April 17, 2019
#StopHateSpeech-ኩልፎ ካምፓስ👆
#በኩልፎ_ካምፓስ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ከTIKVAH-EHT ጋር በመተባበር ያዘጋጀው #የStopHateSpeech የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የStopHateSpeech አስተባባሪዎችን #ቴዎድሮስ_ዮሴፍ የተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ተቀብለዋል። በዝግጅቱ ላይ ዶ/ር #ይስሀቅ_ከቸሮ የኮሌጅ ዲን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ የተቋማቸው ተማሪዎች የሀገሪቱን #አንድነት ከሚሸረሽሩ ግለሰቦች ጋር #መታገል እንዳለባቸዉ እና በቀጣይም የሀገሪቱ እጣ ፈንታ #በወጣቶች ላይ መሆኑን አውቀው የሚዲያ አጠቃቀማቸውን እንዲያስተላካክሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ማስታወሻ🗓በነገው ዕለት #ተመሳሳይ መድረክ #በአባያ_ካምፓስ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ የሚካሄድ ይሆናል!! #አርባምንጭ_ዩንቨርስቲ
የአርባምንጭ ተማሪዎች ተቀላቀሉ👇 @tikvahethamu @tikvahethamu
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ስለ #ጥላቻ…
ጥላቻ ክፉ ደዌ ነው። የአስተሳሰብ ሚዛንህን ያዛባዋል። ሁሌም ግራና ቀኙን ከማየት ይልቅ በአንድ አቅጣጫ እንድትተም ያስገድድሃል። ጥላቻ የምክንያታዊነት ባላንጣ የስሜታዊነት ደግሞ የቅርብ አጋር ነው። ትናንት ሸጋ ያልከውን ዛሬ አፈር ከድሜ እንድታስገባው፤ ዛሬ ቀሽም ያልከውን ደግሞ ነገ ከነገ ወዲያ እንድታሞካሸው ያደርግሃል። ነጩን ጥቁር፣ ጥቁሩን ደግሞ ነጭ አድርጎ ያሳይሃል። ይህን ክፉ አባዜ በግዜ ወግድ ካላልከው ቤቱን እላይህ ላይ ሰርቶ ተደላድሎ ይኖራል። ጥላቻን ፊት ከሰጠከው የልብ ልብ ተሰምቶት እላይህ ላይ ወጥቶ ይጋልብብሃል። እንደ ኮሶ ተጣብቶህ እድሜ ልክህን የእኩይ ተግባሩ ተጋሪ ያደርግሃል።
“ሳይኮሎጂ ቱዴይ” ስለ ጥላቻ በአንድ መጣጥፉ ከጠቀሰው ጥቂት በመቀንጨብ ይህችን አጭር ሃሳቤን ልቋጭ፦
“Hate masks personal insecurities. Not all insecure people are haters, but all haters are insecure people…Haters cannot stop hating without exposing their personal insecurities. Haters can only stop hating when they face their insecurities.”
የሃሳብ ብዝሃነት፣ የሰለጠነ፣ ከጥላቻና ከመዘላለፍ የፀዳ ውይይት ለዘላለም ይኑር!!!
Via Sileshi Yilma Reta(SYR)

#update በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ወረዳና በአፋር ክልል ሶስት ወረዳዎች መካከል ተነስቶ የነበረውን ግጭት ለማስቀረት የተካሄደው የዕርቅና የሰላም ኮንፈረንስ የእርቅ ስምምነት በአፋር ክልል ለማድረግ በመስማማት ተጠናቀቀ። በኮንፈረንሱ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የሃይማኖት አባቶ፣ የአገር ሽማግሌዎችና የአካባቢው ወረዳ ነዋሪዎች በተገኙበት በባቲ ወረዳ ተካሄዷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
April 18, 2019
#update መንግሥት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተፈናቃዮችን ወደ ቄያቸው ለመመለስ እየሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የተፈናቃይ አስመላሽና የመልሶ ማቋቋም ግብረ ኃይል፣ የጌዴኦ ዞን አመራሮችና የተፈናቃይ ተወካዮች በምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቃዮችንለመመለስ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ተመልክል። የግብረ ኃይሉ አስተባባሪ አቶ ሚጣ ሚቻ እንዳስረዱት መንግሥት ተፈናቃዮችን ወደ ቄያቸው ለመመለስ አንድ ወር ጊዜ መርሐ ግብር አውጥቶ እየሰራ ነው፡፡ በዚህም በቀጣይ ቀናት ተፈናቃዮችን ወደ ቄያቸው መመለስ እንደሚጀመርም ተናግረዋል፡፡ መርሐ ግብሩን ለማስጀመር በምዕራብ ጉጂ ዞን ከቀርጫና ከብርብርሳ ኮጆ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ውይይት መደረጉንና ወረዳዎቹ የጸጥታ ችግር እንደሌለባቸው ተረጋግጧል ብለዋል፡፡ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የመልሶ ማቋቋምና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ትኩረት እንደሚሰጥ አስተባባሪው አስረድተዋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለጊዜያዊ መጠለያዎች መስሪያ የሚያስፈልግ ቁሳቁስ በዚህ ሳምንት ወደ ሥፍራዎቹ እንደሚልክም ገልጸዋል፡፡ የምዕራብ ጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አቶ አዱላ ህርባዬ በበኩላቸው ተፈናቃዮችን ለመቀበል ከሕዝቡ ጋር መወያየቱን አስታውቀዋል። ተፈናቃዮች ወደ ቄያቸው ሲመለሱ በጊዜያዊነት የሚጠለሉባቸው ሥፍራዎች ዝግጅት ኅብረተሰቡን በማስተባበር በመከናወን ላይ እንደሚገኝን አመልክተዋል፡፡ በዞኑ ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት ሳይኖር ዜጎች በአሉባልታ ተደናግጠው መሰደዳቸውን የገለጹት ምክትል አስተዳዳሪው፣ ኅብረተሰቡ አንድነቱን በማስጠበቅ ችግር ፈጣሪዎችን እንዲታገላቸውን ጠይቀዋል፡፡ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር ተወካይ አቶ መኮንን ጭጩ በበኩላቸው ተፈናቃዮች ወደ ቄያቸው መመለስ አሁን ካሉበት አሳሳቢ ሁኔታ ለማውጣት የሚደርስባቸውን ጫና እንደሚቀንስላቸው አመልክተዋ።
ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋምና የደህንነት ስጋትን ለመቀነስ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋምና የደህንነት ስጋትን ለመቀነስ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
April 18, 2019
#update የኢ.ፌ.ዴ.ሪ #ህዝብ_ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ #ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
April 18, 2019
በቁጥጥር ስር ውለዋል...
የፌደራል ፖሊስ የግዢ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይገዙ ዳባን ጨምሮ ሌሎች የግዢ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን ከስንዴ ጨረታ ጋር በተያያዘ ከ44 ሚሊዮን ዶላር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በሚል በከባድ የሙስና ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ይፋ አደረገ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ዐኛ የወንጀል ችሎት በዛሬ ውሎው የእነዚህን ጨምሮ የ24 ተጣርጣሪዎችን ጉዳይ መርምሯል፡፡
Via #ebc

#update አቶ ጫላ ለሚ ተሿሚ ሚኒስትሮችን ሹመት የውሳኔ ሀሳብን እየቀረቡ ነው።
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ለማ መገርሳ ዋቆ፦ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር
2. አቶ ገዱ አንድአርጋቸው፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፦ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ልማት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ለማ መገርሳ ዋቆ፦ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር
2. አቶ ገዱ አንድአርጋቸው፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፦ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ልማት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
April 18, 2019
April 18, 2019
ሹመቱ ፀደቀ!
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የተለያዩ #ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ።
በዚህም መሰረት፦
•አቶ ለማ መገርሳ ዋቃ፦ ሀገር መከላከያ ሚኒስትር
•አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
•አይሻ መሀመድ፦የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

አዲስ #ተሿሚ ሚኒስትሮች ቃለ መሃላ ፈጽመዋል!
--- አቶ #ለማ_መገርሳ - ሀገር መከላከያ ሚኒስትር
--- አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
--- ኢንጂነር #አይሻ_መሀመድ - የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
--- አቶ #ለማ_መገርሳ - ሀገር መከላከያ ሚኒስትር
--- አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
--- ኢንጂነር #አይሻ_መሀመድ - የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
April 18, 2019
April 18, 2019