#update የአዲስአበባ ከተማ ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የአስተዳደሩን የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርትንም ይገመግማል። በተጨማሪም በከተማ አስተዳደሩ ዋና ዋና ክንውኖች ዙሪያም ምክክር ያደርጋል፡፡
Via @MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በቅርቡ የመከስከስ አደጋ በደረሰበት የበረራ ቁጥር 302 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ባለቤታቸውን በሞት የተነጠቁ አንዲት ፈረንሳዊት የቦይንግ ኩባንያ በትንሹ የ276 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ይከፍላቸው ዘንድ ክስ መስርተዋል።
Nadege Dubois-Seex የተባሉት ወይዘሮ ክሱን የመሰረቱት በአሜሪካዊው የሕግ ጠበቃቸው ኖማን ሁሴን በኩል ነው። ጠበቃ ሁሴን እንደሚሉት በኢንዶኔዢያና የኢትዮጵያ አየር መንገዶች ላይ የደረሰው አደጋ ሙሉ በሙሉ በቦይንግ ሶፍትዌር ችግር ጋይ የተያያዘ መሆኑን የአሜሪካ አቪዬሺን ባለስልጣንና በመጨረሻም የቦይንግ ኩባንያ ያረጋገጡትና ያመኑበት ጉዳይ በመሆኑ ፤ ባልተሟላ ሶፍትዌርና የበረራ ማኑዋል ምክንያት ለደረሰው አደጋ ኩባንያው ለደንበኛዬ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በካሳ መልክ መክፈል አለበት ሲሉ ፓሪስ ላይ ለተሰበሰቡ ጋዜጠኞች ተናግረዋል።
√በተመሳሳይም #በኢንዶኔዥያ አየር መንገድ አደጋ ቤተሰቦቻቸው ሕይወታቸውን ያጡባቸው የቦይንግ ኩባንያን #በመክሰስ የካሳ ጥያቄ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
Via #PetrosAshenafi

#update ኢትዮጵያ አዲስ ለተገኘ ግዙፍ የህዋ አካል ስም እንድታወጣ እድል ማግኘቷን መንግስት አስታወቀ። ኢትዮጵያ በዘርፉ እያሳየች ያለውን ለውጥ ከግምት ውስጥ በማስገባት በሳይንሳዊ መለያ ቁጥሩ HD 16175 እና HD 16175 b የተሰኘ ኮኮብና ኮኮቧን የምትዞር ፕላኔት ለያዘ ስርዓት (plannnetary System) አለም አቀፉ የአስትሮኖሚ ህብረት ስያሜው በኢትዮጵያ እንዲወጣ እድሉን ሰጥቷል፡፡ በመሆኑም ለዚህ ግዙፍ የህው አካል ስም በማውጣቱ ሂደት ኢትዮጵዊያኑ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡ በመሆኑም 920 ነፃ የስልክ መስመር አጭር የፅሁፍ መልዕክት መላኪያ ዝግጁ ሆኗል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ከዩኒቨርሲቲው የእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር የተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ባዘጋጀው ልዩ የአፍጥር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው ከተማሪዎቹ ጋር አፍጥረዋል።
Via Wachemo University Students' Union
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Wachemo University Students' Union
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from Century Cinema
Watch Aladdin (2019) with the weekdays discount in Century Cinema!
Casts: Will Smith, Naomi Scott, Mena Massoud, Team BN...
Premiering today, May 23 (Thursday)
For schedules and more join our channel 👇
@Century_Cinema

ደብረ ብርሃን👆
በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ሰላማዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ላይ ማፈናቀል፣ ግድያ፣ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆም እየተጠየቀበት ነው። እንዲሁም ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንዲኖርም ተጠይቋል።
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ሰላማዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ላይ ማፈናቀል፣ ግድያ፣ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆም እየተጠየቀበት ነው። እንዲሁም ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንዲኖርም ተጠይቋል።
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ ቤተ ክህንት የቅዱስ ሲኖዶስ የጉባኤ አዳራሽ በመገኘት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ያላቸውን መልካም ምኞት ገለጡ።
ቅዱስ ፓትርያርኩ የጠሚ/ሩ መምጣት የነበረውን ታሪክ የቀየረ ነው ብለዋል። አባቶች ወደ ባለ ሥልጣናት ይሄዱ ነበር እንጂ መሪዎች ወደ አባቶች መምጣት ቀርቶ ነበር። ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነትና ከ42 ዓመት በኋላ ለተመለሱት የ4 ኪሎ ሕንፃዎች ጉባኤው ምስጋና አቅርቧል።
ክቡር ጠሚሩ ለሲኖዶሱ ጉባኤ ባስተላለፉት መልእክት አምስት ነጥቦችን ለጉባኤው አደራ ብለዋል።
1. ቤተ ክህነት ጠንካራ፣ ከሙስና የጸዳ፣ ግልጽነት ያለው ተቋም እንዲሆን ብትሠሩ። ካህናትና ምእመኛናን ፍትሕ ፍለጋ በየ መንግሥት ተቋማቱ መሄድ አልነበረባቸውም።
2.በየአካባቢው ከሚገኙ የመስተዳድር አካላት ጋር በመሆን ሕዝቡን ስለ ሰላም፣ ፍቅርና ዕርቅ ብታስተምሩ፤ ብትሠሩ
3.ከሌሎች የእምነት ተቋማት ጋር በመሆን ት/ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የርዳታ ተቋማትን ፣ የአካል ጉጉዳተኞች መርጃዎችን ብታቋቁሙ
4. ሕዝቡ ለበዓል ከአንዱ ቦታ ወደሌላው ለመሳለም ይሄዳልና ሕዝቡን ለማቀራረብ ፣ ለማገናኘትና አንድ ለማድረግ ብንጠቀምበት
5. በረመዳን ጾም የመጨረሸዎቹ ቀናት ሕዝበ ክርስቲያኑ የተለመደዉን በጎ ተግባር መስጊዶችንና አካባቢውን በማጽዳት አንድነታችንን ብናሳይ፤
6. በክረምት በቢሊዮን የሚቆጠር ችግኝ ለመትከል አስበናልና አባቶች ሕዝቡን ብታስተባብሩ፡
#PMOEthiopia

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ❓
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረው ችግር ዛሬም ድረስ እልባት አላገኘም። እሁድ ምሽት ከነበረው ውጥረት በኃላ ሰኞ ውይይት ለማድረግ ተሞክሮ ነበር በውይይቱ ላይ በተደረሰው ስምምነትም ተማሪዎች ማክሰኞ ጥዋት ትምህርት እንዲጀምሩ ተደርጎ ነበር ነገር ግን ጥያቄዎቻችን አልተመለሱም በሚል ከማክሰኞ ከሰዓት በኃላ እስከአሁን ድረስ ትምህርት እንደተቋረጠ ነው። ዋነኛው የተማሪዎች ጥያቄ እንደሆነ የሰማሁት ሰሞኑን በተቋሙ ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ የታሰሩ ተማሪዎች እንዲፈቱላቸው ነው። እንዲሁም ሌሎች በግቢው ያሉ ችግሮችን የሚመለከተው የፌደራል መንግስት አካላት ከተቋሙ ጋር #ውይይት አድርገው እንዲፈቱ እንደሚፈልጉ ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሰው ነግሮኛል።
ትኩረት ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ‼️