ እንዲጠናከር የሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ እንዳይለይው በመጠየቅ፣ ለመላ ተማሪዎች በሙሉ መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ይመኛል፡፡
ነሐሴ 7 ቀን 2011 ዓ.ም.
አዲስ አበባ
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ

ከፍተኛው ውጤት 645 ሆኖ ተመዘገበ!
በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ ከፍተኛው ውጤት 645 ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን፥59 ተማሪዎች ደግሞ ከ600 በላይ ማምጣታቸው ተገልጿል። በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች ውስጥ 48 ነጥብ 59 በመቶ የሚሆኑት ከ350 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ኤጀንሲው አስታውቋል።
የዩንቨርስቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 322 ሺህ 717 ተማሪዎች መካከል 319,264 የሚሆኑት ፈተናውን መውሰዳቸውን ከኢጀንሲው የተገኘ መረጃ ያመለክታል።
Via #FBC

ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው አማራ ክልል ነው!
ዘንድሮ ፈተና ላይ ከተቀመጡት መካከል ከፍተኛው ውጤት 645 ሲሆን አማራ ክልል ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበበት ክልል መሆኑ ተገልጿል።
Via #ETHIOFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዘንድሮ ፈተና ላይ ከተቀመጡት መካከል ከፍተኛው ውጤት 645 ሲሆን አማራ ክልል ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበበት ክልል መሆኑ ተገልጿል።
Via #ETHIOFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የ68 ተማሪዎች ውጤት ተሰርዟል!
🏷በአማራ፣ ደቡብ ፣ ቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልሎች 846 ተማሪዎች ከፍተኛና ተመሳሳይ የውጤት መመሳሰል በማምጣታቸው ተጨማሪ #ማጣራት እንዲደረግባቸው ተወስኗል። በፈተናው ወቅት በተፈጸመ የደነብ ጥሰት 68 ተማሪዎች ውጤት #መሰረዙም ተገልጿል።

ውጤት የምታዩባቸው አማራጮች!
ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
በተጨማሪም...
ተማሪዎች ከምሽት ጀምሮ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 8181 ላይ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በመላክ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።

ሁላችሁም በዚህ ድረ ገፅ በመግባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ! app.neaea.gov.et
#tikvah
2009 እና 2010 እንዳደረግነው ዘንድሮም ውጤታችሁን በማየት የሚያግዟቹን የቤተሰባችን አባላት ከዚህ በታች እናስተዋውቃችኃለን፦
የመፈተኛ ቁጥራችሁን ላኩላቸው!
@zeuuuuuus
@ehajjroba
@Ye_habshea_lij
@KidusieZFasilKenmaFentahun
@Eyosm
@Neooman
@mah21212121
@Yoni_Wg
@JEROMINAA
@Menelik_G
@Mamabete
@Adrus13
@Rebi_zideni_ilma
@yafet0
@tati0_0
@Ricksanchez137
@showlove4ll
@xxxyxxx62342xxx2yy124xxxxxxxxxx
@Andikiya
@alphAk7
@Nati12g
@Jina_55
@Bisszy
@Abenudan
@fasilminale
@dawityman
@bk_mebe
@henoktes72
@jerMaiN_LaMarr_Cole
@MixingLiquor
@J2129
@Beki_Gz
@Yididii
@Tewfeeq
@Fajoa
@Precious_ummi
@Amtheonee
@Abdidebela
ይህን #የቴሌግራም ቦት በመጠቀም በቀላሉ የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላቹ ።
👉To use the bot
> join @grade_12_placement_bot
> click on start
> put your registration number
> results will be displayed.
Biruk Tilahun - AAU
@tikvahethiopia
አመስግኑልን!!
#TIKVAH_ETH ወደሌሎች መረጃዎች ያልፋል!!

Running against the wind
የንፋሱ ፍልሚያ/Running against the wind/ የተሰኘው ፊልም በ92ኛው አካዳሚ አዋርድ( ኦስካር) ላይ ለውድድር ቀረበ!
በርካታ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ባለሞያዎች የተሳተፉበትና የንፋሱ ፍልሚያ/Running against the wind/ የተሰኘው ፊልም በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን የ115 ደቂቃ ርዝማኔ ያለው ነው፡፡
ፊልሙ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴንና አርቲስት ጋሽ አበራ ሞላ/ስለሺ ደምሴ/ ጨምሮ ሌሎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ተዋንያኖች በመሪ ተዋናይነት የተወኑበትበትና በያን ፊሊፕ ቫይል ዳይሬክት የተደረገ ሲሆን በኢንተርናሽናል ፊቸር ፊልም ምድብ በ92ኛው አካዳሚ አዋርድ( ኦስካር) ላይ ለውድድር ቀርቧል፡፡ ፊልሙ የአንድ አትሌትና የአንድ ፎቶ ግራፈር ጓደኛሞች የሚያደርጉትን ከሀረር እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቅ የህይወት ግብግብ የሚተርክ አድቬንቸር ድራማ ነው፡፡
Via Ministry of Culture & Tourism

''የከተማችን ነዋሪ በበጎ ፍቃድ እያሳየን ያለው ተሳትፎ እስካሁን ካገለገልነው በላይ ዝቅ ብለን እንድናገለግል የሚያደርግ ነው''- ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ
የከተማችን ነዋሪ በበጎ ፍቃድ መርሀግብሩ እያሳየን ያለው ከፍተኛ ተሳትፎ እስካሁን ካገለገልነው በላይ ዝቅ ብለን እንድናገለግል የሚያደርግ ነው ሲሉ የከተማዋ ም/ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናገሩ። የመርካቶ ነጋዴዎችን ጨምሮ በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰቡት ከ1.8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍን ለከተማ አስተዳዳሩ አስረክበዋል።
ስጦታውን የተረከቡት ኢንጅነር ታከለ ኡማ በክፍለ ከተማው የሚገኘውን የአዲስ ከተማ ት/ቤት የክረምት እድሳት የደረሰበትን ደረጃንም ጎብኝተዋል። ከከንቲባ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው የመርካቶ አካባቢ ነጋዴዎችም የትምህርት ቤቱን ቅጥር ግቢ አስፋልት ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
ኢ/ር #ታከለ_ኡማ በአዲስ አመት በመንግስት ት/ቤት ለሚማሩ ከ600 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመደገፍ የታያዘው ግዙፍ ህልም በከተማዋ ነዋሪዎች ከፍተኛ ተሳትፎ ሊሳካ ችሏል ብለዋል። የህዝቡ ተሳትፎ የከተማ አስተዳደሩን ለተሻለ ስራ የሚያነሳሳው እንደሆነም የተናገሩት ኢንጅነር ታከለ በአፍሪካ ግዙፉ የገበያ ማእከል የሆነውን መርካቶን ታሪካዊ አሻራውን ሳይለቅ በዘመናዊ መልኩ እንዲገነባ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን ተናግረዋል።
Via #EPA

#update የአማራ ክልል የግል የመካከለኛና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማኅበር ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ለተፈናቃዮች ማቋቋሚያና ድጋፍ እንዲዉል ዕርዳታ አደረገ፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሆንግ ኮንጉ ተቃውሞ አልበረደም!
በሆንግ ኮንግ አየር ማረፊያ ትላንት የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ እስካሁን ድረስ አለመብረዱንና ወደ ውስጥም ሆነ ወደ ውጭ የሚደረጉ የአውሮፕላን በረራዎች መሰረዛቸውን የከተማዋ አስተዳዳሪ ካሪ ላም ገለፁ። አስካሁን ድረስም 150 ወደ ውጭ የሚደረጉ ጉዞዎች እና 147 ወደ ውስጥ የሚደረጉ በረራዎች መሰረዛቸውን ሲ-ኤን-ኤን ዘግቧል።