TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.51K videos
212 files
4.11K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
መቐለ ዩኒቨርሲቲ👆ላሳያችሁን ፍቅር እና ክብር ከልብ እናመሰግናለን!! ምንም ቃላት የለንም እናመሰግናለን! #Mekelle_University

@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቐለ ዩኒቨርሲቲ👆

የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በግቢው ውስጥ ደም እየለገሱ ይገኛሉ!! #መቐለ_ዩኒቨርሲቲ #Mekelle_University

@tsegabwolde @tikvahethiopia
"#ጥላቻ መሃይምነት ነው..." ዶክተር ፀደይ(መቐለ ዩኒቨርሲቲ) ከተናገሩት የተወሰደ!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት #በStopHateSpeech መድረክ #TIKVAH_ETHIOPIA

@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአንድ እናት ልጆች ነን መስመር አይለየን...
የአንድ ቤት ልጆች ነን መስመር አይለየን...

#መቐለ_ዩኒቨርሲቲ የሰላም አምባሳደር!
#ፍቅር #ተስፋ #አንድነት #መቐለ_ዩኒቨርሲቲ
1440 ኛው የረመዳን ፆም በነገው ዕለት ይጀመራል!
ሁለተኛው የTIKVAH-ETH የStopHateSpeech መድረክ በምትኩ ሀይለ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ፡፡

#TIKVAH_FAMILY
@tsegabwolde @tikvahethiopua
#update የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በድርጅታዊ እና ወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት በማካሄድ ውሳኔዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወራቤ👆

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የመብራት አገልግሎት ከተቋረጠብን ቀናቶች ተቆጠሩ በሚል ምከንያት ዋናውና ከአዲስ አበባ ጋር የሚያገናኘው መንገድ ከጠዋት ጀምሮ ተዘግቶ ቆይቷል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia