ዋሽንግቶን ዲሲ👆
በአሜሪካ የኢፌዲሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ተወያዩ፡፡ ትላንት ማምሻውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የረመዳን ቅዱስ ወርን ምክንያት በማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኙ አምባሳደሮች በነጩ ቤተ-መንግስት የእራት ግብዣ በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አቅርበዋል።
በእራት ግብዣው ላይ የተገኙት አምባሳደር ፍፁም አረጋ ከምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን በማሕበራዊ ሚዲያ ገፃቸው አስፍረዋል። በውይይታቸውም ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ባለፈው ዓመት በነጩ ቤተመንግስት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር ያደረጉትን ውጤታማ ውይይት አንስተው፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ለውጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እያሳዩት ያለውን ጠንካራ አመራር አድናቆት መቸራቸውን አውስተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ እየተመራበት ያለውን የአመራር ጥንካሬም አድንቀዋል።
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከአዲስ አበባ...
"ፀግሽ እንዴት ነው አዲስ አበባ ውስጥ የመብራት፣ የውሀ እና የሌቦች የዘረፋ ጉዳይ በጣም #አሳሳቢ ሆኗል ምን ተሻለን!? እኔ ከባንቢስ ሱፐር ማርኬት ከፍ ብሎ በሚገኝው የኡራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው ያለሁት ሱቆችን ሰብሮ መዝረፍ እንደ ደቡብ አፍሪካ ሀገር #ኖርማል ሆኗል ተደጋጋሚ ብዙ ሱቆች #ተዘርፈዋል። ጥበቃ ቢኖራቸውም ጥበቆቹን እስኪበቃቸው ደብድበው ሚፈልጉትን ይዘው ይሄዳሉ በጣም ሚገርምህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከንጋቱ 11:00 ሰአት በኋላ ይመጣሉ ማንንም አይፈሩም የተደራጁ ናቸው ይህው ዛሬ ደግሞ በግምት 11:30 መጥተው ነው ሰዉንና ጥበቆችን በድንጋይ አባረው ዘርፈው የሄዱት ህዝቡ በህግ አስከባሪው አካላት ተስፋ ቆርጧል ለማመልከት እንኳን ጣቢያ አይሄድም ምክንያቱም እዛም ተባባሪ ስላላቸው ሀንግ ደግሞ ተወው ገና በጊዜ ይጀመራል ሰዉ ነፍሴን ካተረፍኩ የፈለጉትን ይውሰዱ ከማለት ውጪ አማራጭ የለውም እባክህ በዚህ ጉዳይ ላይ ጠንከር ያለ ስራ እንዲሰራ ለሚመለከተው አካል አሳውቅልን!"

#update የኔዘርላንድስ ንግስት #ማክሲማ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ንግስት ማክሲማ በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ነው ወደ አዲስ አበባ የመጡት።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ❓
"አዲስ አበባ ላይ ስላለው ዝርፊያ የተሰጠው መረጃ ትክክለኛ በጣም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው፤ ከመኪና ላይ ስልክ መንጠቅ፣ የትራፊክ መብራት ላይ በር ከፍቶ እቃ መስረቅ፣ የመኪና መንገድ ዘግቶ መዝረፍ፣ ሊፍት ጠይቆ መዝረፍ(ይህንን የፖሊስ ደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች ሊፍት ጠይቀው እንደዘረፉ ሰምቻለሁ) እና በጣም ትኩረት ያስፈልጋል።" AB ከአዲስ አበባ

የፊታችን ሀሙስ ሰልፍ ሊደረግ ነው...
#ጌታቸው_አሰፋ ሽልማት እንጅ #እስር አይገባውም' በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሀሙስ በመቐለ ከተማ #ሰላማዊ_ሰልፍ እንደሚያደርግ የትግራይ ወጣቶች ማህበር አስታውቋል።
Via ELU/ድምጺ ወያነ/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጌታቸው_አሰፋ ሽልማት እንጅ #እስር አይገባውም' በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሀሙስ በመቐለ ከተማ #ሰላማዊ_ሰልፍ እንደሚያደርግ የትግራይ ወጣቶች ማህበር አስታውቋል።
Via ELU/ድምጺ ወያነ/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከማንቡክ...
"ሰሚ እንዳለህ ብዬ ነው በፈጣሪ እምላለው እውነታውን ነው የምነግርህ ከቤንሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን ማንቡክ ከተማ ነው ሰሞኑን ግጭት እንዳለ ይታወቃል ሆኖም ከግጭቱ የባሰ ነገር የምናየው ነገር #ያስለቅሳል እንዳለ ኑዋሪውም ለስራ የመጣውም ሁሉም እቃውን እየጨነ #እየወጣ ነው በቀን ቢያንስ አስር መኪና ይወጣል እና ቀሪው ህዝብ #ጨንቆት ነው ያለው እስቲ የመንግስት ያለህ በልልን! እባክህ እባክህ ወቅቱ የአዝመራ ወቅት ነበር ግን እንዴት ይቻላል? የክልሉም መንግስት እስከ ወረዳ ድረስ ዝምታን መርጠዋል መረጃው እንደቀላል እንዳታየው ለሚመለከተውም አካል አድርስልን የፌደራል መንግስት ትኩረት እንድሰጠው። ትኩረት ለማንቡክ ህዝብ!"

#update በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ ለጀርመን የፌደራል ውጭ ጉዳይ ቢሮ የፕሮቶኮል ኃላፊ አምባሳደር አርዝቮን ስተራውስንበርግ አቅርበዋል።
Via የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ትናንት በዩጋንዳ ኢንቴቤ ከተማ ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ጋር ተዋያይተዋል። ፕሬዝዳንቱ ኢንቴቤ ከተማ በሚገኘው ፅህፈት ቤታቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ከፍተኛ ባለሰልጣናት በቀጠናዊ ትብብር እና በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል።
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia