ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ❤️እናመሰግናለን!!
#እንዳከበራችሁን ፈጣሪ #ያክብራችሁ!!
#StopHateSpeech
መላው የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፤ የተቋሙን #አመራሮችን እንዲሁም ተማሪዎችን ከልብ እናመሰግናለን!
በቀጣይ፦
#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ/ግንቦት 17 እና 18/
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ/ግንቦት 24 እና 25/
#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ/ሰኔ 1 እና ሰኔ 2/
#ባህር_ዳር_ዩኒቨርሲቲ/ሰኔ 1 እና ሰኔ 2/
.
.
.
በሌሎች ግቢዎች የቀን መርሃ ግብር ይፋ ይደረጋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Alert‼️
"ፀጋብ ኤሬ የሚመለከተው አካል #መላ እንዲለን ድምፃችንን አሰማልን። #የድሬዳዋ_ዩኒቨርስቲ ነገር መላ ቅጡ ጠፍቷል። ትናንት ተማሪዎቹ ገብተው ሰላም ሰፈነ ስንል ይሄው ዛሬ ማታ አገርሽቶበታል። ኡፍፍፍ በጣም ነዉ የሚጨንቀዉ!"

#update ትናንት በንፋስ ስልክ ወረዳ ሁለት በሚገኝ የወታደሮች መኖሪያ ግቢ በተነሳ እሳት ቃጠሎ ጉዳት መድረሱን ሸገር ዘግቧል፡፡ በአደጋው የአንዲት ሴት ሕይወት ጠፍቷል፤ 3 ሰዎች ቀላልና ከባድ መቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡ 13 መኖሪያ ቤቶችም ተቃጥለዋል፤ በጠቅላላው 300 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል ተብሏል፡፡
Via #ሸገርFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ሸገርFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ትምህርት አቋርጠው የነበሩ አብዛኛዎቹ የህክምና ሙያ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለሳቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የመጨረሻ አመት (ኢንተርን) ተማሪዎችና ስፔሻሊቲ (ሬዚደንት) ተማሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ከተወያዩ በኋላ ጥያቄ ማቅረባቸውን አስታውሰዋል።
መንግስትም ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እየሰራ እንደሚገኝም ሚኒስትር ዲኤታው ገልጸዋል።
ይሁን እንጅ በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ባለፉት ቀናት ትምህርታቸውን አቋርጠው እንደነበርም በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ሚኒስቴሩም ከዛሬ ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታቸው በማይመለሱ ተማሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ መግለጹ የሚታወስ ነው።
በዛሬው እለትም ትምህርት አቋርጠው የነበሩ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ መመለሳቸውን ሚኒስትር ዲኤታው ተናግረዋል።
ሚኒስትር ዲኤታው ከዛሬ ጀምሮ ወደ ትምህርታቸው በማይመለሱ ተማሪዎች ላይም ተቋማት ባላቸው የአካዳሚክ ህግ እርምጃ እንደሚወስዱም ነው የተናገሩት።
የመጨረሻ አመት የህክምና ተማሪዎች ላነሷቸው ጥያቄዎችም በዝርዝር አጥንተው ዘላቂ መፍትሔ የሚሰጡ ግብረ ሃይሎች ተቋቁመዋልም ነው ያሉት።
ግብረ ሃይሎቹ በዛሬው እለት በቢሾፍቱ እየተወያዩ ሲሆን፥ በሳምንቱ መጨረሻ የጥናት ግኝታቸውን ለሚኒስቴሩ እንደሚያቀርቡ አስረድተዋል።
Via #FBC

ወልዲያ ዩኒቨርስቲ!!
ሰሞኑን ከመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጋር ተያይዞ በተማሪዎቻችን ተነስቶ የነበረው ቅሬታና አለመግባባት በውይይት ተፈትቷል፡፡
በውይይቱ በቅርቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንደ አዲስ ያደራጀውን ሀገራዊ የቦርድ አወቃቀር መነሻ በማድረግ የዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት እና በም/ፕሬዚዳንት ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል የኢኮኖሚክ ክላስተር አስተባባሪ የሆኑት ክቡር አቶ አህመድ ቱሳ፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደር ጉዳዮች ጀኔራል ዳይሬክተር ክቡር አቶ ጌታቸው ፡የሰሜን ወሎዞን አስተዳዳሪና የዩኒቨርስቲው ስራ አመራር ቦርድ ም/ሰብሳቢ አቶ ወልደትንሳኤ መኮንንና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ ሞላን ጨምሮ ም/ፕሬዚዳንቶች ተገኝተዋል ፡፡ ውይይቱ ውዥንብሮች የጠሩበት ፡ ተማሪዎች በርካታ ጥያቄዎችን ያነሱበትና ዩኒቨርሲቲውም በተነሡት የግልፅነት መረጃዎችና ችግሮች ላይ ምላሽና ማብራሪያ የሰጠበት፡ የተቋሙም ሆነ የተማሪዎቹ ክፍተት የተጠቆመበት ነበር ፡፡
በአጠቃላይ ውይይቱ ስኬታማ በሆነ መንገድ የተጠናቀቀ ሲሆን ከዛሬ 12/9/2011 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛው የመማር ማስተማር ስራው እንዲቀጥል የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል ፡፡
በመጨረሻም የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይት ለመፍታት በተደረገው ጥረት ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን ፡፡ የተፈጠረውን መጠነኛ አለመግባባት መሠረት አድርገው የተዛባ መረጃ፡ ውዢንብሮችንና የሀሰት መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎቻችንን፡ የተማሪ ወላጆችንና የአካባቢውን ማህበረሰብ ጭምር ስጋት ላይ የጣሉ አካላት ተፅዕኖ ቀላል እንዳልሆነ እንረዳለን ፡፡

በዛሬው ዕለት ስለክህምና ተማሪዎች በሚዲያ የተነገረው ሀሰት ኑው ሲሉ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል:: አሁንም እየተነሱ የሚገኙትን ጥያቄዎች በአግባቡ እንዲመለሱ ተጠይቀል::
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፕሪያንካ ቾፕራ አዲስ አበባ ናት👆
ህንዳዊቷ ዝነኛ የፊልም ተዋናይት፣ ሙዚቀኛ፣ ፊልም ሰሪ፣ የ2000 ዓ/ም የአለም ቁንጅና ውድድር አሸናፊ፣ የአለም አቀፍና ብሔራዊ ሽልማቶች አሸናፊ፣ ከህንድ ከፍተኛ ተከፋዮች አንዷና ባለዝና የሆነቸው ፕሪያንካ ቾፕራ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ቾፕራ ወደ ኢትዮጵያ ያመራችው የዩኒሴፍ አምባሳደር በመሆኗ ለምግባረ ሰናይ ነው።
Source: Petros Ashenafi Kebede

#update ቦይንግ ኩባንያ ለ737 ማክስ አውሮፕላኖቹ ያዘጋጀው የምሥለ-በረራ ማሰለጠኛ ሶፍትዌር ችግር እንደነበረበት ትናንት አምኗል፡፡ ሶፍትዌሩ በኢትዮጵያና ኢንዶኔዠያ አየር መንገዶች አደጋ ጊዜ የተከሰቱ ችግሮችን መፍታት የሚችል አልነበረም ብሏል፡፡ ኩባንያው የምሥለ-በረራው እንከን መቼ እንዳወቀ ግን አልገለጸም። ምስለ በረራው ላይ ግን ማስተካከሉን አስታውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia