#ሰኔ_30 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፦
የውሃ:መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በወቅታዊ የኤሌክትሪክ ኃይል #አቅርቦት እና #ስርጭት ዙርያ ሐምሌ 01 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዐት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መገለጫ ይሰጣል ተብሏል። ሚዲያዎችም በመግለጫው ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
📩የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#NewsAlert
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድራማዊና አሳዛኝ ሂደቶችን አስተናግዶ ተጠናቋል አለ ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ስፖርት ክለብ፤ ክለቡ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁም ተከታዩን መረጃ አሰራጭቷል፦
"የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ሽሬን ገና በ5ኛው ደቂቃ መምራት ቢጀምርም በደጋፊዎቻችን ላይ በደረሰው ጉዳት ውጥረት ላይ የገቡት ተጫዋቾቻችን በጥንቃቄ በመጫዎት መሪነታቸውን ቢያስጠብቁም በ70ኛው ደቂቃ #ጥፋት ተሰርቷል በማለት በፍፁም ጨዋታውን ካስጀመሩ በኃላ ፍፁም ቅጣት ምት የሰጡብን ሲሆን ከጎሉ መቆጠር በኃላ በደጋፊዎቻችን ላይ በደረሰው የድንጋይ ውርዋሮ ብዛት ያላቸው ደጋፊዎች #ጉዳት በማስታገሳቸው ጨዋታው ለበርካታ ደቂቃዎች ተቋርጦ የጀመረ ሲሆን በዛው 1ለ1 ተጠናቋል።"
በሌላ በኩል፦ ቡድኑ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ባሰራጨው መረጃ እስካሁን ድረስ ደጋፊዎቼ ከስታዲየሙ #ሊወጡ አልቻሉም ብሏል።
የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ❓

#NewsAlert የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ3ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከፌዴሬሽኑ ፕሬዘዳንት ከአቶ ኢሳያስ ጅራ እጅ የተቀበሉትን የንሃስ ሜዳሊያ ለደጋፊዎቻቸው ሰጠዋል። የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በሽሬ ስታዲየም እስከ አሁን 1:35 መውጣት አልቻሉም ብሏል ክለቡ። ደጋፊዎቹ በመከላከያ ተከበው እየተጠበቁ ሲሆን ከተማው እስኪረጋጋ እንደሚቆዩና ከሽሬ ወጠው መንገድ እንደሚጀምሩ የደጋፊዎች ማህበር ሊቀመንበር ገልፀዋል።
Via #ፋሲል_ከነማ_የስፖርት_ክለብ
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ፋሲል_ከነማ_የስፖርት_ክለብ
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#NewsAlert በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ‘አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል’ ተመረቀ። ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የተመረቀው ሆስፒታሉ 80 አልጋዎች ያሉት ሲሆን ለ200 ያህል ሰዎች የሥራ እድል ፈጥሯል። ሆስፒታሉ አጠቃላይ የህክምና አገልግሎት የሚያቀርብ ሲሆን በተለይም የጉበት፣ ጨጓራና አንጀት ህክምናዎችን በልዩ መልኩ ይሰጣል ተብሏል።
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ፎቶ:የመቐለ 70 እንድርታ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች☝️ #ጋንታመቐለ70እንድርታ #Congratulations🏆🥇
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#NewsAlert ከጸጥታና ፍትህ የጋር ግብረ ሃይል በቅርቡ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው የግድያ ወንጅል ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ፦
Via #FBC
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #FBC
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጸጥታና ፍትህ የጋር ግብረ ሃይል በቅርቡ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው የግድያ ወንጅል ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ፦https://telegra.ph/sene15-07-07
#update የፑሽኪን አደባባይ ጎተራ አስፓልት መንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ስራ እየተከናዎነ ነው፡፡ በ1.5 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው እና የከተማዋን ገፅታ ይቀይራል ተብሎ የሚጠበቀው የመንገዱ ፕሮጀክት የሚያልፉባቸው መስመሮች #የወሰን_ማስከበር ስራዎች ተጀምረዋል። በዚህም 500 ሜትር ርዝመት ያለውን የቄራዎች ድርጅት አጥር የማንሳት ስራ መጀመሩ ነው የተገለጸው፡፡ ሌሎች በመንገዱ ኮሪደር ለሚገኙ ሱቆችም ምትክ ቦታ እየተዘጋጀላቸው እንደሆነ ተገልጿል፡፡ መንገዱ በቀን ከ18 ሺ በላይ ተሸከርሪዎችን የሚያስተናግድ እና ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚታይበት ሲሆን÷ ግንባታው ሲጠናቀቅ የትራፊክ ፍሰቱን ለማሳለጥ እና ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን በማቀላጠፍ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሏል። ግንባታው ከፑሽኪን አደባባይ እስከ ጎተራ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ይሆናል።
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነገ የህ/ተ/ም ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ያደርጋል፦
የኢፌደሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም. በሚያካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የ2012 በጀት ዓመትን የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀትን #ያጸድቃል። ምክር ቤቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት ነው 386 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀውን ረቂቅ በጀት የሚያፀድቀው። የተዘጋጀው የረቂቅ በጀት እቅድ ከ2011 በጀት አመት አንጻር የ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወይንም የ1 ነጥብ 6 በመቶ ጭማሬ አለው።

በኢትዮጵያዊ ባህላችንና ሥርአታችንም መሰረት በሃዘን ወቅት መደሰት የሚገባ ባለመሆኑ የመዝናኛ መፅሔታችንን ወዲያውኑ የማዘግየት ውሳኔ ላይ ደረስን። ከዚያም በኋላ የነበረው የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጥ እናተ ተከታዮቻችን የሚደርስበትን ልክ የሚገድብ ቢሆንም ከቀረ የዘገየ ይሻላል ብለን ይኸው አድርሰናል።
መልካም ንባብ!!
@AccessAddis
መልካም ንባብ!!
@AccessAddis
Forwarded from ዳሰሳ አዲስ-Access Addis
ዙር30–ቅጽ1–ቁጥር 8.pdf
6 MB
የቶምቦላ ሎተሪ 2011 ባለዕድል የሚያደርጉ የዕጣ ቁጥሮችን ከአስተዳደሩ እንደደረሰኝ የማቀርብ ይሆናል፦
🗞ቀን ሃምሌ 1/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሃምሌ 1/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
animation.gif
96.1 KB
#Alert
/ከጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት/
መተከል፣ ማንዱራ አካባቢ ቀስት እና ጠብመንጃ የታጠቁ ሰዎች ሰላማዊ ህዝብ ላይ ጉዳት እያደረሱ እንደሆነ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። እነዚህ በቡድን በመሆን እየጨፈሩ ከቦታ ቦታ እየዞሩ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎችን በመፍራት በርካታዎች ተደብቀው፣ ሌሎች ደግሞ አካባቢውን ጥለው በመውጣት ላይ ናቸው።
TIKVAH-ETH በአካባቢው ከሚገኙ ቤተሰቦቹ ተመሳሳይ መልዕክቶችን እያስተናገደ ይገኛል።

#update ኢትዮቴሌኮም ለደምበኞቹ በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት እሰጣለሁ አለ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ የበጀት አመት አስመልክቶ የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡ በመሆኑም የኢትዮቴሌኮም ደምበኞች በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ 1 ጊጋባይት ኢንተርኔት፣ 20 ደቂቃ የሐገር ውስጥ የስልክ ጥሪ እንዲሁም 30 የሐገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ አገልግሎቱንም ከዛሬ ሐምሌ 1 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 3 ቀን 2011 ድረስ መጠቀም እንደሚቻል ተሰምቷል፡፡
Via #ሸገርFM
🗞ቀን ሃምሌ 1/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ሸገርFM
🗞ቀን ሃምሌ 1/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#NewsAlert የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን አባላት አሁን በአክሱም ኤርፖርት ይገኛሉ ወደ ጎንደርም ጓዟቸውን ያደርጋሉ ብሏል ቡድኑ በፌስቡክ ገፁ ባሰራጨው መረጃ።
🗞ቀን ሃምሌ 1/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሃምሌ 1/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የ2012 የፌደራል መንግስት በጀት 386 ቢሊየን 954 ሚሊየን 965 ሺህ 289 ብር ሆኖ ፀድቋል። #ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ የ2012 በጀት 70 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር እንዲሆን ወስኗል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የትግራይ ክልላዊ ምክር ቤት 16 ቢሊየን 700 ሚሊዮን ብር በጀት አፅድቋል። #TIGRAY #ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፦
የውሃ ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ወቅታዊ የኤሌክትሪክ ስርጭትን በሚመለከት ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ9:00 በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሏል።

#NewsAlert የኤሌክትሪክ ኃይል ለማግኘት የነበረው ፈረቃ ከዛሬ ጀምሮ እንደማይኖር ታውቋል፡፡ በበጋና የበልግ ወቅቶች በቂ ዝናብ ባለመጣሉ የኢትዮጵያ የኤሌክተሪክ ኃይል ማመንጫ አንዳንድ ግድቦች የውኃ እጥረት አጋጥሟቸው እንደነበርና የኤሌክትሪክ አገልግሎት እስከ ሰኔ 30 ቀን 2011ዓ.ም በፈረቃ እንዲሆን መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡
ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዛሬ በተገኘው መረጃ መሠረትም ከዚህ በፊት በተሰጠው መግለጫ መሠረት ምንም እንኳ ግድቦች በቂ ውኃ ባይዙም በክረምቱ እንደሚሞሉ ታሳቢ በማድረግ ከዛሬ ጀምሮ ፈረቃው እንዲቀር ተደርጓል፡፡
የኢፌዴሪ ውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ ግንቦት 09 ቀን 2011ዓ.ም በሰጡት መግለጫ ከግንቦት 01 ቀን ጀምሮ በውኃ እጥረት ምክንያት ወደ ፈረቃ መገባቱንና ፈረቃው እስከ ሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ሊቀጥል እንደሚችል ተናግረው እንደነበር ይታወሳል፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ ከቀኑ 9፡00 ላይ ለመስጠት የመገናኛ ብዙኃንን ጠርቷል።
Via #AMMA/#አብመድ/