አውሮፕላን ተከሰከሰ👆
በጅማ ዞን ኦሞ ቤየም ወረዳ በአቢሲኒያ ፍላይት መለማጀማ አውሮፕላን ላይ #መከስከስ አደጋ መድረሱ ተገለፀ። የአቢሲኒያ ፍላይት ሰርቪስ የፕሮጀክት ማናጀር አቶ #አሸናፊ_ፀጋዬ ለfbc እንዳስታወቁት፥ አደጋው በዛሬው እለት ጠዋት ላይ ጎና ቤየም በሚባል ቀበሌ አሰንዳቦ አካባቢ ነው የደረሰው።
በአውሮፕላኑ ላይ የመከስከስ አደጋው የደረሰው አንድ ተለማማጅ የአውሮፕላን አብራሪ በማብረር ላይ እያለ መሆኑንም አስታውቀዋል። የመከስከስ አደጋው የደረሰበት አውሮፕላን “C 172” ሞዴል ሲሆን፥ አራት መቀመጫዎች ያሉት ነው ብለዋል አቶ አሸናፊ።
በአሁኑ ወቅትም የአደጋውን የጉዳት መጠን እና #መንስኤ ለማጣራት የባለሙያዎች ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም አስታውቀዋል። ወደ ስፍራው የተጓዘው የባለሙያዎች ቡድን ወስጥም የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የፍለጋ እና የነብስ አድን ሰራተኞች እና የአቢሲኒያ ፍላይት የደህንነት አባላት የተካተቱበት ነው።
የአደጋው መንስኤም እስካሁን አለመታወቁን እና በመጣራት ላይ መሆኑንም የአቢሲኒያ ፍላይት ሰርቪስ የፕሮጀክት ማናጀር አቶ አሸናፊ ፀጋዬ ተናግረዋል።
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update በአገሪቱ የኤሌክትሪክ ሀይል ስርጭት በፈረቃ ሊደረግ ነው። ሰሞኑን በሀገር አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ በግድቦች በቂ ውሀ ባለመኖሩ ምክንያት የተከሰተ እንደሆነ የኢፌዴሪ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ የኃይል መቆራረጡ የተከሰተው በተለይ በጊቤ 3 የሀይል ማመንጫ ግድብ በተከሰተው የዝናብ እጥረት ምክንያት የግድቡ ውሀ በመቀነሱ መሆኑን ነው የገለፀው፡፡
በአሁኑ ሰአት በአገሪቱ የ476 ሜጋ ዋት የሀይል እጥረት መከሰቱን የኢፌዴሪ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል፡፡
ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ትልክ የነበረውን የኤሌክትሪክ ሀይል እነደምታቋርጥም ተገልጿል፡፡
አገሪቱ ከሀይል ሽያጩ ታገኝ የነበረው 180 ሚዮን ዶላር እንደነበርም ተገልጿል፡፡
በእጥረቱ ምክንያትም የኤሌክትሪክ ሀይል በመላ አገሪቱ በፈረቃ እንደሚሆን ሚንስትሩ ያስታወቁ ሲሆን ከፍተኛ ሀይል የሚጠቀሙ ድርጅቶችም የፈረቃው አካል ይሆናሉ ተብሏል፡፡
በመላ አገሪቱ የኃይል ስርጭቱ በ3 ፈረቃ የተከፋፈለ ሲሆን
ፈረቃ 1 ፡- ከማለዳ 11 ሰአት እስከ ረፋዱ 5 ሰአት
ፈረቃ 2፡- ከረፋዱ 5 ሰአት እስከ ቀኑ 10 ሰአት
ፈረቃ 3፡- ከቀኑ 10 ሰአት እስከ ምሽቱ 4 ሰአት
በፈረቃው መሰረት ሁሉም ተገልጋይ ቢያንስ ባንዱ ፈረቃ የኤሌክትሪክ ሀይል እንደሚያገኝ ተገልጿል፡፡
የፈረቃ የሀይል ስርጭቱ እስከ ሰኔ 30/ 2011 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን በቅርቡ በቂ ዝናብ የሚጥል ከሆነ ችግሩ ሊቃለል እንደሚችልም በመግለጫው ተጠቁሟል፡፡
Via #etv

#StopHateSpeech
#ከጥላቻ_ንግግር_እንቆጠብ!!
የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የውይይት መድረክ ከልዩ ልዩ ጥበባዊ ዝግጅቶች ጋር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነገ #ቅዳሜ እና #እሁድ በቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት አማካኝነት በግቢያችን ይካሄዳል።
#ፕሮግራሞች
#ቅዳሜ፦
☞ ብዙ ኪ.ሜ አቆራርጠው ለፍቅር እና ለሰላም ለሚመጡት የTIKVAH-ETH
ቤተሰብ አባላት ደማቅ አቀባበል ይደረጋል፣ ጥበባዊ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።
#እሁድ፦
√የደም ልገሳ ፕሮግራም
√በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት ስለጥላቻ ንግግር ፅሁፎችን ይቀርባሉ ፤ ልዩ ልዩ
ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ፡፡
√በግቢያችን የፅዳት ዘመቻ ይካሄዳል
#ዋቸሞ_ዩኒቨርሲቲ

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦቻችን ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ይመጣሉ!!
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ነገ እና ከነገ በስቲያ በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ለሚካሄደው #StopHateSpeech/የፀረ ጥላቻ ንግግር/ ዘመቻ ብዙ ሺ ኪሎሜትሮችን አቋርጠው ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ይገኛሉ።
ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የሚመጡት የመቐለ ልዑካን፦
Tesfaye G/giorgis
Ermias Dejene
Amanuel demeke
Mulugeta sisay
Rakieb sebsbie

#StopHateSpeech ወደዋቸሞ ዩኒስቨርሲቲ የሚጓዙት የሰላም እና የፍቅር አምባሳደሮች፦
ምድብ አንድ፦
#WSU
√ቢኒያም ይርጋ
√ሙሉጌታ አደሩ
√እዮብ ተስፋዬ
√ገመቺስ ፈቃዱ
√ዳኛቸው አንበርብር
√ሱራፌል አሰግድ
√ቤቴል አባይነህ
√ቤቴልሔም አክሊሉ
√ዱሬሳ በዳሶ
√ወንድማገኝ ብርሃኔ
√ቤቴልሔም አዱኛ
√ዳንኤል ተሾመ
√ጊዜው ጌትነት
√ዳኛቸው አንበርብር
√ሲሳይ ታደሰ
√ዳንኤል ጋምቤሮ
√በረከት ቶማስ
√ነጻነት
√ጌታሰው
√ሱራፌል
√ጉዲሳ
ምድብ ሁለት፦
#AMU
√ትዕግስት ካሱ
√ልዑል ሽመልስ
√ቢቂላ መኮንን
√ምስራቅ በዛብህ
√ፍጹም በላይ
√ዳዊት ዳንኤል
√ተመስገን ኢሳይያስ
√አዱኛ ሶሪ
√እሱባለው አድጎ
√ቅድስት ይልማ
√ሐይማኖት ሹሜ
√ታሪኩ ተሾመ
√አሳየኝ ወ/ሚካኤል
√አሳመረ ይገዝ
√ሀና ማርያም
ምድብ ሶስት፦
#HU
√መስከረም አያሌው
√መድሃኒት ተሻለ
√ኤርሚያስ ኤልያስ
√በረከት አዲሱ
√በረከት በላይነህ
ምድብ አራት፦
#MKU
√ተስፋዬ ገ/ጊዮርጊስ
√ኤርሚያስ ደጀኔ
√አማኑኤል ደመቀ
√ሙልጌታ ሲሳይ
√ራኬብ ሰብስቤ
ምድብ አምስት፦
√ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ 5 ተማሪዎች
ምድብ ስድስት፦
√ከመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ 5 ተማሪዎች
ምድብ ሰባት፦
√ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 5 ተማሪዎች
በተጨማሪ፦ ከዋቸሞ ዩንቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ በዚህ ዝግጅት ላይ 20 ተማሪዎች ይገኙበታል።

የጥላቻ ንግግርን በመቃወም ደሜን እለግሳለሁ!
3ተኛው የሲቪል ማህንዲሶች ቀን ከትላት አርብ ጀምሮ እስከ እስከ ነገ እሁድ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት እየተከበረ ይጋኛል፡፡ በትላንትናው መርኃግብር ላይ የግጥም ውድድር የተካሄደ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የአስፉልት ላይ ሩጫና የደም ልገሳ ይደረጋል፡፡ በመዝጊያው ቀን እሁድ የመምህራን እና የተማሪዎች የእግር ኳስ ጫወታ፣የፓናል ውይይትና የፈጠራ ሥራ ውድድር በቴክኖሎጂ ተማሪዎች መካከል ይደረጋል፡፡ በወላይታ ሶዶ ሁለገብ ስቴዲየም እንደሚካሄድ የወጣው መርኃግብር ያሳያል፡፡ በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የደም ልገሳ ላይ የወላይታ ሶዶ #stop_hate_speech_movement አባላት #የጥላቻ_ንግግርን_በመቃወም_ደም_እንለግሳለን በሚል መሪ ቃል ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅተዋል፡፡
Via #Bereket

#update በዛሬው ዕለት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት አስተባባሪነት በወቅታዊ ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ይደረጋል።
ውይይቱ የሚካሄደውም ቀደም ብሎ በፓርቲዎች መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት መሆኑ ነው የተገለፀው። የምክክር መድረኩ የመወያያ ርዕሶችም የኢትዮጵያ ፌዴራል ስርዓት ተቃርኖዎች፣ መንስኤዎችና ውጤቶች፣ የሰላም ምንነት፣ አስፈላጊነትና የባለድራሻዎች ሚና፣ የለውጡ ምንነት፣ አስፈላጊነትና ፈተናዎችና ፣መፍትሔዎች እና በማህበራዊ ተሳትፎ ምንነት፣ አስፈላጊነትና መልኮቹ የሚሉ ናቸው።
በመድረኩ ዶክተር ሰሚር አሚን ፣ፕሮፌሰር እዝቅያስ አሰፋ፣ ዶክተር ኤልሳቤጥ ሀይለ ጊዮርጊስ እና አቶ አንዷለም አራጌ የመነሻ ፅሁፍ የሚያቀርቡ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

#update የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን ከክልሉ የጤና አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይቱም የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን እና የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ረደጀ ዱጉማን ጨምሮ የክልሉ የጤና አመራሮች ፣ባለሙያዎችና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። በምክክር መድረኩ የጤና ባለሙያዎች በክልሉ ጤና ዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን እያቀረቡ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia