#አዲስ_አበባ_ፖሊስ
የአ/አ ፖሊስ ልዩልዩ ሞያ ማሰልጠኛ ምልምል ፖሊሶች ከአ/አ ፖሊስ የተለያዩ ክፍል የመጡ አመራሮት እና የኮልፌ ቀራንዮ የወረዳ 10 የአስተዳደር ሰራተኞች በኮልፌ ፓሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ከ6000 በላይ ችግኞችን በመትከል የአረጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል!" #ermi
የአ/አ ፖሊስ ልዩልዩ ሞያ ማሰልጠኛ ምልምል ፖሊሶች ከአ/አ ፖሊስ የተለያዩ ክፍል የመጡ አመራሮት እና የኮልፌ ቀራንዮ የወረዳ 10 የአስተዳደር ሰራተኞች በኮልፌ ፓሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ከ6000 በላይ ችግኞችን በመትከል የአረጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል!" #ermi
#አረንጓዴ_አሻራ የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል!
#ዶክተር_አብይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሶዶ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ የህዝብ አቀባበል ጠብቋቸዋል። በሶዶ ስቴዲየም ለተሰበሰበ ህዝብም ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ ለሁሉ ነገር መፍትሄ ለማምጣት መነጋገር፣ መደማመጥና ትዕግስት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡
#Shashemene Inspire Charity & Development social Association
#ፍቼ_ሰላሌ በወዴሳ ተራራ የኢትዮጵያ ጤና ቢሮ ሚንስትር ዶክተር አሚር አማን እና ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የችግኝ ተከላ ተከናውናል!