አሳዛኝ ዜና‼️
ዋልታ ፖሊስ ትግራይ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጠዋት ባልታወቁ #ታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት ለማወቅ ተችሏል። በአንደኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ዋልታ ፖሊስ ትግራይ ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ጋር ጨዋታ አድርጎ ወደ #መቐለ ሲመለስ በጉዞ ላይ እያለ ነበር በአፋር ክልል #ገዋኔ አካባቢ ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት የደረሰባቸው። እስካሁን ባለሁ ሁኔታም በአንድ የቡድኑ አባል ላይ #የሞት አደጋ መድረሱ ሲረጋገጥ በስምንት የቡድኑ አባላት ላይም ከበድ ያለ ጉዳት መድረሱን የቡድኑ መሪ ለትግራይ ቴሌቪዥን ገልፀዋል። በኮንስታብል ዮሃንስ ሲሳይ የሚመራው ዋልታ ፖሊስ በ1960ዎቹ የተመሰረተ አንጋፋ ክለብ ሲሆን በጥቃቱ ዙርያ እስካሁን የተሰጠው ይፋዊ መግለጫ የለም።
Via ሶከር ኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ በተፈፀመው ጥቃት ሀዘኑን በመግለፅ ድርጊቱን አወግዟል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆ዛሬ ጥዋት የተከሰከሰው ሂሊኮፕተር የወደቀው በመኖሪያ ቤት ላይ ሲሆን፤ የተከሰከሰበት ምክንያትም የሞተር መጥፋት እንደሆነ ነው የታወቀው።
#reporter
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#reporter
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech ጉዞው ይቀጥላል!!
(ለፍቅር እና ለሰላም ብንጓዝ አንደክምም!)
ከበዓሉ በኃላ ከሚያዚያ 22 ጀምሮ፦ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም መቀለ ዩኒቨርሲቲ እንመጣለን። የሰላም እና የፍቅር ልዑካኑ ከHU ,ከAMU,ከWSU እና ከWKU የተውጣጡ ናቸው።
√ማክሰኞ -- ደብረ ብርሃን/ማረፊያ/
√ረቡዕ--ወሎ
√ሀሙስ--ወልዲያ/ማረፊያ/
√ቅዳሜ--መቀለ
ሰላም፣ ተስፋ፣ አንድነት!!
/TIKVAH-ETH/

#update በጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሞቱ ጉማሬዎች ቁጥር 33 ደረሰ። ለአንድ ሳምንት ገደማ በቆየ ተከታታይ አሰሳ እስካሳለፍነው እሁድ ድረስ 28 ጉማሬዎች በተመሳሳይ ሁኔታ እየሞቱ መገኘታቸው ይታወቃል። በትናንት እለት ሁለት እና ዛሬም ተጨማሪ ሶስት ጉማሬዎች ሞተው መገኘታቸውን የፓርክ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዋ ባህሯ ሜጋ ተናግረዋል። ትናንት ሞተው ከተገኙት ውስጥ አንዱ #በጥይት ተመትቶ መገደሉ የታወቀ ሲሆን ሌሎቹ ከቀደሙት አሟሟት ጋር ተመሳሳይነት ባለው መንገድ ሞተው መገኘታቸውን ተናግረዋል። ቀደም ሲል የሞቱትን ጉማሬዎች አሟሟት የሚያጠና ቡድን ከስፍራው ናሙናዎችን ወስዶ የተመለሰ ሲሆን የናሙና ውጤቱን ይፋ ለማድረግ የአንድ ሳምንት ጊዜ እንደሚያስፈልግ ተገልጧል። ከዚህ በተጨማሪ ፓርኩ በህገ-ወጥ ሰፋሪዎች መወረር መቀጠሉን የነገሩን ኃላፊዋ ፓርኩ ከመቸውም በላይ አደጋ ላይ እንደሆነ ልብ ሊባል እንደሚገባ ገልጠዋል፡፡
Source: አረንጓዴ ሀሳቦች- Green Ideas
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Source: አረንጓዴ ሀሳቦች- Green Ideas
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በቦምባስ ኬላ ግምቱ ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ። አዲስ የተከፈተው የቦምባስ ኬላ አሀዱ ብሎ ስራውን በጀመረበት ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ተንቀሳቃሽ ስልኮችና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ምርት የያዘ የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ3-41377፣52841፣63145 እና 51615 ኦሮ በሆኑ ተሽከርካሪዎች ሲጓጓዝ በጉምሩክ ሰራተኞችና በፌዴራል ፖሊስ አባላት አማካኝነት በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የኮንትሮባንድ ቁጥጥሩ የበዓል ቀናትን ጨምሮ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ የቦምባስ ኬላ አዲስ ከተከፈቱት ኬላዎች መካከል በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር ተከፍቶ በቅርቡ ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው።
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጉምሩክ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የኮንትሮባንድ ቁጥጥሩ የበዓል ቀናትን ጨምሮ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ የቦምባስ ኬላ አዲስ ከተከፈቱት ኬላዎች መካከል በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር ተከፍቶ በቅርቡ ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው።
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን የትንሣኤ በዓል ከፀጥታ ችግርና ከአደጋ ነፃ ሆኖ በሠላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia