TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
61K photos
1.55K videos
215 files
4.24K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ፎቶ: ምድብ ሁለት #የTikvah_Ethiopia ቤተሰቦች በጉዞ ላይ ናቸው። ወደ ሀዋሳ ዩንቨርስቲ!! #ETHIOPIA የነገይቱ ኢትዮጵያ ተስፋዎች!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትክክለኛው የኢትዮጵያ ቀለም!! ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የተውጣጡ ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ለሰላም፣ ለእድገት እና ፍቅር መላው ዩንቨርስቲዎችን እየተጓዙ ናቸው።

የሀገሬ ሰው ደስ ይበልህ፤ ሀገራችን ምርጥ ወጣቶች አሏት!! #ETHIOPIA

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና አካላት እንዲሁም ዝግጅቱን እያስተባበራችሁ የምትገኙ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!

√የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንን ላይ ባለሞያ ጋብዘን ምክክር እናደርጋለን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ህብረ ብሄራዊቷን ኢትዮጵያ አትፈልጓት እኛ ውስጥ ናት ይሏችኃል የTIKVAH-ETH ቤተሰቦች! #ሰላም #ፍቅር #አንድነት

ከፈጣሪ ቀጥሎ ኢትዮጵያን የሚታደጓት እኚህ👆ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል #የተሰባሰቡ የፍቅር እና የሰላም አምባሳደር ወጣቶች ናቸው።

የሀገሬ ሠዎች አትስጉ፤ ተስፋም አትቁረጡ በፍቅር አትዮጵያን ትልቅ እናደርጋታለን!! አርማችን ነጩ የሰላም ምልክት!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
እናመሰግናለን!!

#ሀዋሳ_ዩኒቨርስቲ ላደረጋቹልን #ደማቅ አቀባበል እናመሰግናለን!! ድካማችሁ ድካማችን ነው። እውነትም የሰላም ተምሳሌት የሰላም አምባሳደሮች ናችሁ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#በአፍሪካ_ህብረት_አዳራሽ ከምሽት 12:00 ጀምሮ እንገናኝ!! መላው የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች!! #StopHateSpeech
እናመሰግናለን ሀዋሳ ዩንቨርስቲ!

የሁለት ቀን #StopHateSpeech መድረካችን እጅግ ባማረ መልኩ በሰላም ተጠናቋል። ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ፣ ከወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ከአርባምንጭ ዩንቨርስቲ የተውጣጡት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ወደተቋማቸው እየተመለሱ ይገኛሉ።

ቀጣይ ዩኒቨርስቲ የት እንደሆነ እናሳውቃለን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የህክምና ተማሪዎች በየዩኒቨርሲቲው ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ዝርዝር መረጃዎች በፎቶ አስደግፌ አቀርባለሁ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆የአንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምና ተማሪዎች!

#Break the silence and liberate the health system university of Gondar medical interns and 5th year students.

@tsegabwolde @tikvahethiopia