ለTIKVAH-ETH አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ቤተሰብ አባላት በሙሉ፦
"ሰብአዊነት ለሰላም መሰረት"
እግር ጉዞ
የአለም ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ቀንን አስመልክቶ "ሰብአዊነት የሰላም መሰረት" በሚል መሪ ቃል መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የ5 ኪ.ሜ እግር ጉዞ ግንቦት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከልዩ ልዩ ደማቅ ዝግጅቶች ጋር ይካሄዳል።
ስለሆነም የዚህን የእግር ጉዞ ለማድመቅ የተዘጋጀውን ቲ-ሸርት በመግዛት እና በጉዞው ላይ በመሳተፍ የማህበሩ አጋር እና ደጋፊ እንዲሆኑ በገቢውም ሰብአዊ አገልግሎቱን እንዲያጠናክሩ የአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ዋጋው:- ቲ-ሸርት 130.00 ብር
ኮፍያ 50.00 ብር መሆኑን እያሳወቅን። ቲ-ሸርት እና ክፍያ በመግዛት ለመሳተፍ ለምትፈልጉ :-
1. ጋንዲ ሆ/ል አጠግብ በሚገኘው የኢትዮጽያ ቀይ መስቀል ማህበር
2. ፖሊስ ሆ/ል አካባቢ በሚገኘው አዲስ አበባ ቀይ መስቀል ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥሮች 0911606337 , 0912055811, 0910122953, 0911642556, 0911448128 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
ቅድሚያ ለስብአዊነት!

#StopHateSpeech ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምትገኙ የተማሪ ተወካዮች/የተማሪ ህብረት/ እኒሁም የሰላም ፎረም አባላት በStopHateSpeech መድረክ ዙሪያ አብረን ልንሰራ ዝግጅት እያደረግን ስለሆነ መልዕክታቹን አስቀምጡልኝ/0919743630/@tsegabwolde/፦
√ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
√ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
√ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ
√ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
√ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
√መቱ ዩኒቨርሲቲ
#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ--የዚህ ሳምንት አዘጋጅ ሲሆን እስካሁን 8 ዩኒቨርሲቲዎች ጅማ እንደሚገኙ አረጋግጠዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Dubbii(Haasaa) jibbiinsaa irraa of haa qusannu!
#Yuunivarsiitii_Jimmaa
#Yuunivarsiitii_Haramaayaa
.
.
.
Yeroo dhiyootti TIKVAH_ETH'n ni dhufna.
Waa'ee biyya teenyaa irratti waliin haa mari'annu!!!.
#NAGAA #JAALALA #TOKKUMMAA
👇
#BIYYA_TEENYAAF!!!.
Nuti dargaggoonni biyya teenya #ITIYOOPHIYAA jaalala, tokkummaa fi nagaan ni ijaarra!!!.
Dubbii (Haasaa) jibbiinsaa irraa of haa qusannu. #Stop_Hate_Speech

#update የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የአብሮነት፣ የምስጋናና የኢፍጣር መርሐ ግብር ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ትናንት ማምሻዉን ተደረገ፡፡ ጠሚ/ር ዐቢይ በንግግራቸዉ አንዳችን ለሌላችን አስፈላጊ መሆናችንን አሥምረዉ ረመዳን በፍቅር፡ በለጋስነት፡ በይቅርታ ከተጾመ ቆሎ፤ በውሸት፡ በሐሜት፡ በማሳበቅ ከተጾመ ረመዳን አሻሮ እንደሚሆን ገልጸዋል፡፡ የሙስሊሙ ሰላም የሀገር ሰላም አንድሆነ የተናገሩት ጠ/ሚር የሙስሊም አንድ መሆን ለክርስቲያንም ጠቃሚ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ተከስቶ በነበረ ግጭት መደበኛ ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ከ7ሺህ 600 በላይ ተማሪዎች ዘንድሮ የሚሰጡትን ክልላዊና አገር አቀፍ ፈተናዎች እንደማይወስዱ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሙላው አበበ እንደገለጹት በዞኖቹ በነበረው ግጭት በ53 የአንደኛና በአምስት የሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ተቋርጦ ቆይቷል።
“በግጭቱ ተማሪዎቹን ጨምሮ የትምህርት ቤቶቹ ማኅበረሰብ አባላት በመፈናቀላቸውና ተማሪዎች በቶሎ ወደ ትምህርት ገበታቸው ሊመለሱ ባለመቻላቸው ፈተናዎቹን እንዳይወስዱ ተወስኗል” ብለዋል።
ፈተናዎቹን የማይወስዱት ከ4ሺህ በላይ የስምንተኛ ክፍል እንዲሁም ከ3ሺህ 600 የሚበልጡት ደግሞ የ10ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መሆናቸውን ተናግረዋል።
ተማሪዎቹ በመጪው ዓመት ትምህርታቸውን በአግባቡ ተከታትለውና በቂ ዝግጅት አድርገው ፈተናዎቹን እንደሚወስዱም አመላክተዋል።
እንደ ምክትል ቢሮው ኃላፊ ገለጻ ተማሪዎቹ በመጪው ዓመት መደበኛ ትምህርታቸውን በሚገባ ተከታትለው ፈተናዎቹን እንዲወስዱ ለማስቻል ቢሮው ከወዲሁ ዝግጅት እያደረገ ነው።
በክልሉ ከ804 ሺህ በላይ የ8ኛ፣ የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊና ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተናዎች እንደሚወስዱ ታውቋል።
ምንጭ፡- ኢዜአ

#update ከትላንት በስትያ ከሌሊቱ 7 ሰዓት ገደማ በገላን ኮንደሚኒየም አንዲት የቤት ሠራተኛ አሠሪዋና ሓፃናት ልጆቿ ላይ በስለት እና በዘነዘና ጉዳት አድርሣ ተሰውራለች።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሕዝብ ግንኙነት ምክትል ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ለቢቢሲ እንደገለፁት የመግደል ሙከራው የተከሰተው ከትናንትና ወዲያ በአቃቂ ክፍለ ከተማ ገላን ኮንደሚኒየም ነው።
የቤት አሰሪዋ የ25 አመት ዕድሜ ያላቸው ቅድስት ሀብቴ ከልጆቿና አሁን ከተጠረጠረችው ሰራተኛ ፅጌ ምናቡ ጋር አብራ ትኖር ነበር።
"አሰሪዋ በተኛኝበት ጭንቅላቷን በዘነዘና በመምታት እንዲሁም የሶስት አመት ህፃን ልጅ በቢላዋ አንገቷንና እንዲሁም የአንድ አመት ጨቅላም በደረሰባት ጉዳት በአፏና በአፍንጫዋ አካባቢ ደም ፈሷታል" ብለዋል።
ጉዳቱን ካደረሰች በኋላ የተሰወረች ሲሆን ፖሊስ አለችበት የምትባለው አካባቢ ፍለጋ እያደረገ መሆኑን ነው።
አሰሪዋም ሆነ ልጆቹ ለህይወታቸው የሚያሰጋ ምንም ነገር እንደሌለ ጤናቸው እያገገሙ መሆኑንም ተናግረዋል። የፀቡ መንስኤ ምን እንደሆነ እስካሁን ድረስ እንዳልታወቀም ምክትል ዳይሬክተሩ ለቢቢሲ ገልፀዋል።
Via #BBC

#update የኦሮሚያ ክልል ለ7 ሺህ 29 የህግ ታራሚዎች #ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሽመልስ_አብዲሳ አስታወቁ፡፡ በክልሉ መንግስት ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በቆይታቸው መልካም ባህሪ ያሳዩ መሆናቸው ጉዳዩን የሚመለከተው ቦርድ እንዳረጋገጠ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል።
ይቅርታው በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በዘር ጭፍጨፋ፣ በደን ጭፍጨፋ እና በሴቶችና ህፃናት ላይ ጥቃት የፈፀሙ አካላትን እንደማይመለከት ነው የተነገረው። ማህበረሰቡም ይቅርታ የተደረገላቸው ሰዎች ከማረሚያ ቤት ውጭ ያለውን ህይወት እስከሚላመዱ ድረስ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ጥሪ አቅርበዋል።
የህግ ታራሚዎችም ወደ ማህበረሰቡ ከተቀላቀሉ በኋላ በስራ ለመካስ መስራት እንደሚገባቸው ነው ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የተናገሩት። ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎችም ከዛሬ ጀምሮም ህብረተሰቡን መቀላቀል ይጀምራሉ።
Via #OBN

#update በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቅዲሾ ትላንት በመኪና ውስጥ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ ቢያንስ 5 ሰዎች መሞታቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። አሶስየትድ ፕሬስ የሟቾቹ ቁጥር 6 ነው ሲል የጀርመን ዜና አገልግሎት ደግሞ ቁጥሩን ወደ 20 ከፍ አድርጎታል።
ከሟቾቹ መካከል የቀድሞ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን ኤልአቤ ፋህዬ እንደሚገኙበት የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስትር ሞሀመድ አብዲ ሃይር ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል። ሟቹ ሚኒስትር በዚህ ሃላፊነት ያገለገሉትም በበጎርጎሮሳዊው 2007 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ሞሀመድ ጌዲ የሥልጣን ዘመን ነበር። በከተማይቱ በስተደቡብ በሚገኝ በአንድ የፍተሻ ኬላ አቅራቢያ በደረሰው በዚሁ ጥቃት ሌሎች 11 ሰዎችም ቆስለዋል።
አብዱልቃድር አህመድ የተባሉ የፀጥታ ባለሥልጣንን ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው ዳልጂርካ በተባለው አካባቢ አቅራቢያ በደረሰው በዚሁ አደጋ ከተጎዱት መካከል የጸጥታ ኃይሎች ይገኙበታል። ማዴ አህመድ የተባሉት እኚህ የከተማዋ ነዋሪ ልጃቸውን እና ቤታቸውን ማጣታቸውን ይናገራሉ።
«ባለፉት ጊዜያት በዚህ አካባቢ በተደጋጋሚ ቆስዬ ነበር። ዛሬ ደግሞ በዚህ ጥቃት ልጄ ተገድላለች። መኖሪያ ቤቴም ወድሟል። ይህ እጅግ አስከፊ ነው።» ለጥቃቱ ሃላፊነቱን የወሰደው የሶማሊያ መንግሥትን የሚወጋው አሸባብ የተባለው ቡድን ባወጣው መግለጫ እንዳለው የጥቃቱ ዒላማ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የህግ አውጭዎች የመኪና አጀብ ነበር።
Via #DW

#update ናይጄሪያ ፕላስቲክ ቦርሳዎችን የሚሸጡ፣ የሚጠቀሙና የሚያመርቱን እስከ 13 ሺህ ዶላር በሚደርስ ገንዘብ ልትቀጣ ነው። ፌስታል መጠቀም የሚከለክለውን አዋጅ የናይጄሪያ ፓርላማ ያፀደቀው ሲሆን አዋጁ ህግ እንዲሆን ለፕሬዘዳነት ሞሃማዱ ቡሃሪ የሚላክ ይሆናል።
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስአበባ ከተማ ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የአስተዳደሩን የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርትንም ይገመግማል። በተጨማሪም በከተማ አስተዳደሩ ዋና ዋና ክንውኖች ዙሪያም ምክክር ያደርጋል፡፡
Via @MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በቅርቡ የመከስከስ አደጋ በደረሰበት የበረራ ቁጥር 302 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ባለቤታቸውን በሞት የተነጠቁ አንዲት ፈረንሳዊት የቦይንግ ኩባንያ በትንሹ የ276 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ይከፍላቸው ዘንድ ክስ መስርተዋል።
Nadege Dubois-Seex የተባሉት ወይዘሮ ክሱን የመሰረቱት በአሜሪካዊው የሕግ ጠበቃቸው ኖማን ሁሴን በኩል ነው። ጠበቃ ሁሴን እንደሚሉት በኢንዶኔዢያና የኢትዮጵያ አየር መንገዶች ላይ የደረሰው አደጋ ሙሉ በሙሉ በቦይንግ ሶፍትዌር ችግር ጋይ የተያያዘ መሆኑን የአሜሪካ አቪዬሺን ባለስልጣንና በመጨረሻም የቦይንግ ኩባንያ ያረጋገጡትና ያመኑበት ጉዳይ በመሆኑ ፤ ባልተሟላ ሶፍትዌርና የበረራ ማኑዋል ምክንያት ለደረሰው አደጋ ኩባንያው ለደንበኛዬ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በካሳ መልክ መክፈል አለበት ሲሉ ፓሪስ ላይ ለተሰበሰቡ ጋዜጠኞች ተናግረዋል።
√በተመሳሳይም #በኢንዶኔዥያ አየር መንገድ አደጋ ቤተሰቦቻቸው ሕይወታቸውን ያጡባቸው የቦይንግ ኩባንያን #በመክሰስ የካሳ ጥያቄ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
Via #PetrosAshenafi

#update ኢትዮጵያ አዲስ ለተገኘ ግዙፍ የህዋ አካል ስም እንድታወጣ እድል ማግኘቷን መንግስት አስታወቀ። ኢትዮጵያ በዘርፉ እያሳየች ያለውን ለውጥ ከግምት ውስጥ በማስገባት በሳይንሳዊ መለያ ቁጥሩ HD 16175 እና HD 16175 b የተሰኘ ኮኮብና ኮኮቧን የምትዞር ፕላኔት ለያዘ ስርዓት (plannnetary System) አለም አቀፉ የአስትሮኖሚ ህብረት ስያሜው በኢትዮጵያ እንዲወጣ እድሉን ሰጥቷል፡፡ በመሆኑም ለዚህ ግዙፍ የህው አካል ስም በማውጣቱ ሂደት ኢትዮጵዊያኑ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡ በመሆኑም 920 ነፃ የስልክ መስመር አጭር የፅሁፍ መልዕክት መላኪያ ዝግጁ ሆኗል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia