#update የትግራይ ክልል መንግስት ለደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ተፈናቃዮች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ክልሉ 25 የጤና ባለሞያዎችን ወደ ስፍራው ለመላክ መወሰኑንም የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአማራ ክልል እና ከክልሉ ውጭ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ #ለማቋቋም የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በሼራተን አዲስ እየተካሄደ ይገኛል። ቴሌቶኑ 90 ሺህ 736 ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለወገን ደራሽ ወገን ነው🔝
በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም/ቴሌቶን በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም/ቴሌቶን በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ #በአርክቴክቸር የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ተማሪዎች #በዛሬው ዕለት #አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ5 አመት ተኩል #የአርክቴክቸር ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ መርሃ-ግብር ያስተማራቸውን 20 ተማሪዎች ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. #በድምቀት_አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዲላ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ በኪነ-ሕንጻ 43 ተማሪዎች እና ውሃ ሃብትና መስኖ ምህንድሰና 26 ተማሪዎች በአጠቃላይ 69 ተማሪዎችን #አስመርቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአማራ ክልልና ከሌሎች ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል ገቢ ለማሰባሰብ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀ ፕሮግራም ከ610 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ። የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር /አልማ/ ባዘጋጀው በዚህ መድረክ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ በርካታ የፌዴራልና የክልል መንግስት የስራ ሃላፊዎች ታድመዋል።
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia