#update ኢ/ር #ታከለ_ኡማ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የማስ ስፖርት መርሃ-ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ወራዊው የማስ ስፖርት መርሃ-ግብር በመስቀል አደባባይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ በመርሃ-ግብሩ ላይ የ3 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫን ጨምሮ የተለያዩ ስፖርታዊ ክንውኖች ተካሂደዋል፡፡ በማስ ስፖርቱ ላይ የተገኙት ኢ/ር ታከለ ኡማ ከግሪክ እና ጃፓን አምባሳደሮች የኦሎምፒክ አክሊል እና ማስኮት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች ተሳታፊ በሆኑበት መርሃ ግብር ላይ የቀድሞ አትሌቶች፣ አምባሳደሮች፣ ሚንስትሮች፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የተለያዩ የስፖርት ማህበራት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከተመሠረተበት ጀምሮ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ የዘንድሮው 11ኛ ዙር ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚንስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና ሌሎችም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ምሁራን በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።
Via #AMMA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AMMA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በትላንትናው ዕለት #የድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ ከ1982 ዓ.ም. ጀምሮ አረጋዊያንን በመደገፍና በመጦር ተግባር ለተሰማሩት ለወ/ሮ አሰገደች አስፋው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበርክቷል።
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለፕሮፌሠር አስምሮም ለገሠ የዩኒቨርሲቲውን የክብር አባልነት ሰጥቷል። ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰሩን የክብር አባል ማድረጉን ያሳወቀው በትላንትናው እለት በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2ሺህ 429 ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት ነው። ፕሮፌሰር አስምሮም የክብር አባልነቱን ያገኙት የገዳ ባህልን ለማሳደግና ሌሎች አርአያ የሚሆኑ መልካም ተግባራትን በማከናወን ለሀገር ባበረከቱት አስተዋፆ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር አሸናፊ በላይ ተናግረዋል።
Via #ENA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ችሎት የሆሳዕና ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሰኔ 28 በዋለው ችሎት በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ወንጀል ተሳትፈዋል ባላቸው ሁለት ግልሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ተጨማሪውን የንብቡ👇
https://telegra.ph/HOC-07-07
ተጨማሪውን የንብቡ👇
https://telegra.ph/HOC-07-07
Forwarded from TIKVAH-SPORT
ግብጽ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተች!
በአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ግብጽ በደቡብ አፍሪካ ተሰናብታለች፡፡ ትናንት ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጇን ግብጽን 1ለ0 አሸንፋ ለሩብ ፍጻሜ ደርሳለች፡፡ ግብጽ በጥሎ ማለፉ በመሰናበት ካሜሩንን ተከትላለች፤ ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ካሜሩንን 3ለ2 አሸንፋ ካሰናበተችው ናይጀሪያ በሩብ ፍጻሜ ትጫወታለች፡፡
Via #ENA
@tikvahethsport

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ፦
84' | ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ
88' | መቐለ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
82' | ሲዳማ ቡና 3-0 ወልዋሎ
80' | ኢትዮጵያ ቡና 3-4 መከላከያ
88' | ጅማ አባ ጅፋር 3-1 ደቡብ ፖሊስ
82' | አዳማ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ
Via #ሶከር_ኢትዮጵያ
@tikvahethsport
84' | ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ
88' | መቐለ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
82' | ሲዳማ ቡና 3-0 ወልዋሎ
80' | ኢትዮጵያ ቡና 3-4 መከላከያ
88' | ጅማ አባ ጅፋር 3-1 ደቡብ ፖሊስ
82' | አዳማ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ
Via #ሶከር_ኢትዮጵያ
@tikvahethsport
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#Congratulations Mekelle 70 Enderta Football Club መቐለ 70 እንደርታ የ2011 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ሻምፒዮን!
ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ ተዓዋቲት ቻምፒዮን ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ 2011 ዓ/ም ኮይና!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ ተዓዋቲት ቻምፒዮን ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ 2011 ዓ/ም ኮይና!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-SPORT
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች፦
መቐለ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
ሲዳማ ቡና 3-0 ወልዋሎ
ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ
ኢትዮጵያ ቡና 3-4 መከላከያ
ጅማ አባ ጅፋር 3-2 ደቡብ ፖሊስ
አዳማ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ
Via #ethiolivesoccer
@tikvahethsport
መቐለ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
ሲዳማ ቡና 3-0 ወልዋሎ
ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ
ኢትዮጵያ ቡና 3-4 መከላከያ
ጅማ አባ ጅፋር 3-2 ደቡብ ፖሊስ
አዳማ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ
Via #ethiolivesoccer
@tikvahethsport
#ሰኔ_30 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፦
የውሃ:መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በወቅታዊ የኤሌክትሪክ ኃይል #አቅርቦት እና #ስርጭት ዙርያ ሐምሌ 01 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዐት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መገለጫ ይሰጣል ተብሏል። ሚዲያዎችም በመግለጫው ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
📩የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የውሃ:መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በወቅታዊ የኤሌክትሪክ ኃይል #አቅርቦት እና #ስርጭት ዙርያ ሐምሌ 01 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዐት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መገለጫ ይሰጣል ተብሏል። ሚዲያዎችም በመግለጫው ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
📩የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#NewsAlert
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድራማዊና አሳዛኝ ሂደቶችን አስተናግዶ ተጠናቋል አለ ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ስፖርት ክለብ፤ ክለቡ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁም ተከታዩን መረጃ አሰራጭቷል፦
"የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ሽሬን ገና በ5ኛው ደቂቃ መምራት ቢጀምርም በደጋፊዎቻችን ላይ በደረሰው ጉዳት ውጥረት ላይ የገቡት ተጫዋቾቻችን በጥንቃቄ በመጫዎት መሪነታቸውን ቢያስጠብቁም በ70ኛው ደቂቃ #ጥፋት ተሰርቷል በማለት በፍፁም ጨዋታውን ካስጀመሩ በኃላ ፍፁም ቅጣት ምት የሰጡብን ሲሆን ከጎሉ መቆጠር በኃላ በደጋፊዎቻችን ላይ በደረሰው የድንጋይ ውርዋሮ ብዛት ያላቸው ደጋፊዎች #ጉዳት በማስታገሳቸው ጨዋታው ለበርካታ ደቂቃዎች ተቋርጦ የጀመረ ሲሆን በዛው 1ለ1 ተጠናቋል።"
በሌላ በኩል፦ ቡድኑ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ባሰራጨው መረጃ እስካሁን ድረስ ደጋፊዎቼ ከስታዲየሙ #ሊወጡ አልቻሉም ብሏል።
የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ❓

#NewsAlert የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ3ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከፌዴሬሽኑ ፕሬዘዳንት ከአቶ ኢሳያስ ጅራ እጅ የተቀበሉትን የንሃስ ሜዳሊያ ለደጋፊዎቻቸው ሰጠዋል። የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በሽሬ ስታዲየም እስከ አሁን 1:35 መውጣት አልቻሉም ብሏል ክለቡ። ደጋፊዎቹ በመከላከያ ተከበው እየተጠበቁ ሲሆን ከተማው እስኪረጋጋ እንደሚቆዩና ከሽሬ ወጠው መንገድ እንደሚጀምሩ የደጋፊዎች ማህበር ሊቀመንበር ገልፀዋል።
Via #ፋሲል_ከነማ_የስፖርት_ክለብ
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ፋሲል_ከነማ_የስፖርት_ክለብ
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#NewsAlert በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ‘አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል’ ተመረቀ። ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የተመረቀው ሆስፒታሉ 80 አልጋዎች ያሉት ሲሆን ለ200 ያህል ሰዎች የሥራ እድል ፈጥሯል። ሆስፒታሉ አጠቃላይ የህክምና አገልግሎት የሚያቀርብ ሲሆን በተለይም የጉበት፣ ጨጓራና አንጀት ህክምናዎችን በልዩ መልኩ ይሰጣል ተብሏል።
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ፎቶ:የመቐለ 70 እንድርታ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች☝️ #ጋንታመቐለ70እንድርታ #Congratulations🏆🥇
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#NewsAlert ከጸጥታና ፍትህ የጋር ግብረ ሃይል በቅርቡ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው የግድያ ወንጅል ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ፦
Via #FBC
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #FBC
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጸጥታና ፍትህ የጋር ግብረ ሃይል በቅርቡ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው የግድያ ወንጅል ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ፦https://telegra.ph/sene15-07-07
#update የፑሽኪን አደባባይ ጎተራ አስፓልት መንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ስራ እየተከናዎነ ነው፡፡ በ1.5 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው እና የከተማዋን ገፅታ ይቀይራል ተብሎ የሚጠበቀው የመንገዱ ፕሮጀክት የሚያልፉባቸው መስመሮች #የወሰን_ማስከበር ስራዎች ተጀምረዋል። በዚህም 500 ሜትር ርዝመት ያለውን የቄራዎች ድርጅት አጥር የማንሳት ስራ መጀመሩ ነው የተገለጸው፡፡ ሌሎች በመንገዱ ኮሪደር ለሚገኙ ሱቆችም ምትክ ቦታ እየተዘጋጀላቸው እንደሆነ ተገልጿል፡፡ መንገዱ በቀን ከ18 ሺ በላይ ተሸከርሪዎችን የሚያስተናግድ እና ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚታይበት ሲሆን÷ ግንባታው ሲጠናቀቅ የትራፊክ ፍሰቱን ለማሳለጥ እና ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን በማቀላጠፍ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሏል። ግንባታው ከፑሽኪን አደባባይ እስከ ጎተራ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ይሆናል።
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነገ የህ/ተ/ም ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ያደርጋል፦
የኢፌደሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም. በሚያካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የ2012 በጀት ዓመትን የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀትን #ያጸድቃል። ምክር ቤቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት ነው 386 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀውን ረቂቅ በጀት የሚያፀድቀው። የተዘጋጀው የረቂቅ በጀት እቅድ ከ2011 በጀት አመት አንጻር የ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወይንም የ1 ነጥብ 6 በመቶ ጭማሬ አለው።

በኢትዮጵያዊ ባህላችንና ሥርአታችንም መሰረት በሃዘን ወቅት መደሰት የሚገባ ባለመሆኑ የመዝናኛ መፅሔታችንን ወዲያውኑ የማዘግየት ውሳኔ ላይ ደረስን። ከዚያም በኋላ የነበረው የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጥ እናተ ተከታዮቻችን የሚደርስበትን ልክ የሚገድብ ቢሆንም ከቀረ የዘገየ ይሻላል ብለን ይኸው አድርሰናል።
መልካም ንባብ!!
@AccessAddis
መልካም ንባብ!!
@AccessAddis
Forwarded from ዳሰሳ አዲስ-Access Addis
ዙር30–ቅጽ1–ቁጥር 8.pdf
6 MB