በ #ICT-Park እምንገኝ የ IT አና የሶፍትዌር መተግበሪያ ሰራተኞች በዛሬው እለት የሀገራችንን ታሪክ በመጋራት እኛም አሻራችንን አኑረናል #አረንጓዴሻራ #GreenLegacy #CIMAC-ET #ICT-Park-Administration
#አቡነ_ጴጥሮስ
ኢ/ር ታከለ ኡማ በአቡነ ጴጥሮስ የ83ኛ ዓመት የሰማዕትነት የመታሰቢያ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ በአቡነ ጴጥሮስ የሰማዕትነት የመታሰቢያ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ንግግር አድርገዋል፡፡ የአባታችን አቡነ ጴጥሮስ መስዋዕትነት ዛሬ ላለነው ትውልድ ብዙ መልዕክት አለው ያሉት ኢ/ር ታከለ ለሀገር የሚከፈል መስዋዕትነት የራስን ህይወት አሳልፎ እስከመስጠት መሆኑን ትምህርት የሰጠን ነው ብለዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ለብፁዕነታቸው በሃውልታቸው ስር የመታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ካኖሩ በኃላ ችግኝ ተክለዋል፡፡
(ከንቲባ ጽ/ቤት)

#አረንጓዴ_አሻራ ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የገቢዎች ሚኒስቴርና ኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች ችግኝ ተከላ አካሂደዋል።
#አረንጒዴ_አሻራ "ዛሬ ሻሸመኔ ቶጋ ካምፕ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ ቢሆንም ህዝቡ በሞራል ተክሎ እየተመለሰ ነው እኛም የቻናሉ ቤተሰቦች ነን!"