TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.9K photos
1.5K videos
211 files
4.07K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የኢትዮጵያ ተስፋዎች👆

#ሰውነት ያስተሳሰራቸው፤ #ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች #የተሰባሰቡ፤ ሀገራችንን ከገባችበት አዘቅት ውስጥ ለማውጣት በየዩኒቨርሲቲው እየተጓዙ የሚገኙት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት #ኑ ኢትዮጵያን #ከጥላቻ አላቀን #ታላቅ እናድርጋት የሚል #ሀገራዊ ጥሪ አቅርበዋል።

ፎቶ: የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት #ለእንግዶቹ ያደረገው #የእራት እና #የምሳ ግብዣ #WKU

Photo: @Dura_pic

ደማችን #አንድ ነው!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: #እሁድ ጥዋት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት(ከWSU, AMU, WKU የተውጣጡ) በጉብሬ "ዘረኝነት እጠየፈሁ፤ ከተማዬን አፀዳለሁ!" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በተጠራው የፅዳት ዘመቻ ላይ ተሳትፈዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech

በወጣት ነብያት አቅራቢነት "እውቀት እና ጥላቻ ንግግሮች" በሚል እንዲሁም ወጣቶች የጥላቻ ንግግሮችን እንዴት ማስወገድ ይችላሉ? በሚል 45 ደቂቃ የፈጀ ጠንካራ ውይይት ተደርጓል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech #wku ልዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅትም ተካሂዶ ነበር። ከAMUU, WSU(ትሩ ላይፍ) የተውጣጡት አባላት ያሉበት!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
እሁድ የማጠቀለያው ዝግጅት🔝የክብር እንግዶች በተገኙበት #StopHateSpeech #WKU
@tsegabwlde @tikvahethiopia