#update ከተመን በላይ በመሸጥ፣ ያለ ንግድ ፍቃድ በመንቀሳቀስ እና በሚበሉ ነገሮች ላይ ባእድ ነገሮችን ሲቀላቅሉ የተገኙ 37 የንግድ ድርጅቶችን ማሸጉን የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስታወቀ፡፡
በክፍለ ከተማው በስሩ በሚገኙ 316 የንግድ ድርጅቶች ላይ ባደረገው ድንገተኛ ምርመራ 37 ድርጅቶችን ያሸገ ሲሆን ለ101 ድርጅቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት የክፍለከተማው የንግድ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀብተየስ ዲሮ እንዳሉት ከኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ በንግድ ድርጅቶች ላይ ልዩ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ እየሰራ ሲሆን በዚህም በአምስት ቀናት በተደረገ ድንገተኛ አሰሳ የንግድ ድርጅቶቹ መንግስት ከተመነላቸው ዋጋ በላይ በመሸጥ፣ ያለ ንግድ ፍቃድ በመንቀሳቀስና በሚበሉ ነገሮች ላይ ባእድ ነገሮችን በመቀላቀላቸው ምክንያት እርምጃ ተዋስዶባቸዋል፡፡
በተለይም መንግስት በድጎማ የሚያቀርባቸው እቃዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን የጠቀሱት ኃላፊው በዋናነትም በዳቦ ቤት፣ ስጋ ቤትእና አትክልትና ፍራፍሬ ቤቶች ላይ ትኩረት በማድረግ መስራቸውን ገልፀዋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ንግድ ፅ/ቤት ከፍተኛ የገቢ ንግድ ቁጥጥር ባለሙያ አቶ ዳንኤል ስሜ በበኩላቸው ግብረሀይሉ እሳቸው በሚመሩት በወረዳ አራት ወረዳ ሰባትና ስድስት የሚገኙ የንግድ ቤቶችን የተመለከተ ሲሆን በዚህም ከአስር ዳቦ ቤቶች ውስጥ ሰባቱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡
ሁለት የሞባይል መሸጫ ሱቆች፣አንድ ስጋ ቤት እና አንድ ዳቦ ቤት ደግሞ ያለ ንግድ ፍቃድ ሰባት ወር በመነገድ የታሸጉ ሲሆን የ24 ሰአት ጊዜም ተሰጥቷቸዋል ተብሏል፡፡
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ዘምዘም ባንክ ከሰኔ 14/2011 ጀምሮ የአክሲዮን ገንዘብ መሰብሰብ እንደሚጀምር አሰታወቀ። የአንድ ሰው አነስተኛ የተመዘገበ የአክሲዮን መጠን 50ሺህ ብር ይሆንና ግማሹ 25ሺህ ብር በካሽ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል። ከፍተኛው አክሲዮን 50 ሚሊዮን ብር (Subscribed) ሲሆን የዚህን ግማሽ 25ሚሊዮን በካሽ መክፈል እንደሚገባ ተነግራል።
ከዚህ ቀደም ዘምዘም በምሥረታው ወቅት ተመዝግበው ገንዘባቸውን ሲመለስላቸው የአገልግሎት ክፍያቸውን ያልወሰዱ፤ ለዘምዘም ዳግም ምሥረታ ባለውለታዎችና ባለታሪኮች በመሆናቸው እስከሚፈቀደው ጣራ (50 ሚሊዮን) ድረስ አክሲዮን ቢገዙ እንኳ ምንም ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ ዳግም አይከፍሉም ተብሏል።
Via Abdurahim Ahmed
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዚህ ቀደም ዘምዘም በምሥረታው ወቅት ተመዝግበው ገንዘባቸውን ሲመለስላቸው የአገልግሎት ክፍያቸውን ያልወሰዱ፤ ለዘምዘም ዳግም ምሥረታ ባለውለታዎችና ባለታሪኮች በመሆናቸው እስከሚፈቀደው ጣራ (50 ሚሊዮን) ድረስ አክሲዮን ቢገዙ እንኳ ምንም ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ ዳግም አይከፍሉም ተብሏል።
Via Abdurahim Ahmed
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለ40/60 የዕጣ ዕድለኞች በሙሉ...
#ቅፅ_9 የመስጠት ስራ ለተወሰኑ ቀናት #የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። የሚጀምርበት ቀን እና ፕሮግራም በማስታወቂያ እንደሚገለፅ ነው የተጠቆመው።
Via Hanu/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ቅፅ_9 የመስጠት ስራ ለተወሰኑ ቀናት #የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። የሚጀምርበት ቀን እና ፕሮግራም በማስታወቂያ እንደሚገለፅ ነው የተጠቆመው።
Via Hanu/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የ2ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕድለኞች ሲመጡ ማሟላት የሚያስፈልጋቸው...
/ሀገር ውስጥ ለተመዘገቡ የ40/60 ተመዝጋቢዎች/

/በዲያስፖራ የተመዘገቡ የ40/60 ተመዝጋቢዎች ማሟላት ያለባቸው/

ለ40/60 የዕጣ እድለኞች...
የ40/60 የኮንዶሚንየም ቤት ትልቁ ካሬ እና የማስተላለፊያ ዋጋ፦
የባለ 1 መኝታ ትልቁ ካሬ....62 ካሬ
የባለ 2 መኝታ ትልቁ ካሬ....87 ካሬ
የባለ 3 መኝታ ትልቁ ካሬ....122 ካሬ ሲሆን የ1 ካሬ ማስተላለፊያ ዋጋ 6922.14 ብር መሆኑ ተገልጿል።
Via Hanu/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikavethiopia

#update ሶስት ግለሰቦች የዛሬ አራት ዓመት በኬንያ ጋሪሳ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተከሰው ፍርድ ተበይኖባቸዋል።
ራሺድ ቻርልስ ምቤሬሶ፣ ሞሐመድ ዓሊ አቢካር እና ሃሳን ኤዲን ሃሳን የተሰኙት እኒህ ግለሰቦች የጋሪሳውን ጥቃት ካቀነባበሩ መካከል ናቸው ተብለው ነው ፍርድ የተሰጠባቸው።
አራት የታጠቁ ሰዎች ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ ገብተው 148 ተማሪዎችንና ሠራተኞች ነፍስ ያጠፉት በጎርጎሳውያኑ 2007 ላይ ነበር።
ግለሰቦቹ የአል-ሸባብ አባል ናቸው በሚልም ነው ፍርድ የተሰጠባቸው። አራተኛው ተከሳሽ ግን ነፃ ሆኖ በመገኘቱ ሊለቀቅ እንደቻለ ታውቋል።
ነፃ የወጣውን ግለሰብ ጨምሮ ሶስቱ ግለሰቦቹ ኬንያውያን ሲሆኑ ራሺድ ቻርልስ የተባለው ግለሰብ ታንዛኒያዊ እንደሆነ ታውቋል።
ራሱን የአል-ቃይዳ ክንፍ አድርጎ የሚቆጥረው አል-ሸባብ በጎርጎሳውያኑ አቆጣጠር 2007 ላይ ለተከሰተው የጋሪሳው ጥቃት ኃላፊነት መውሰዱ አይዘነጋም።
በጎርጎርሳውያኑ አቆጣጠር 1998 ላይ አል-ቃይዳ የአሜሪካን ኤምባሲ አጋይቶ 200 ሰዎች ካለቁበት ክስተት በኋላ ሁለተኛው አሰቃቂ ጥቃት ነው የጋሪሳው እልቂት።
የቢቢሲው ኢማኑዔል ኢጉንዛ ፍርዱ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ነው ይላል፤ ከጥቃቱ ለተረፉ ትልቅ ትርጉም እንዳለው በመጠቆም።
ለአራት ዓመታት ያክል የቆየው የፍርድ ሂደት የኬንያውያንን በተለይ ደግሞ ከጥቃቱ የተረፉትን ልብ አንጠልጥሎ የቆዬ እንደነበር ነው ኢጉንዛ የሚያስረዳው።
መጋቢት 24/2007 ላይ በጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሃገር አማን ብለው ሳለ የደረሰው ጥቃት ጥበቃዎችን፣ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችና ሠራተኞችን ጨምሮ የ148 ሰዎችን ነፍስ ቀጥፏል። 500 ገደማ ተማሪዎች ደግሞ ጥቃቱን በመሸሽ ማምለጥ ችለዋል። 97 ግለሰቦች ደግሞ ክፉኛ አደጋ ደርሶባቸዋል።
Via #BBC

#update በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ማረሚያ ቤት ትናንት ሌሊት የተነሳው እሳት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የማረሚያ ቤቱ ኃላፊ አስታወቁ።
ኃላፊው ኮማንደር ካሳዬ አየለ ለኢዜአ እንደገለጹት አንድ ሰዓት የቆየው የእሳት ቃጠሎ የፀጥታ አካላት ከአካባቢው ኅብረተሰብ ጋር በመሆን ባደረጉት ጥረት ለመቆጣጠር ተችሏል።
በማረሚያ ቤቱ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ገደማ የተነሳው ቃጠሎ ከምግብ ማብሰያ ክፍል መነሳቱን ገልጸዋል።
በአደጋው የማብሰያ ክፍሉ ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን፣ የአደጋው መንስዔ እየተጣራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
አደጋውን ተንተርሰው ሁለት ታራሚዎች ለማምለጥ ሲሞክሩ መያዛቸውንም ተናግረዋል። በአደጋው የወደመው ንብረት ግምቱ ለጊዜው እንዳልታወቀም ኃላፊው ገልጸዋል።
Via #ENA
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም

#update የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት 400 ከሚሆኑ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ውይይቱ በተለያዩ ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች መካከል ያለውን አንድነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናግረዋል።
ይህም በአሁኑ ወቅት በአብያተ ክርስቲያናቱ መካከል እየታየ ያለውን የመከፋፈል አዝማሚያ ለማስቀረት ያስችላል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ።
ሃይማኖቶች በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደትላይ ከፍተኛ ሚና መጫወታቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፥የሃይማኖት ተቋማት ሀገሪቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እርስ በርስ በመናበብ በጋራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል።
ከዚህ ባለፈም የሃይማኖት ተቋማት ያሏቸውን ልዩነቶች በማክበር የሚመሳሰሉባቸውን ጉዳዮች ለማጉላት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸው ተጠቁሟል።
የሃይማኖት ተቋማት መሪዎችም ለተከታዮቻቸው ዓርአያ ሊሆን የሚችሉ ተግባራትን ማከናወን እንደሚገባቸው ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ እየተከሰተ ያለውን ችግር ለመቅረፍም እያንዳንዱ የሃይማኖትተቋም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሳስበዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ፈቃድ በሚያወጡበት እና በሚያሳድሱበት ጊዜ ያሉ ችግሮችን፣ አንዳንድ የመንግስት ተቋማት በአብያተ ክርስቲያናት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ የመግባት ሁኔታንና ሌሎች ጉዳዮችን አንስተዋል።
ከውይይት መርሃ ግብሩ በተጨማሪም ተሳታፊዎች በቤተመንግስቱ የጉብኝት ሥነ ስርአት የሚያካሂዱ መሆኑ ተገልጿል ሲል የዘገበው ኤፍ ቢሲ ነው።

#ኢትዮጵያ የቴሌግራም አገልግሎት #ያለVPN/proxy server መስራት መጀመሩን የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት እየገለፁ ናቸው።
የTIKVAH-ETH የቀን ጎብኚ ቁጥርም ከወዲሁ 28,000+ ደርሷል!! ተራርቀን የቆየን በርካታ የቤተሰባችን አባላት እንኳን ሰላም ተገናኘን ለማለት እንወዳለን!!
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የTIKVAH-ETH የቀን ጎብኚ ቁጥርም ከወዲሁ 28,000+ ደርሷል!! ተራርቀን የቆየን በርካታ የቤተሰባችን አባላት እንኳን ሰላም ተገናኘን ለማለት እንወዳለን!!
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሳዛኝ ዜና!
በድሬዳዋ ከትናንት በስተያ ምሽት አንስቶ እስከ ትላንት በቀጠለ #ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የሆስፒታል ምንጮች እና የዓይን ምስክሮች ለዶቼቬለ/ለጀርመን ድምፅ ራድዮ/ ተናገሩ። በዚሁ በተለምዶ ደቻቱ እና 5ተኛ ተብለው በሚጠሩ ሰፈሮች ወጣቶች መካከል ተፈጠረ በተባለው ግጭት #በጥይት ተመተው ቀላል እና መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው 3 ሰዎች እንዲሁም የአንዲት ወጣት #አስከሬንም ሆስፒታላቸው መምጣታቸውን የድል ጮራ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር አብዱራህማን አቡበከር ለዶቼቬለ ተናግረዋል። የዓይን ምስክሮች ደግሞ በግጭቱ ወቅት የሌላ አንድ ወጣት ህይወት በተባባሪ ጥይት ማለፉን ተናግረዋል። በሰፈሮቹ ዛሬ አንጻራዊ #ሰላም መስፈኑ ተዘግቧል።

#update ያሬድ ዘሪሁንን ጨምሮ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት የቀድሞ ሃላፊዎችና ሠራተኞች በዐቃቤ ሕግ የቀረቡባቸው ምስክሮች ቃል ውድቅ እንዲያደርግላቸው ችሎቱን ጠይቀው ተቀባይነት አላገኙም፡፡ ተከሳሾቹ ዐቃቤ ሕግ የምስክሮች ጥበቃ አዋጅን ያላግባብ ስራ ላይ አውሏል፤ ለምስክሮች ጥያቄ እንዳናቀርብ ታግደናል፤ የቀድሞ ተቋማችን ባልደረቦች ከሕግ ውጭ በእኛ ላይ ምስክርነት መስጠታቸው ስህተት ነው ሲሉ ተከራክረዋል፡፡ ችሎቱ ግን አቤቱታው በይግባኝ ለመቅረብ የሚገባው አይደለም በማለት ጉዳዩን እንደዘጋው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በፌስቡክ ገጹ አስፍሯል፡፡
Via #wazema/የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ/
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #wazema/የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ/
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሌላ በኩል...
ባለፈው ሐምሌ #በሱማሌ_ክልል በተከሰተው ሁከት ከከሰስኳቸው ተከሳሾች መካከል ከድር አብዲ እስማኤልን #በስህተት ነው የከሰስኳቸው- ብሏል ዐቃቤ ሕግ፡፡ ተከሳሹ አርሶ አደር እንጅ የመንግሥት ባለስልጣን እንዳልነበሩ ባላፈው ለችሎቱ ካስረዱ በኋላ ዐቃቤ ሕግ ባደረገው ማጣራት ነው፡፡ ችሎቱም ተከሳሹ እንዲለቀቁ ማዘዙ ተሰምቷል፡፡ ተከሳሽ አብዲኑር መሐመድ አሕመድ በበኩላቸው የአያቴ ስም የሱፍ ነው ያሉ ሲሆን ሃኒ ሀሰን ደሞ ስማቸው ዘምዘም መሆኑን ጠቅሰው ተከራክረው ነበር፡፡ ሀሰን አይዲድ በደል ራጌ ማዕረጌ ሻምበል አይደለም፤ ምክትል ኢንስፔክተር ነኝ ሲሉ በስህተት መከሰሳቸውን አቤት ብለው ነበር፡፡ ዐቃቤ ሕግ ግን ስማቸውን ሆን ብለው ስለሚቀይሩ ነው በማለት ተከራክሯል፡፡ የችሎቱ ብያኔ ሐምሌ 11 ይጠበቃል፡፡

#update የፕሬዝዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ መንግሥት ከተወሰኑ የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎች አመራሮች ጋር ድርድር ጀምሯል። ግንኙነቱ የተጀመረው በኢትዮጵያ መንግሥት አደራዳሪነት ነው።
Via #Eshet_Bekele
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #Eshet_Bekele
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአዲስ አበባ ከተማ ያለ ደረሰኝ ግብይት ባከናወኑ፣ የዳቦ ግራም በቀነሱና የምርት ጥራት ጉድለት አስከትለዋል የተባሉ 40 የንግድ ቤቶች ታሸጉ፡፡
የማሸግ እርምጃው የተወሰደው በ27 ወፍጮ ቤቶች፣ 7 ዳቦ ቤቶች፣ 2 አትክልት ቤቶች እና በሌሎች የንግድ ቤቶች ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡
እርምጃውን የወሰደው የጉለሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት 60 ለሚሆኑ የንግድ ተቋማትም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን አስታውቋል፡፡
በከተማው ንግድና ኢንዱስትሪ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ከተማ አቀፍ የቁጥጥርና የክትትል ስራዎችን እየተሰራ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ቴዎድሮስ ዓለሙ ተናግረዋል፡፡
በነጋዴዎች ላይ እርምጃ ከመወሰዱ በፊት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች የተሰጠ መሆኑንም አቶ ቴዎድሮስ ጨምረው ገልጸዋል፡፡
የቁጥጥር ስራ ብቻውን በቂ እንዳልሆነና በሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ሱቆች መሰረታዊ የሚባሉ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርቶች በስፋት ወደ ገበያ እንዲያስገቡ ከነጋዴው ማህበረሰብ ጋር ውይይት መደረጉም ተገልጿል፡፡
የፀረ-ኮንትሮባንድ ስራዎችንም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በአዲስ አበባ መውጫና መግቢያ ላይ ከፍተኛ የቁጥጥር ስራ እንደሚከናወን ሀላፊውን ጠቁመዋል፡፡
Via የክፍለከተማው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት

"ሙርሲ #ተገደሉ እንጂ የተፈጥሮ ሞት አልሞቱም" ፕሬዘዳንት #ረሲፕ_ጣይፕ_ኤርዶጋን
.
.
የቀድሞው የግብፅ ፕሬዘዳንት የነበሩትና እ.አ.አ በ 2013 #በመፈንቀለ መንግስት ከስልጣን የተወገዱትን #ማሃመድ_ሙርሲ አሟሟትን በተመለከተ የቱርኩ ፕሬዘዳንት ረሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን የሰጡት አስተያየት ሃላፊነት የጎደለው ስትል ግብፅ ኮነነች፡፡
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሽኩሪ ኤርዶጋን የሙርሲን አሟሟት በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ የግብፅ መንግስት የሙርሲን ህይወት ለመታደግ ምንም አይነት የወሰደው እርምጃ የለም የሚለው አስተያየት ተገቢነት የጎደለውና መሰረተ ቢስ ውንጀላ ነው ሲሉ አጣጥለውታል፡፡
ኤርዶጋን ትላንት በተደረገው የምርጫ ዘመቻ ሰልፍ ላይ ሙርሲ “ተገደሉ እንጂ በተፈጥሮ ሞት አልሞቱም ”ብለው ሲናገሩ በቴሌቭዥን ተደምጠዋል፡፡
ኤርዶጋን አክለውም “ሙርሲ ለ20 ደቂቃ መሬት ላይ ወድቀው ሲያጣጥሩ ቢቆዩም ህይወታቸውን ለማዳን የሞከረ ግን አልነበረም”ማለታቸው ይታወሳል።
ምንጭ፡-ፕሬስ ቲቪ
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwdeode @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"የጦርነት እና የጥላቻ ንግግሮችን #እቃወማለሁ። "ሌላውን" ህዝብ በመሳደብ የሚገኝ "ጀግንነት" ይቅርብኝ። የሚያለማኝን ሰላም ትቼ የሚያጠፋኝን ግጭት አልመኝም። ሰው ሁሉ ወገኔ ነው። ለጥላቻ ሳይሆን ለህዝብ ፍቅር አሜን በሉ። አሜን!" #አብርሃ_ደስታ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ...
"I am an Instructor from #Mizan_Tepi university... (let my name be secret for time being)...all teachers who are teaching in tepi campus has stopped their job due to loss of guarantee in their stay in the city.. one of the reason which let us stop was the rape done on our statistics department colleague. There were so many robbery done on our staffs and the city dwellers, perhaps the rape was our last warning to stop our regular task and all staffs has signed petition to Ministry of education having copies will be sent to Prime minister office.... we need life guarantee to proceed!..Thank you #Tikvah"

#update የጣሊያን መንግስት ከሚቀጥለው ሀገራዊ ምርጫ ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመደገፍ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በትላንትናው ዕለት ከጣልያን ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑኤል ሲ ዴል ሪ ጋር ተወያይተዋል።
🗞ቀን 14/10/2011
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን 14/10/2011
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢንተርናሽናል ኮሚዩኒቲ ት/ቤት(ICS) ከፍተኛ ውጤት ላላቸውና በመንግስት ት/ቤት ለሚማሩ 10 የከተማችን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠ። ኢ/ር ታከለ ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና መምህራን ጋር ቆይታ አድርገዋል።
ኢ/ር ታከለ የICS ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ላላቸዉ እና መክፈል ለማይችሉ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል እንዲሰጥ በጠየቁት ጥያቄ መሠረት ት/ቤቱ 10 ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ለማስተማር ቃል ገብቷል።
በመጨረሻም ኢ/ር ታከለ ኡማ ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ችግኝ ተክለዋል።
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን 14/10/2011
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢ/ር ታከለ የICS ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ላላቸዉ እና መክፈል ለማይችሉ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል እንዲሰጥ በጠየቁት ጥያቄ መሠረት ት/ቤቱ 10 ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ለማስተማር ቃል ገብቷል።
በመጨረሻም ኢ/ር ታከለ ኡማ ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ችግኝ ተክለዋል።
Via @mayorofficeAA
🗞ቀን 14/10/2011
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥንቃቄ!
#በአምቦ መስመር ልዩ ስሙ #አሸዋ_ሜዳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሷል፤ ወደዛው መስመር እየተጓዛችሁ የምትገኙ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ።