#ግብፅ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ምኒስትር #ገዱ_አንዳርጋቸው ወደ ግብፅ አቅንተው ከፕሬዝዳንት አብዱል ፋታኅ አል-ሲሲ ተገናኝተዋል። ውጭ ጉዳይ ምኒስትሩ ፕሬዝዳንቱን ሲያገኙ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እና የጠቅላይ ምኒስትሩ ልዩ አማካሪ አቶ ግርማ ብሩ አብረዋቸው ነበሩ።
Via #Eshet_Bekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የሞተር እገዳ~በሀዋሳ ከተማ!
በሐዋሳ ከተማና በዙሪያዋ አጋጥሞ ከነበረው ሁከት ጋር በተያያዘ ለጸጥታ ሲባል በከተማዋ ውስጥ ሞተር ሳይክሎች እንዳይቀሳቀሱ እገዳ መጣሉን ቢቢሲ ያናገራቸው የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎችና የከተማዋ ነዋሪዎች አረጋግጡ።
እርማጃው የተወሰደው ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው ብለው የሚያምኑት የከተማዋ ነዋሪዎች እገዳ መጣሉ በክልሉ መገናኛ ብዙሃን በኩል እንደተገለጸ ጠቅሰዋል። አሽከርካሪዎች ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
በዚህም ምክንያት በሐዋሳ ከተማ በብዛት ይተዩ የነበሩት ሞተር ሳይክሎች #ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እንደሌሉ የገለጹት አንድ ነዋሪ ትራፊክ ፖሊሶችም መንገድ ላይ ያገኟቸውን ሲያስቆሙ መመልከታቸውንና መኪኖችና ባጃጆች ግን በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ እንደሚታዩ ገልፀዋል።

የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች መድረክ ረግጠው ወጡ!
በኢትዮጵያ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህገ-ረቂቅ ውይይት ላይ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች መድረክ ረግጠው ወጡ፡፡ በህገ-ረቂቁ እንዲካተቱ ያቀረብናቸው ማሻሻያዎች አልተካተቱም ፤ ሃሳቦቻችንና አስተያየቶቻችን ያልተካተቱበትን ሰነድ ለመቀበል እንቸገራለን በማለት ነው የተወሰኑ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች መድረኩን እረግጠው የወጡት፡፡ እንዲካተቱ ያቀረብናቸው ማሻሻያዎች ሳይካተቱ ህገ-ረቂቁ እንዳይጸድቅ ሲሉ ቋሚ ኮሚቴውን አሳስበዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የመንግስት ሰራተኞች ለምርጫ በእጩነት ከተመዘገቡበት ጊዜ ጀምሮ የምርጫ ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከስራ ገበታቸው በጊዜያዊነት እንደሚለቁና ደመወዝና ጥቅማ-ጥቅማቸውም እንደማይከር በሚዘረዝረው ረቂቅ-ህግ አንቀጽ 33 ላይ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በደመወዙ ኑሮውን መደጎም ያልቻለን የመንግስት ሰራተኛ ለምርጫ በዕጩነት ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ ደመወዙና ጥቅማ-ጥቅሙ አይከበርም ማለት ወደ ምርጫ አትግቡ ከማለት ለይተን አናየውም ብለዋል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎቹ፡፡
የመንግስት ሰራተኞች በስራ ሃላፊነት ያገኙትን ስልጣን ፣ የመንግስትንና የህዝብን ሃብትና ንብረት ለምርጫው አገልግሎት እንዳያውሉት ለማስቻል እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናግረዋል፡፡ በግንቦት ወር 2011 ዓ.ም 107 የነበሩ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ቁጥር አሁን ላይ 137 እንደደረሰ ወይዘሪት ብርቱካን ገልጸዋል፡፡

የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በውርስ እንዲተላለፍ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ። #አዲስአበባ #AddisAbeba
ዝርዝሩን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/MB-07-25
ዝርዝሩን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/MB-07-25
#አዲስ_አበባ
የትራፊክ ህግና ደምብ በሚጥሱ እግረኞች ላይ ቅጣት ሊጀመር ነው። ቅጣቱ ደግሞ ከ40-60 ብር ሲሆን አቅም የሌላቸው በcommunity service ላይ እንዲሳተፉ ይደረጋል ብሏል የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ቢሮ።
Via #Samarawit_Lemma
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የትራፊክ ህግና ደምብ በሚጥሱ እግረኞች ላይ ቅጣት ሊጀመር ነው። ቅጣቱ ደግሞ ከ40-60 ብር ሲሆን አቅም የሌላቸው በcommunity service ላይ እንዲሳተፉ ይደረጋል ብሏል የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ቢሮ።
Via #Samarawit_Lemma
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#SEPDM
ደኢህዴ ዛሬ በጀመረውና ለ5 ቀናት ይዘልቃል በተባለው ስብሰባ በሃገራዊ እና ክልልላዊ ወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች እና በክልል ለመደራጀት በቀረቡ ጥያቄዎች መነሻነት የተዘጋጀው የጥናት ውጤት ላይ ይመክራል ተብሏል።
ንቅናቄውን ዛሬ ያወጣውን ሙሉ መግለጫ ታነቡት ዘንድ👇
#ደኢህዴን ----- https://telegra.ph/SEPDM-07-25

ኦቦ #በቀለ_ገርባ ~~ #መቐለ_ዩኒቨርሲቲ
የፌደራል ሥርዓት አወቃቀር #ለቋንቋዎች እድገት መሠረት ከመጣሉ ባለፈ ኅብረተሰቡም ባደገበት ቋንቋ የመንግሥት አገልግሎት ለማግኘት እንደሚያስችለው የቋንቋ ምሁሩና ፖለቲከኛው አቶ #በቀለ_ገርባ ገለጹ። "የኢዮጵያ ቋንቋዎችና ጠቀሜታዎች" በሚል የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀው መድረክ ዛሬ ተካሂዷል።
ተጨማሪ የንብቡ👇
https://telegra.ph/Mekelle-07-25

1627ኛ መደበኛ ሎተሪ ወጣ!
/#ሼር #share/
1627ኛው መደበኛ ሎተሪ ሐሙስ ሐምሌ 18 /2011 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፦
1ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 144452
2ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 012990
3ኛ. 150,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 063848
4ኛ. 60,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 103843
5ኛ. 30,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 226887
6ኛ. 3 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,200 የሚያስገኙት ዕጣ ቁጥሮች 011469፣159001 እና 136296
7ኛ. 3 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኙት ዕጣ ቁጥሮች 225384፣ 063624 እና 033886
8ኛ. 34 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 8564
9ኛ. 34 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 9847
10ኛ. 34 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 5429
11ኛ. 340 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 239
12ኛ. 340 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 317
13ኛ. 3400 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 30 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 00
14ኛ. 34,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 15 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 9 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡
የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
#ሼር #share

በሀሰተኛ ወሬ ሰው ተገደለ!
በባንግላዲሽ "ሕፃናት ሊሰርቁ ነው" በሚል በተነዛ ሐሰተኛ ወሬ ሳቢያ ስምንት ሰዎች በደቦ ጥቃት መሞታቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
ሟቾቹ በባንግላዲሽ ዋና ከተማ ደቡባዊ አቅጣጫ በዳካ ድልድይ ለመገንባት ሕፃን በመስዋዕትነት ሊቀርብ ያስፈልጋል ተብሎ በሰፊው መወራቱን ተከትሎ ጥቃቱ እንደተፈፀመባቸው ለማወቅ ተችሏል።
ይህ 3 ቢሊየን ዶላር የተመደበለት የድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት የሕፃናት ደም ግብር ሊቀርብለት ይገባል የሚል አሉባልታ ሲወራ ነበር።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/BANGLA-07-25

''የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል''-ወ/ሮ ሙፈሪያት
የደኢህዴን ህልውና ለማረጋገጥ አመራሩ ከምንጊዜውም በላይ በትኩረት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ።ክልል አቀፍ የደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በዛሬው ዕለት በሃዋሳ ከተማ ተጀምሯል። በምክክር መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፥ጊዜው በሀገርና በክልሉ የፖለቲካና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ወጥ አቋም ያለው አመራር ማፍራት የግድ የሚልበት ነው ብለዋል።
በየደረጃው ያለው አመራር ወቅት የሚጠይቀውን ቁርጠኝነት ግምት ውስጥ ያስገባ ዝግጁነት ሊኖረው እንደሚገባ አሳስበዋል።ወይዘሮ ሙፈሪያት “በአሁኑ ወቅት በክልሉ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ ለጸጥታውና ለምጣኔ ሀብት የሚኖረውን እንድምታ በመረዳት አመራሩ እራሱን ፈትሾ ለለውጥ ዝግጁ መሆን አለበት “ብለዋል። ደኢህዴን ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸው ተግባራት በርካታ ውጤቶች መገኘታቸውን ጠቁመው ይህን ለማስቀጠል ወቅቱን ተረድቶ በተገቢው መንቀሳቀስ እንደሚገባ አመልክተዋል።
“ምንም አይመጣም ብሎ በመኩራራትና ጨለማ ነው ብሎ በመስጋትም የሚመጣ ነገር የለም” ያሉት ወይዘሮ ሙፈሪያት አመራሩ በአምስት ቀናት በሚኖረው ቆይታ በጥልቀት በመወያየት በድርጅቱ ቀጣይነት ላይ ተገቢውን አቋም ሊይዝ እንደሚገባም አስገንዝበዋል። እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም በሚቆየው የደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በሀገራዊና ክልላዊ የፖለቲካ ጉዳዮች እንዲሁም በክልል እንሁን ጥያቄ ዙሪያ በተካሄደው ጥናት ላይ በመወያየት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

በኬንያ የአህያዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት እየተመናመነ ነው። መቀመጫውን #ናይሮቢ ያደረገው የአፍሪካ የእንሰሳት ደህንነት ተሟጋቾች ቡድን እንዳጠናው ከሆነ የአህያ ዝርያ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል። ሶስት አመት በፊት በኬንያ አራት የአህያ ቄራዎች መከፈታቸውን ተከትሎ በቀን ብዙ አህዮች ይታረዳሉ። ድርጅቱ እንደሚለው ከሆነ በሥራ ቀናት በሳምንት በትንሹ 410 አህዮች ይታረዳሉ። የአህያዎቹ ቆዳም ወደ ቻይና ይላካል። ድርጅቱ እንደሚለው ኑሯቸውን በአህያ አገልግሎት ላይ የመሠረቱ ማኅበረሰቦች ቄራዎቹ ከተከፈቱ በኋላ ለችግር ተጋርጠዋል። በኬንያ አሁን ያሉት አህዮች ብዛት በድምሩ 2 ሚሊዮን ይጠጋል።
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሶማሌ ክልል ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ተፍናቅለው በባሌ ዞን የሰፍሩ ስዎች ወደ ቄያቸው መመለስ ቢፍልጉም አለመቻላቸው ገልፀዋል። የባሌ ዞን አደጋ መከላከል ፅህፈት ቤት እንደ ገለፀው በዞኑ ከመቶ ሀያ ሺ በላይ ተፍናቃዩች መስፍራቸውን ገልጦ ወደ ቀያቸው የሚመለሱበትን መንገድ ለማመቻቸት ከሁሉም አካሎች ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
Via #VOA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #VOA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Oromo studies association annual conference
#Oromia, #ETHIOPIA
Dear OSA Conference Participant,
We are highly anticipating the upcoming 2019 OSA Annual Conference starting this today, July 26th at 7am at Rift Valley University Conference Hall (near Gotera Interchange), which will last through July 28
Via #Lemii

ከአዲስ አበባ...
"አለም ባንክ አካባቢ በጣም የመብራት መቆራረጥ አለ በጣም! ስራ መስራት አልቻልንም መፍትሄ ካለ!"

ውድ የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ(ONE PACK FOR ONE CHILD) ቤተሰቦቻችን፣ ለቀጣዩ አመት 2012 የምናረገውን የፓክ ስብሰባ ጀምረናል። 13,000 ፓኮችን የማሰባሰብ ሂደታችንን ለመደገፍ በነዚህ አድራሻዎችና በአቅራቢያዎ ይደውሉልን።
DROPOFF LOCATIONS
1. ኡራኤል Urael- 0911245301 , 0929184747
2. ካዛንቺስ Kazanchis- 0913659542 , 0911870745
3. ቦሌ ሞናርክ Monarch (gulf Aziz building ) - 0923679220
4. ቦሌ ቦስተን Boston day spa - 0911453603 , 0923679220
5. አስኮ / Asko - 0911337333 , 0923679220
6. ሳሪስ Saris - 0912605469 , 0929184747
7. ገርጂ Gerji- 0911970979
8. ልደታ Lideta - 0911519122 , 0923679220
9. ሜክሲኮ Mexco -0911606881
10. መገናኛ Megenagna - 0912401320, 0913659542
11. መስቀል ፍላወር Meskel Flower - 0911606881, 0929184747
12. 5 ኪሎ 5 killo - 091306033 , 0929184747
13. ሰሚት/ ሳሊተምረት Salite Mihret - 0929184747 , 0923679220
14. ቃሊቲ /Kality - 0912605469 , 0911910228
15. ፒያሳ / Piassa -0912878684 ,0929184747

ክቡር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው ግብፅ ናቸው...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በግብፅ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ካይሮ ይገኛሉ፡፡ በጉብኝታቸውም ከግብፁ ፕሬዚደንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ፣ በአካባቢያዊና በአለም አቀፋዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ #መወያየታቸውን በግብፅ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አመልክቷል። እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በካይሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽህፈት ቤት በመገኘት ከሰራተኞቹ ጋር ዉይይት አድርገዋል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀምሌ 22 የሚካሄደውን #የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር መሠረት በማድረግ በሚሲዮኑ ጽህፈት ቤት የችግኝ ተከላ አካሂደዋል፡፡
Via #fbc

The 33rd Oromo Studies Association Annual Confrence (OSA)
በOMN የፌስቡክ ገፅ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ👇
# https://www.facebook.com/OromiaMedia/videos/1382873938540806/?app=fbl

#update ኢትዮጵያ ውስጥ “እየተፈፀመ ነው” ያሉት ጅምላ እሥራት፣ ማሳደድና ማስፈራራት በአስቸኳይ እንዲቆም የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ - ኢሕአፓን ጨምሮ ሰባት ፓርቲዎች ጠይቀዋል።
ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚነሱ የክልል ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ “በንፁሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ዝርፊያና ወከባ የፈፀሙ ወገኖች ሕግ ፊት ይቅረቡ” ሲሉም ፓርቲዎቹ ጥሪ አሰምተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚነሱ የክልል ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ “በንፁሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ዝርፊያና ወከባ የፈፀሙ ወገኖች ሕግ ፊት ይቅረቡ” ሲሉም ፓርቲዎቹ ጥሪ አሰምተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓና እስያ ሠራተኞችን ልትልክ ነው፦
ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሥራ ስምሪት መጀመሩንና ወደ እስያና አውሮፓም የሠለጠነ የሰው ኃይል ለመላክ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ አገር ሥራ ስምሪት ዳይሬክተር ጀኔራል ብርሃኑ አበራ ለቢቢሲ ገልፀዋል።
በዚህ የውጭ ሃገር ሥራ ስምሪት በተለይ በኮንስትራክሽን ሙያ ላይ እውቀቱና ልምዱ ያላቸውን ባለሙያዎችን ለመላክ እንደታሰበም አቶ ብርሃኑ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ሥራ ቀጣሪው የሚፈልገው የሥራ ዘርፍ ስላልተገለጸ በየትኞቹ የኮንስትራክሽን ዘርፎች ላይ እንደሆነ ዝርዝሩን ገና አለመለየታቸውን አክለዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/EE-07-26

#Congratulations
ጌጅ ኮሌጅ በቴክኒክና ሙያ፣ በቅድመ ምረቃ (መጀመሪያ ዲግሪ) እና በድህረ ምረቃ (ሁለተኛ ዲግሪ) በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 6ሺ 454 ተማሪዎች በሚሊኒየም አዳራሽ አስመረቀ፡፡ ኮሌጁ በዘንድሮ ዓመት ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 98 በመቶ ያህሉ የመንግሥት ሠራተኞች መሆናቸው ታውቋል፡፡
ኮሌጁ እውቅና ባገኘባቸው የትምህርት መስኮች በቴክኒክና ሙያ 4ሺ66 ፣ በቅድመ ምረቃ 2ሺ 299 እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ በድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 79 ተማሪዎችን ትናንት ማስመረቅ ችሏል፡፡ የምረቃት ሥነሥርዓቱ በኮሌጁ ታሪክ ለ16ኛ ጊዜ የተካሄደ መሆኑን የተናገሩት የኮሌጁ ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሞገስ ግርማ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ጥራቱን በማስጠበቅ ስያሜውን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለማሳደግ ጫፍ ላይ መድረሱን በምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይ ተናግረዋል፡፡
ከምን ጊዜውም በበለጠ የትምህርት ሴክተሩን በማዘመንና በማሳደግ እንደ አንድ ባለድርሻ አካል ኮሌጁ ሚና እንደሚኖረው የተናገሩት ሥራ አስፈጻሚው፤ ጌጅ ኮሌጅ አሁን ባለበት ደረጃ ሳይወሰን ራሱን ከሌሎች የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዩኒቨርሲቲዎች ተርታ ለመሰ ለፍ፤ ተወዳዳሪ በመሆን ብቁ ዜጎችን በማፍራትና ወደ ኢንዱስትሪው በመቀላቀል አገሪቷን ዕድገት ለመደገፍ እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ኮሌጁ በ2012 ዓ.ም ደረጃውን ወደ ዩኒቨርሲቲ ተቋምነት ለማሳደግ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
Via #EPA