ከጦላይ🔝
"ሀይ ፀግሽ! አብደሰላም ነኝ #ከጦላይ---ዛሬ የጦላይ ህዝብ እና የፕሪፓራቶሪ ተማሪዎች #ትላንት በተከሰተው የምግብ #መመረዝ ለተጎዱት የኦነግ ወታደሮች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ጉዳዩም #እየተጣራ እንደሆነ ተገልጿል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ፕሬዚዳንት #ሳህለወርቅ_ዘውዴ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የምትገኘውን የአሜሪካውን ፕሬዝደንት ልጅ ኢቫንካ ትራምፕን አነጋግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ማስጠንቀቂያ
#ከሸዋ_ሮቢት እስከ #ሃርቡ ከተማ ባለው ዋና መንገድ ግራና ቀኝ አምስት ኪሎ ሜትር ድረስ ከፌደራል እና ከክልል የፀጥታ ኃይል ውጭ መሣሪያ ይዞ #መንቀሳቀስ ተከልክሏል፡፡

ዳኛው፤ በአምላክ አለቀሰ!!
ከላይ ያለድ ምስል የኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ #እንባ አዘል ፎቶ ነው።
#ETHIOPIA| ለመሆኑ በአምላክ ለምን አለቀሰ?
ሚያዚያ 5/2011 በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላካ ከጊኒው ሆሮያ የመልስ ጨዋታ ሊያደርጉ ሞሮኮ ላይ ተገናኝተው ነበር።
ከሳምንት በፊት ሁለቱ ቡድኖች ጊኒ ላይ ያለ ጎል አቻ በመለያየታቸው የመልሱ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል።ካፍ ደግሞ ኢትዮጵያውያኖቹን በአምላክ ተሰማን የመሀል ዳኛ ተመስገን ሳሙኤልን ደግሞ ረዳት አድርጎ ከኬንያውያን አጋሮቻቸው ጋር መድቧል።
በጨዋታው ማብቂያ 85ኛ ደቂቃ ላይ ሴኔጋላዊው የሆሮያ ግብ ጠባቂ ሀዲም ኒዳይ ከራሱ ተጫዋች ጋር ተጋጭቶ እጅግ አሰቃቂ ጉዳት ይደርስበታል። ይህ ከባድ ጉዳት የሁለቱን ክለቦች ተጫዋቾችን ብቻ ሳይሆን ክስተቱን በቅርበት የተመለከተው ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማን ጭምር አስደንግጧል። ኢትዮጵያዊው በአምላክ ስሜቱን መቆጣጠር ተስኖት በምስሉ ላይ እንደሚታየው አልቅሷል።
በአምላክን እንዲህ አለ…
" በቅርበት ስለነበርኩ ስሜቱ በጣም ከባድ ነበር፤ ልክ እንደ መኪና አደጋ ነበር ፤ አልቻልኩም፤ ከቁጥጥሬ ውጪ ሆኖ አለቀስኩ" ብሎኛል።
እናም ይህ ምስል ብዙ ይናገራል...በአምላክ እንባ ውስጥ ለሰው አዛኝና ሩህሩህ የሆነችውን #ኢትዮጵያን እዚህ ቦታ ላይ አየናት።
ታምሩ ዓለሙ/getu temesegen

በሰላም ተመልሰዋል...
ወደወልቂጤ ዩንቨርስቲ የተጓዙት የTIKVAH-ETH የሰላም እና የፍቅር አምባሳደሮች በሰላንም ተመልሰዋል፤ እየተመለሱም ይገኛሉ። #የWSU የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በሰላም ወደተቋማቸው ተመልሰዋል። #የAMU የTIKVAH-ETH አባላት በአሁን ሰዓት ወደ አርባ ምንጭ እየተጓዙ ይገኛሉ። ሰላም ግቡ!!
አስገራሚውን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቆይታ በዝርዝር በፎቶ አስደግፌ ወደበኃላ ወደእናተ አደርሳለሁ!!
#StopHateSpeech

በሰላም ገብተዋል-አርባምንጭ!
ወደወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ #ለStopHateSpeech ዘመቻ ከአርባ ምንጭ የሄዱት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ከደቂቃዎች በፊት አርባምንጭ ከተማ #በሰላም ገብተዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዝግጁ??
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ውቢቷ ሀዋሳ ከሶስት ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላትን ታቀላቅላለች!!

#update አቶ ጌቱ አርጋው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። አቶ ጌቱ የተሾሙበት ትክክለኛ ቀን ባይገለፅም ኃላፊነታቸውን በዛሬው ዕለት በይፋ መረከባቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። አቶ ጌቱ አርጋው ከዚህ ቀደም በድሬደዋ የኢሕአዴግ ኮሚቴ ፅሕፈት ቤት የከተማ ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ እና የደኢሕዴን አስተባባሪ ሆነው አገልግለዋል። በኃላፊነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ተጀምረዋል ያሏቸው የለውጥ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አቶ ጌቱ ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት በጊዮን ሆቴል በተካሔደው መርሐ-ግብር ከሹመታቸው የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል ደግፌ በዲ ሥጦታ እንደተበረከተላቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያሰራጨው መረጃ ይጠቁማል። በድንገት ከኃላፊነታቸው የተነሱት ሜጀር ጄኔራል ደግፌ የዋና ከተማዋን ፖሊስ በበላይነት እንዲመሩ አቶ ይሕደጎ ሥዩምን ተክተው የተሾሙት ባለፈው ሰኔ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ነበር።
Via DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጦላይ‼️
በጦላይ ስልጠና ላይ ባሉ የኦነግ አባላት ላይ ምንም አይነት የከፋ ጉዳት አለመድረሱን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ስልጠና ላይ ያሉ የኦነግ አባላት የገጠማቸውን የጤና እክል መነሻ ምን እንደሆነ ፖሊስና የሚመለከታቸው አካላት ምርመራ እያደረጉ ነው። ውጤቱ ሲታወቅም ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብለዋል ።
ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ከሰሞኑ በአባላቱ ላይ የምግብ መመረዝ አጋጥሟል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑንም አቶ አድማሱ ገልፀዋል።የጤና እክል የገጠማቸው 136 የሚሆኑ የሰራዊቱ አባላት በወሊሶ ሉቃስ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ሲሆን ምንም አይነት የከፋ የጤና ችግር እንደሌለባቸውም ተረጋግጧል ብለዋል። መንግስት በስልጠናው ላይ የምግብ የመኝታና የጤና እንዲሁም ሌሎች አቅርቦቶችን ማሟላቱንም የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊው ገልፀዋል።
በማህበራዊ ሚዲያ በሰራዊቱ አባላት ላይ የምግብ መመረዝ ደርሶባቸዋል ሰራዊቱ ላይም ይህ ነገር እንዲደርስ ተደርጓል በሚል አየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ውሸት መሆናቸውን ሀብረተሰቡ ተገንዝቦ ትክክለኛውን መረጃ ከመንግስት ሊያገኝ እንደሚገባ ተናግረዋል። በጦላይ ወታደራዊ ካምፕ በስልጠና ላይ የሚገኙ የኦነግ ሰራዊት አባላት ከ1ሺህ በላይ እንደሆኑ ተገልጿል።
Via etv

#update ጦላይ ማሰልጠኛ ጣቢያ ሥልጠና ላይ ያሉ ከ150 በላይ የኦነግ የቀድሞ ታጣቂዎች መመረዛቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ችግሩ የተከሰተው ትናንት በቁርስ ሰዓት በሚጠጡት ሻይ ነው፡፡ 129ኙ ትናንቱን ለሕክምና ወሊሶ ሆስፒታል የገቡ ሲሆን 20ዎቹ ደሞ ዛሬ እንደገቡ የሆስፒታሉን ሐኪም ተናግረዋል፡፡ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት እንደታየባቸውም ተገልጧል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ኮምኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ከቀትር በኋላ ባወጣው መግለጫ ሁሉም ታማሚዎች በጥሩ ጤንነት ሁኔታ እንደሚገኙ ኢቢሲ ዘግቧል፡፡ የህመማቸው መንስዔ እየተጣራ ቢሆንም የምግብ መመረዝ እንደሆነ የተወራው ግን #የተሳሳተ መረጃ ነው ሲል አስተባብሏል፡፡
በተያያዘ ዜና ...
ዛሬ ማለዳ የወሊሶ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ የአድማው መንስዔ ጦላይ ማሰልጠኛ ጣቢያ ያሉ የኦነግ የቀድሞ ታጣቂዎች ተመርዘዋል የሚል ዜና መሰራጨቱ ነው፡፡ በአድማው ሳቢያ ከወሊሶ-አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ-ወሊሶ የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ ወጣቶች መንገዱንም ዘግተዋል፡፡ በከተማዋ የመንግሥት ተቋማትና ማኅበራዊ አገልግሎት ሰጭ ተቋማትም አገልግሎታቸውን አቋርጠዋል፡፡
Via #BBC(#WAZEMA)

#update በዛሬው ዕለት በጊዮን ሆቴል አዲስ ለተሾሙት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር #ጌቱ_አርጋው አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ እንዲሁም ለቀድሞ ኮሚሽነር አሸኛኘት ተደርጓል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia