አሳዛኝ ዜና‼️
በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ጊርኛአዶ ወረዳ በደረሰ #የትራፊክ_አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የ13 ሰዎችን ህይወትን ለቀጠፈው አደጋ መንስኤም ሰራተኞችን ጭኖ ወደ ጫት ማሳ በመጓዝ ላይ የነበር የጭነት አይሱዚ በመገልበጡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
በዚሁ አደጋ አራት ሰዎች ላይ ከፍተኛ የአካል ጉዳት የደረሰ ሲሆን÷ በቦና ሆስፒታል ክትትል እየተደራገላቸው ይገኛል፡፡
የሲዳማ ዞን ፓሊስ መምሪያ የትራፊክ አደጋ መቆጣጠር የስራ ሂደት ባለቤት ኢንስፔክተር ሀኃይሉ ታፈሰ እንደገለጹት÷ ተሽካርካሪውን ረዳቱ ይዞት የነበርና ከፍጥነት በላይ ሲያሸከረክር አደጋው ደርሷል፡፡ ረዳቱ መንጃ ፈቃድ እንዳልነበረውም ነው ኢንስፔክተር ሀኃይሉ የገለጹት፡፡
Via #FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አወዛጋቢው ግጭት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር‼️
.
.
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ደዌ ሃረዋ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎችና በአካባቢው ነዋሪ መካከል ግጭት ተቀስቅሶ ቢያንስ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአማራ ክልል የሠላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ገደቤ ኃይሉ ለቢቢሲ ገልፀዋል።
ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ የአካባቢው ነዋሪ ግጭቱ የተፈጠረው በህዝቡ መካከል እንዳልሆነ ይናገራል።
በአካባቢው ቀደም ብሎም ውጥረት እንደነበር የሚናገረው ይህ ነዋሪ ይህንን ለማስቆም በተለይ የገጠሩን ክፍል ለማረጋጋት ሲል የክልሉ መንግሥት ልዩ ኃይሎችን አስገብቶ ነበር ይላል።
እነዚህ ልዩ ኃይሎች የተሰማሩባቸው የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ወረዳዎች ነዋሪዎች ልዩ ኃይል መግባቱን በመቃወም፤ ተኩስም እንደነበር አክሏል።
"በተለይ በፌስቡክ ሁኔታዎች እንዲባባሱ የሚያደረጉ ነገሮች ነበሩ" የሚለው ነዋሪው ከአራት ቀናት በፊት ውጥረት መኖሩን የሰማ ቢሆንም ረቡዕ ዕለት ማታ ከገጠሩ ክፍል ብዙ የተኩስ ድምፅ ይሰማ እንደነበር ገልጾልናል።
በግጭቱም የሰዎች ሕይወት ማለፉን ቢሰማም በበኩሉ አንድ የልዩ ኃይል ሹፌር መሞቱን ከቅርብ ሰው ማረጋገጡን ነግሮናል፤ በአንፃሩ ዛሬ መረጋጋት እንዳለም ለቢቢሲ ተናግሯል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሠላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ገደቤ ኃይሉ በበኩላቸው ሰሞኑን በከሚሴ አካባቢ ደዌ ሃርዋ ቦራ ከተማ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት እንደነበሩ ያረጋግጣሉ።
"አካባቢው አልፎ አልፎ ግጭት የሚስተዋልበት በመሆኑና ይህንን ግጭትና በከተማው ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ፀረ ሠላም ኃይሎች የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል የተንቀሳቀሰ ኃይል ነበር" ይላሉ ስለፀጥታ ኃይሉ ሲያስረዱ።
በዚያ አካባቢ አልፎ አልፎ መንደሮችም የሚቃጠሉበት ህዝቡም የሚሰናከልበት ሁኔታ እንዳለ ያስታወሱት ኃላፊው "ይህንን ለመቆጣጠር በተንቀሳቀሰው ኃይል ላይ ያልታወቀ ቡድንና በተለይ ደግሞ ራሱን በስውር እያደራጀ የሚንቀሳቀስ ፀረ ሠላም ኃይል አለ" ሲሉ ይገልፃሉ።
ይህ ቡድንም የጸጥታ ኃይሉ ላይ ጥቃት ያደርስ የነበረ ቢሆንም ወደ ተረጋጋ ሁኔታ ተመልሶ ነበር ይላሉ። ይሁን እንጂ በዋናነት በአፋር እና በድንበር አቅራቢያ ባለው አካባቢ አልፎ አልፎ በተደራጀም ይሁን በተናጠል የሚደረጉ ጸጥታን የሚያውኩ እንቅስቃሴዎች መኖራቸውን ይናገራሉ።
"የክልሉ ልዩ ኃይል ስምሪትም የተደረገው እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ነው" የሚሉት አቶ ገደቤ ይህንን ተከትሎ የተባሉት ኃይሎች ተኩስ ከፍተው የተኩስ ልውውጥ ተካሂዷል፤ ጉዳቶችም ደርሰዋል።
በግጭቱም ሁለት የፀጥታ ኃይሎች ሕይወታቸው ሲያልፍ ሌሎች ሁለት የመቁሰል ጉዳት ደርሶባቸዋል ብለዋል።
የጥፋት ኃይሎቹ እነማን እንደሆኑ የተጠየቁት ኃላፊው "እያጠራን ነው፤ በህቡዕ መንቀሳቀስ፣ በተደራጀ መንገድ የመንቀሳቀስ በተለይ በእኛ በኩል የኦነግ አባላት ያሉ ነው የሚመስለው። የተደራጀ መሣሪያ የያዘ አለ፣ የቡድን መሣሪያ የሚባሉትን የያዘ አለ፣ በዚያ አካባቢ ተኩሶ የመሄድ እና ጥፋት አድርሶ መሄድ ሁኔታም የቆየ ነው፤ አዲስ አይደለም" ሲሉ ይገልጻሉ።
እንዲህ ዓይነት ክስተቶች በዚህ አስተዳዳር ብቻ ሳይሆን በሰሜን ሸዋም አካባቢ አልፎ አልፎ የሚታዩ ችግሮች መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ነገር ግን "ችግሩ እየተፈታ ነው፤ ወደ ሠላምም እየተመጣ ነው ተብሎ የሚወሰድ አይደለም፤ ሥራ የሚጠይቅ ነገር አለው" ብለዋል።
አቶ ገደቤ አክለውም "አካባቢውን ለማተራመስ አጀንዳ ያለው በዋናነት ከኦነግ አባላት ጋር ትስስር ያለው እንደሆነ ነው እያየን ያለነው፤ ወደፊት ይሄ ሊጠራና ሊገመገም ይችላል" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
ይሁን እንጂ ከትናንት ጀምሮ የጸጥታ ችግር በአካባቢው አለመኖሩን የሚገልፁት ኃላፊው አሁንም ግን ህብረተሰቡ ላይ የሚታዩ ስጋቶች መኖራቸውን ያነሳሉ።
"በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ስውር ሰዎች እስካሉ ድረስ አልፎ አልፎ የሚታይ ችግር አለ፤ ሰላም ለማምጣትም ስምሪታችንን እንደገና የማየት የመፈተሽና የማስተካከል ሥራ ይሠራል" ሲሉ ይገልፃሉ።
ከህዝቡ ጋርም የአካባቢውን ሠላም በተደራጀ መልክ እንዲጠብቅና የሥራው ባለቤት እንዲሆን ከአካባቢው ማህበረሰብ እና ከአካባቢው የጸጥታ ኃይል ጋር በመቀናጀት እየተሠራ እንዳለም ለቢቢሲ አስታውቀዋል።
ይህንን ተከትሎም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) "የራስን ጥፋት ለመደበቅ የኦነግን ስም ማጠልሸት ከተጠያቂነት አያስመልጥም፤ አሁንም ቢሆን ሰላማዊ ትግል ላይ ነው ያለነው፤ የአማራ ልዩ ኃይሉ ተግባር የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደርን በማፍረስ ወደ ሌላ ዞን ለመቀላቀል የሚደረግ የድንበር ማስፋፋት ነው ብለን እናምናለን" ሲል በፌስቡክ ገጹ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
ለተፈጠረው ችግር መጠየቅ ያለበትም ቡድኑን የሚቆጣጠረው የክልሉ መንግሥት እንጂ ኦነግ አለመሆኑንም በመግለጫው ጠቅሷል።
የአማራ ክልል መንግሥት ኦነግን ከመክሰስና የህዝቡን ሰላም ከማናጋት እንዲቆጠብ ግንባሩ አሳስቧል። የአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር በሰላም እንዲቋጭ በመጠየቅ የፌደራሉ መንግሥትም ችግሩ ወደ ሌላ አቅጠጫ እንዳይሄድ እንዲቆጣጠረው በመግለጫው ጠይቋል።
የአማራና የኦሮሞ ክልል የፀጥታ አካላት በሁለቱ ክልሎች የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት አብረው ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ባህር ዳር ላይ ባለፈው ሳምንት በሰጡት መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
Via #BBC

#StopHateSpeech
የአይናቸውን ብር #አምባር በንባብ የሰበሩ
አንደበታቸውን በመልካም ንግግር የገረዙ
አእምሮአቸውን በመልካም አስተሳሰብ ያጠቡ
ልባቸውን #በፍቅር የሞሉ መልካም ትውልዶችን እናፍራ።
#StopHateSpeech
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአይናቸውን ብር #አምባር በንባብ የሰበሩ
አንደበታቸውን በመልካም ንግግር የገረዙ
አእምሮአቸውን በመልካም አስተሳሰብ ያጠቡ
ልባቸውን #በፍቅር የሞሉ መልካም ትውልዶችን እናፍራ።
#StopHateSpeech
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን እንደገና #ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ ዛሬ አፅድቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ለመቐለ ከተማ የመጠጥ ውሃ የሚውለው የብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 1137/2011 ሁኖ በሙሉ ድምፅ አፅድቆታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደሴ🔝
በኦሮሞ ልዩ ዞን በተከሰተው #ግጭት የተገደለን የአማራ ልዩ ሀይል አባል የቀብር ስነስርዐት ተከትሎ በደሴ ከተማ መለስተኛ የተቃውሞ ሰልፍ የተደረገ ሲሆን፣ #መንገዶችም ተዘግተው ውለዋል።
Via ELU

የአፋር ውሎ...🔝
በአፋር ክልል አንድ ታዳጊ በመከላከያ ሰራዊት አባላት #መገደሉን ተከትሎ #ፍትህ የጠየቁ ወጣቶች በገዋኔ፣ በረሃሌና አዋሽ አካባቢዎች መንገዶችን ዘግተው ውለዋል። በዚህም አዲስ አበባን ከጅቡቲና የትግራይ ክልልን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው መንገድ ለሰዐታት ተዘግቶ ነበር።
Via #ELU

#update በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን እሳት ሙሉ በሙሉ ማጥፋት መቻሉ ተገለጸ፡፡ እሳቱን ለመቆጣጠር 5 ሺህ ሰዎች ተሳትፈዋል፤ 500 ሺህ ብር የሚጠጋ ገንዘብም ወጭ መሆኑንም ነው የተነገረው፡፡ ሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ለ21 ዓመታት በአደጋ መዝገብ ዝርዝር ውስጥ ከቆዬ በኋላ ነበር ከአደጋ መዝገብ የወጣው፡፡ ፓርኩ በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የኢትዮጵያ ቅርሶች ውስጥ ከቀዳሚዎች መካከል ነው፡፡
Via አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Alert‼️
"ፀግሽ ባሁኑ ሰአት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ምክንያቱ #ባልተረጋገጠ ጉዳይ ፀጥታው አስጊ ሁኔታላይ ይገኛል። የሚመለከተውም አካል ጉዳዩን አጥንቶ መፍትሔ እንዲያበጅልን።"
ውድ ተማሪዎች እባካችሁ #ከግጭት እና #አለመግባባት ርቃችሁ ለሀገራችሁ ሰላም እና እድገት እንድትሰሩ በTIKVAH-ETH ስም እንጠይቃለን!

ጥረት ኮርፖሬት...
ጥረት ኮርፖሬት በአማራ ክልል ለሚገኙ የዳስ መማሪያ ክፍሎችን ወደ መደበኛ ክፍሎች ለመቀየር የሚውል 17.2 ሚልዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር በአምላክ አስረስ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ የድጋፍ ስምምነቱን ተፈራርመዋል።
ድጋፉ በክልሉ 7 ዞኖች የሚገኙ 514 የዳስ ክፍሎችን በማደራጀት ሙሉ ለሙሉ ወደ መደበኛ ክፍሎች ለመቀየር እንደሚውል ገልጸዋል።
የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር በአምላኩ አስረስ በበኩላቸው በክልሉ በመማሪያ ክፍሎች ዙሪያ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ ኮርፖሬቱ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ እንደሆነም ገልጸዋል። አክለውም ኮርፖሬቱ በዋግ ህምራ ዞንም ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ትምህት ቤቶችን እያስገነባ መሆኑንም ገልጸዋል።
Via #etv

#RwandanGenocide
Anne-Marie met face to face with the man who killed two of her children during the Rwandan genocide 25 years ago - and she forgave him.
Check out BBCAfrica’s Tweet: https://twitter.com/BBCAfrica/status/1114087005082804224?s=09

Twitter
BBC News Africa
Anne-Marie met face to face with the man who killed two of her children during the Rwandan genocide 25 years ago - and she forgave him. This is her story. https://t.co/pZsIPB2N83