👉የአመት በዓል ስጦታ ከአሞሌ 👈
አሞሌ ለTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በአልን በማስመከት ለበጎ ስራ የሚውል በአንድ ሰው 5 ብር ስጦታ አዘጋጅቶዋል።
ከአባላቱ የሚጠበቀው ስም እና ስልካቸሁን ይህንን ሊንክ በመጫን 👉 https://amole.birr.et 👈 ማስገባት እና አሞሌ ዋሌት መፍጠር ነው። ይህንንም ሲያደርጉ በእያንዳንዱ አዲስ ተመዝጋቢ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ልክ፤ 5 ብር ወደ የሚረዳው ወገን አሞሌ ዋሌት ወይም ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው አሞሌ ዋሌት ውስጥ ገቢ ያደርጋል።
የመጀመርያ ዙር
100,000 ብር(ለማሰባሰብ የታቀደው ገንዘብ)
20 ሺ አባላት ተሳታፊ ብንሆን:
5 ብር * 20,000 የtikvahethiopia አባላት= 100,000 ብር
በአጠቃላይ በ3ዙር
500,000 ብር(ለማሰባሰብ የታቀደው ገንዘብ)
100 ሺ አባላት ተሳታፊ ብንሆን:
5 ብር * 100,000 የtikvahethiopia አባላት= 500,000 ብር
ማሳሰብያ፦
👉ይህ ስጦታ የአሞሌ ዋሌት ደንበኛ የሆኑ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላትን አያካትትም።
👉ስጦታው በየሁለት ሳምንቱ ለተረጂው ወገን ገቢ የሚሆን ይሆናል።
👉 ስጦታ ያበረከታችሁ TIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ስም ዝርዝር በየቀኑ በTIKVAH-ETH ቻናል ላይ ይገለፃል።
የዚህ ወር በጎ ስራችን ለእኚህ 3 ታዳጊ የሀገራችን ልጆች ህክምና ወጪ ድጋፍ እገዛ ማድረግ ነው~
•ሳምራዊት አረጋ
•እድሜ 22
•የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
•በደረሰባት ድንገተኛ የኩላሊት ህመም በአልጋ ላይ የወደቀች እህታችን...ልጃችን
.
.
.
•ምህረቱ መንግስቴ
•ከ8ተኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጦ ለ11አመታት በየሆስፒታሉ ሲንከራተት የቆየ በሰው እቅፍ ካልሆነ መንቀሳቀስ የማይችል ሲመገብም ሆነ ለተፈጥሮ ግዳጅ መቀመጥ የማይችል
•በከፋተኛ የአጥንት ቁስለት እየተሰቃየ ከግራታፋው 5 የተለያዩ ቁስለቶች ፈሳሽ የሚፈሰው
•ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ውጭ ሀገር እንዲታከም ሪፈር የፃፈለት 1.2ሚሊየን ብር የተጠየቀ ነገር ግን ወላጁን በሞት ያጣና ምንም ገቢ የሌለው አሳዛኝ የ21 አመት ታዳጊ
.
.
.
•ካሊድ ኡመር
•የ16 አመት ታዳጊ
•በኩላሊት ህመም የሚሰቃይ ልጃችን..ወንድማችን
በተጨማሪ፦
1000278664612 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በሶስቱም ስም የተከፈተ አካውንት ነው!!
#TIKVAH_ETHIOPIA --- #AMOLE
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አሳዛኝ ዜና‼️
ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ወደ ምዕራብ በለሳ ሰዎችን አሳፍሮ ይጓጓዝ የነበረ አይሱዚ የደረቅ ጭነት ማመላላሻ ተሸከርካሪ ተገልብጦ የ20 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ የመንገድ ደህንነት ማረጋገጫ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ኮማንደር ውህብነህ አስናቀ እንደተናገሩት ትናንት ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ አደጋውን ያደረሰው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 -01254 አዲስ አበባ የሆነ የጭነት ተሸከርካሪ ነው፡፡
የጭነት ተሸከርካሪው ከያዘው 25 ኩንታል ጭነት በላይ 40 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ ምዕራብ በለሳ ልዩ ስሙ ወራህላ በተባለው ቦታ ሲደርስ መንገድ ስቶ በመገልበጡ አደጋው ደርሷል፡፡
በአደጋው ህይወታቸው ካለፈ 20 ሰዎች በተጨማሪም በ20 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ጎንደር ዩንቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ተሳፋሪዎቹ የትንሳኤን በዓል ለማክበር ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው ይጓዙ የነበሩ ናቸው” ብለዋል፡፡
የአደጋውን መንስኤ ፖሊስ በማጠራት ላይ ሲሆን ÷ ተሰውሮ የነበረው አሽከርካሪው በህዝቡ ጥቆማ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋሉም ነው የተገለጸው፡፡
ህብረተሰቡ ከዚህ መሰል አሰቃቂ አደጋ እራሱን በመጠበቅ በኩል የጭነት ተሸከርካሪን ከመጠቀም በመቆጠብ በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ እንዲጓጓዝ ኮማንደር ውብነህ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ምንጭ፡- ኢ ዜ አ

የገዋኔው ጥቃት...
/በትግራይ ዋልታ ፖሊስ እግር ኳስ ቡድን/
√የትግራይ ክልል ፀጥታ እና አስተዳደር ጽህፈት ቤት የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ #ሀፍታይ_መለስ ጥቃቱ በዛሬው ዕለት ጠዋት 3 ሰዓት ተኩል ገደማ ላይ መፈፀሙን ተናግረዋል።
√በጥቃቱ ከቆሰሉ ስድስት ሰዎች መካከል የአንዱ ሕይወት #ማለፉንም ተገልጿል።
አቶ ሀፍታይ መለስ ስለጥቃቱ ይህ ብለዋል...
«የትግራይ ፖሊስ እግር ኳስ ቡድን ከጨዋታ እየተመለሰ መንገድ ላይ ማንነታቸው #እስካሁን ድረስ ማንነታቸው በግልፅ ማን እንደሆኑ ያላወቅናቸው ታጣቂዎች ጥቃት አድርሰዋል። በደረሰው ጥቃት ወደ ስድስት የቡድኑ አባላት ቆስለዋል። ከቆሰሉት ሁለቱ #ከበድ ያለ ጉዳት ደርሶባቸው ነበር። አንደኛው ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በጣም #የሚያሳዝን እና እጅግ የሚያስቆጭ አደጋ ነው»
እንዲሁም...
√የትግራይ ክልል የጸጥታ እና አስተዳደር ጽህፈት ቤት ጥቃቱን "በምንም መልኩ ተቀባይነት የሌለው #አረመኒያዊ ድርጊት ነው" ሲል #አውግዞታል። የጥቃቱ ፈፃሚዎች ማንነት እንደማይታወቅ የገለጸው ጽህፈት ቤቱ "ማንም ሽፍታ እየተነሳ በአውላላ ሜዳ ላይ ዜጎችን ለአደጋ እንዲያጋልጥ እያደረገው ያለው የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የዜጎችን በነፃ የመንቀሳቀስ መብት ላይ #ብቁ ስራ መስራት በሚችሉበት ቁመና ላይ አለመገኘታቸው ነው" ሲል #ወቅሷል።
Via የጀርመን ራድዮ

Alert‼️
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል #መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ አይሲካ ቀበሌ በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት #አልፏል። መንግስት ለአካባቢው ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ እና በአስቸኳይ የሰላም ማስከበር ስራዎችን እንዲያከናውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የTIKVAH-ETH አባል ጠይቀዋል።

#update የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በዓሉ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና በዝማሬ ተከብሮ ውሏል።
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን የተቀበላቸው መከራዎች በእነዚሀ የእምነት ተቋማት ተዘክረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን የተቀበላቸው መከራዎች በእነዚሀ የእምነት ተቋማት ተዘክረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማሳሰቢያ‼️
የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ኤክስትራ ፍሬሽ/Extra fresh/ እና ናቹራል/Natural/ የጥርስ ማጠቢያ በሚል መጠሪያ የተዘጋጁ ፈሳሾች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ያሳስባል፡፡
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከስር በምዕስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን ኤክስትራ ፍሬሽ/Extra fresh/ እና ናቹራል/Natural/ የጥርስ ማጠቢያ በሚል መጠሪያ የተዘጋጁ ፈሳሾች በአዲስ አበባ ከተማ ሀያት አደባይ ፣መገናኛ አደባባይ እና በፒያሳ በተዘጋጁ ባዛሮች ላይ በተደረገ የጤና ቁጥጥር ወቅት መገኘታቸው እየገለጽን፤የምርቶቹ አምራቾቻቸው ስምና አድራሻ የማይታወቁ ጥራትና ደህነንነታቸው ያልተረጋገጠ በመሆኑ ህብረቱሰቡ እነዚህን ምርቶች እንዳይጠቀም የባለስልጣን መስሪያቤቱ ያሳስባል፡፡
በማከፋፈልና በሽያጭ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ግለሰቦችና ምርቱ በየካ ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን በቀጣይ የምርቱን ምንጭ በማጣራት ተጨማሪ እርምጃ እንደሚወስድ እንገልጿል፡፡
ተመሳሳይ ምርቶች በሌሎች አካባቢ ወይም ባዛሮች እንዲሁም የመገበያያ ስፍራዎች ሊኖር ስለሚችል ህብረተሰቡ በአቅራቢያው ለሚገኝ የጤና ተቆጣጣሪ ፣ለፖሊስ አካላት ወይም በፌደራል ደረጃ ለባለስልጣን መስሪያቤቱ በነጻ ስልክ መስመር በ8482 በመጠቆም እንድታሳውቁ እየጠየቅን፡፡ የችግሩን አሳሳቢነት ከግንዛቤ በማስገባት ሁሉም አካላት በቅንጅት እንዲሰሩ ባለስልጣን መስሪያቤቱ ይጠይቃል፡፡
Via #ETHIONEWSFLASH

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በጠየቀው መሰረት ሙሉ ለሙሉ ህጋዊ ሰነዶችን ያቀረቡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፤(ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም)
1. ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ
2. ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
3. ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ
4. አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
5. አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት
6. አዲስ ኮሌጅ
7. ሐጌ ኮሌጅ
8. አድማስ ዩኒቨርሲቲ
9. ጌጅ ኮሌጅ
10. ኒው ላይፍ ኮሌጅ
11. ትሪፕል ኮሌጅ
12. ሲፒዩ የቢዝነስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
13. ብራና ኮሌጅ
14. ሰሌክት ቢዝነስ ኮሌጅ
15. ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
16. ኪያ-ሜድ ኮሌጅ
17. ያኔት ኮሌጅ
18. አፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ
19. ማንኩል ኮሌጅ
20. ሚዩንግ ሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ
21. ኮቻ ኪድማስ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
22. ፕሪቶር ቢዝነስ ኮሌጅ
23. ዮም ኢኮኖሚ ልማት ተቋም
24. ዳማት የሆቴል እና ቱሪዝም ኮሌጅ
25. ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
26. ፓራሜድ ኮሌጅ
27. ፋሆባ ጤና ኮሌጅ
28. አዲስ አበባ ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ
29. ኤግል ኮሌጅ
30. ጂኒየስ ላንድ ኮሌጅ
31. ስታንዳርድ ኮሌጅ
32. አዲስ አምባ ኮሌጅ
33. ጎፋ ዩኒቨርሳል ኮሌጅ
34. ዩኒቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
35. ሳንዳዕሮ ኮሌጅ
36. ኦክስፎ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
37. ሲምለስ ኮሌጅ
38. ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ
39. ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ
40. ርሆቦት ሜዲካል ኮሌጅ
41. ሶሎዳ ጤናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
42. ካኔኑስ ኮሌጅ
43. ጂቲ ኮሌጅ
44. ሉሲ ኮሌጅ
45. ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
46. ሂልኮ የኮምፒውተር ሳይንስ ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
47. ኩዊንስ ኮሌጅ
48. ኒው ሚለንየም ኮሌጅ
49. ቪክትሪ ኮሌጅ
50. ጊቤ ቫሊ ኮሌጅ
51. ቆጋ የጤና ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
52. ሮያል ኮሌጅ
53. ሀርበር ቢዝነስና ሊደርሺፕ ኮሌጅ
54. ሐይላንድ ኮሌጅ
55. ዳንዲ ቦሩ ኮሌጅ
56. ቴክ-ዞን ኢንጂነሪንግ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
57. አትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
58. ጎቶሊያል ኮሌጅ
59. ራዳ ኮሌጅ
60. ዊስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
61. ኤም/ኤ ኮሌጅ
62. ቢ ኤስ ቲ ኮሌጅ
63. ጅግዳን ኮሌጅ
64. አዳማ ጀነራል ሆስፒታል ኤንድ ሜዲካ ኮሌጅ
65. ዩኒቨርሳል ሜዲካ ኮሌጅ
66. የኢትዮጵያ ካቶሊክ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም
67. አግሮ ቴክሊካል ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
68. ቴክኖሊንክ ኮሌጅ
69. ሴባስቶፖል ኮሌጅ
70. ኢትዮጲስ የርቀት ት/ርት ኮሌጅ
71. ሰሚት ኮሌጅ
72. ሆፕ የቢዝነስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
73. ሀይሉ አለሙ ኮሌጅ
74. ሀምሊን ኮሌጅ ኦፍ ሚድዋይ ፍሪ
75. አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
76. አፍረንቀሎ ኮሌጅ
77. ፔንቴክ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
78. ጦሳ ኢኮኖሚ ልማት ኮሌጅ
79. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
80. ኔትወርክ ኮሌጅ
81. ኦፕን 2020 ኮሌጅ
82. ብሉናይል ኮሌጅ
83. ማርቆስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
84. በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ
85. ነገሌ አርሲ ጠቅላላ ሆፒታልና ህክምና ኮሌጅ
86. ዛክቦን ኮሌጅ
87. የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ
88. ኒው ላይፍ ኮሌጅ
89. ኢንተርናሽናል ሊደር ሺፕ ኢንስቲትዩት
90. ዛየን ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
91. ቤተል ቲቺንግ ሆፒታል
92. ቶፕ ኮሌጅ
93. አክት አሜሪካን ኮሌጅ
94. ኒው ግሎባል ቪዝን ኮሌጅ
95. ፋርማ ኮሌጅ
96. ሶስርስ ከፍተኛ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
97. ግሪን የምርምርና የልማት ተቋም
98. ፔስክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኮሌጅ
99. አይቤክስ ኮሌጅ
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ
ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1. ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ
2. ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
3. ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ
4. አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
5. አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት
6. አዲስ ኮሌጅ
7. ሐጌ ኮሌጅ
8. አድማስ ዩኒቨርሲቲ
9. ጌጅ ኮሌጅ
10. ኒው ላይፍ ኮሌጅ
11. ትሪፕል ኮሌጅ
12. ሲፒዩ የቢዝነስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
13. ብራና ኮሌጅ
14. ሰሌክት ቢዝነስ ኮሌጅ
15. ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
16. ኪያ-ሜድ ኮሌጅ
17. ያኔት ኮሌጅ
18. አፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ
19. ማንኩል ኮሌጅ
20. ሚዩንግ ሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ
21. ኮቻ ኪድማስ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
22. ፕሪቶር ቢዝነስ ኮሌጅ
23. ዮም ኢኮኖሚ ልማት ተቋም
24. ዳማት የሆቴል እና ቱሪዝም ኮሌጅ
25. ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
26. ፓራሜድ ኮሌጅ
27. ፋሆባ ጤና ኮሌጅ
28. አዲስ አበባ ሜዲካልና ቢዝነስ ኮሌጅ
29. ኤግል ኮሌጅ
30. ጂኒየስ ላንድ ኮሌጅ
31. ስታንዳርድ ኮሌጅ
32. አዲስ አምባ ኮሌጅ
33. ጎፋ ዩኒቨርሳል ኮሌጅ
34. ዩኒቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
35. ሳንዳዕሮ ኮሌጅ
36. ኦክስፎ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
37. ሲምለስ ኮሌጅ
38. ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ
39. ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ
40. ርሆቦት ሜዲካል ኮሌጅ
41. ሶሎዳ ጤናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
42. ካኔኑስ ኮሌጅ
43. ጂቲ ኮሌጅ
44. ሉሲ ኮሌጅ
45. ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
46. ሂልኮ የኮምፒውተር ሳይንስ ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
47. ኩዊንስ ኮሌጅ
48. ኒው ሚለንየም ኮሌጅ
49. ቪክትሪ ኮሌጅ
50. ጊቤ ቫሊ ኮሌጅ
51. ቆጋ የጤና ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
52. ሮያል ኮሌጅ
53. ሀርበር ቢዝነስና ሊደርሺፕ ኮሌጅ
54. ሐይላንድ ኮሌጅ
55. ዳንዲ ቦሩ ኮሌጅ
56. ቴክ-ዞን ኢንጂነሪንግ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
57. አትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
58. ጎቶሊያል ኮሌጅ
59. ራዳ ኮሌጅ
60. ዊስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
61. ኤም/ኤ ኮሌጅ
62. ቢ ኤስ ቲ ኮሌጅ
63. ጅግዳን ኮሌጅ
64. አዳማ ጀነራል ሆስፒታል ኤንድ ሜዲካ ኮሌጅ
65. ዩኒቨርሳል ሜዲካ ኮሌጅ
66. የኢትዮጵያ ካቶሊክ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም
67. አግሮ ቴክሊካል ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
68. ቴክኖሊንክ ኮሌጅ
69. ሴባስቶፖል ኮሌጅ
70. ኢትዮጲስ የርቀት ት/ርት ኮሌጅ
71. ሰሚት ኮሌጅ
72. ሆፕ የቢዝነስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
73. ሀይሉ አለሙ ኮሌጅ
74. ሀምሊን ኮሌጅ ኦፍ ሚድዋይ ፍሪ
75. አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
76. አፍረንቀሎ ኮሌጅ
77. ፔንቴክ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
78. ጦሳ ኢኮኖሚ ልማት ኮሌጅ
79. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
80. ኔትወርክ ኮሌጅ
81. ኦፕን 2020 ኮሌጅ
82. ብሉናይል ኮሌጅ
83. ማርቆስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
84. በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ
85. ነገሌ አርሲ ጠቅላላ ሆፒታልና ህክምና ኮሌጅ
86. ዛክቦን ኮሌጅ
87. የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ
88. ኒው ላይፍ ኮሌጅ
89. ኢንተርናሽናል ሊደር ሺፕ ኢንስቲትዩት
90. ዛየን ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
91. ቤተል ቲቺንግ ሆፒታል
92. ቶፕ ኮሌጅ
93. አክት አሜሪካን ኮሌጅ
94. ኒው ግሎባል ቪዝን ኮሌጅ
95. ፋርማ ኮሌጅ
96. ሶስርስ ከፍተኛ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
97. ግሪን የምርምርና የልማት ተቋም
98. ፔስክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኮሌጅ
99. አይቤክስ ኮሌጅ
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ
ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የትግራይ ፖሊስ ዋልታ የእግር ኳስ ቡድንን ይዛ ከአዲስ አበባ ወደ መቐሌ ስትጓዝ በነበረችው ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት በመፈፀም ጉዳት ያደረሱትን ታጣቂዎች #ለመያዝ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚሰራ የአፋር ክልል ገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አህመድ ካሎይታ ለfbc እንዳስታወቁት፥ ትናንት 3 ሰዓት ከ30 አካባቢ አንደፎ በተባለ ስፍራ የእግር ኳስ ተጫዋቾቹን በያዘቸው ተሽከርካሪ ላይ #ታጣቂዎች ጉዳት ማድረሳቸውን ገልፀዋል። ይህ የሀገሪቱን ገቢ እና ወጪ ንግድን በሚያስተናግደው መንገድ አካባቢ የፀጥታ ስጋት መፍጠር የሚፈልጉ ኮንትሮባንዲስቶች እንዳሉ በመግለፅ፥ መሰል አደጋዎች እየተደጋገሙ መምጣታቸውን አንስተዋል። በመሆኑም የአካባቢውን የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ ለማድረግ የፌደራል መንግስት ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን መስራት አለበት ነው ያሉት። በትናንቱ አደጋ በደረሰው ጉዳት የክልሉ መንግስት አዝኗል ያሉት የቢሮ ሀላፊው፥ ህይወቱን ላጣው ቤተሰብ መፅናናትን፤ ለተጎጂዎች ደግሞ ፈጥኖ ማገገምን ይመኛል ብለዋል። የክልሉ መንግስት ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን ይህንን ድርጊት የፈፀሙትን ለመያዝ እንደሚሰራም ነው ያረጋገጡት።
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በኢንተርን ሃኪሞች እና በተለያዩ የጤና ባለሙያዎች በሚነሱ ጥያቄዎችና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ሀገር አቀፍ ውይይት እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሃገር አቀፍ ደረጃ ከሁሉም የጤና ባለሙያዎች ፣ ከሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ከክልል መንግስታት ፣ ከሙያ ማህበራትና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የሚዘጋጅ ውይይት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን አስታውቀዋል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄዱት የውይይት መድረኮች ወደ መፍትሄ ሃሳቦች ለማስቀመጥ የሚያስችሉ መሆናቸውን ነው ሚኒስትሩ ያስታወቁት፡፡ እነዚህ መድረኮች በቅርብ በየደረጃው ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ክፍት እንዲሚሆኑ ነው የተነገረው፡፡
#ፋና
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ፋና
@tsegabwolde @tikvahethiopia