TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.1K photos
1.5K videos
211 files
4.09K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የጥላቻ ንግግር የበጎ እሴቶች መናጃ፣ የወንጀሎች #መጥሪያ እንዲሁም አድልኦና መገለል አምጪ እኩይ ተግባር ነው!

#ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቆማ‼️

"ጠዋት #ከአዲስ_አበባ ተነስቶ መድረሻውን #ድሬዳዋ ያደረገው ባቡር በመጀመሪያ መንገድ #ተዘጋ ተብለን 7:30 እስከ 11 ሰአት ድረስ ቆምን ከዛ 11:45ሲሆን ጉዞ ጀመርን እደገና 1:00 ሲል #የረር ስንደርስ #ግመል_ገጨ ተብሎ እስካሁን ቆመናል። ብዙ ህፃናት በረሀብ እያለቀሱ ነው። እደምናድር ወይም እደምንሄድ የደረሰን መረጃ የለም ማንም #አያናግርንም። አንድ የ4ወር ህፃን እራሱን ስቷል! መረጃው ለሚመለከተው አካል ይድረስ!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጥላቻ ንግግር...

ዩጎዝላቪያ በብሔር ጥላቻ ከ100 ሺህ በላይ ህዝቦቿ ለሞት ተዳርገዋል፤ ስሎቬንያ፣ ክሮሽያ፣ መቄዶንያ ፣ ቦስኒያ እና ሞንቴኔግሮ ወደ ተሰኙ ትናንሽ አገራት እንድትበጣጠስም ምክንያት የሆናት በተዛባ ታሪክ የተፈጠረው #የጥላቻ ንግግር መሆኑን ዘውትር ማስታወስ ያስፈልጋል።

#ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሩጫ ውድድሩ ተሰርዟል‼️
(#ሼር #share)

#ከ123ኛው_የአድዋ_ድል_በዓል ጋር በተያያዘ ሆራ ኢቨንትስ እና የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በጋራ ያዘጋጁት "የባዶ እግር ሩጫ" #ከፀጥታ_ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ውድድሩ ነገ እንደማይደረግ ተገልጿል።

ውድድሩ #ባለፈው_ሳምንት የካቲት 24 ሊደርግ ታቅዶ የነበር ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ለነገ መጋቢት 1 እንዲደረግ ተራዝሞ ነበር።

በመስቀል አደባባይ ይደረጋል ተብሎ በተጠበቀው በዚህ ውድድር ላይ ከ10 ሺ-15 ሺ ተሳታፊዎች ይሳተፉበታል ተብሎ #ይጠበቅ ነበር። ውድድሩ በቀጣይ የሚደረግብትን ቀን አዘጋጆቹ ያሳውቃሉ።

#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሴቶች ሩጫ...

የተባበሩት መንግስታት #ቅድሚያ_ለሴቶች የ5ኪ.ሜ. ሩጫ "እኔም #የመሪነት ድርሻዬን እወጣለሁ!" በሚል መሪ ቃል በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በዘንድሮው ውድድር 13ሺህ ሴቶች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል።

@Tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሼር #share

በነገው ዕለት የሩጫው ተሳታፊ የሆናችሁ ሴቶች በውድድሩ መነሻ ቦታ ላይ ቢያንስ አንድ #ሞዴስ በማምጣት ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪ ቀርቧል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ...

የተባበሩት መንግስታት #ቅድሚያ_ለሴቶች የ5ኪ.ሜ. ሩጫ "እኔም #የመሪነት ድርሻዬን እወጣለሁ!" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

ፎቶ፦ SA(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ🔝

የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ #በህክምና ትምህርት መስክ ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን በአሁን ሰዓት #እያስመረቀ ይገኛል። በምረቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር #ደብረፅዮን_ገብረሚካኤል ተገኝተዋል።

Via Abraham(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት...

"የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 በረራ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ይበር በነበረው አውሮፕላን በደረሰው የመከስከስ አደጋ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ሁሉ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ስም ልባዊ ኀዘኑን ይገልጻል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ዛሬ ጠዋት #ከአዲስ_አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ #ናይሮቢ ሲበር #ተከስክሶ የሰው ህይወት አልፏል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለጋዜጠኛ #አሌያስ_መሰረት አውሮፕላኑ ስለመከስከሱ አረጋግጠዋል፦

"The crash is confirmed. አሁን ዝርዝር መግለጫ እናወጣለን!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Accident Bulletin no. 1

Issued on march 10, 2019 at 11:00am

Accident to Ethiopian Airlines flight number ET 302

Ethiopian Airlines regrets to confirm that its flight ET 302/10 March in schedule service from Addis Ababa to Nairobi was involved in an accident today around Bishoftu (Debre Zeit).

The aircraft B-737-800MAX with registration number ET- AVJ took off at 08:38 am local time from Addis Ababa, Bole International Airport and lost contact at 08:44am. At this time search and rescue operations are in progress and we have no confirmed information about survivors or any possible causalities. Ethiopian Airlines staff will be sent to the accident scene and will do everything possible to assist the emergency services.

It is believed that there were 149 passengers and 8 crew onboard the flight but we are currently confirming the details of the passenger manifest for the flight.

Ethiopian Airlines is establishing a passenger information center and telephone number will be available shortly for family or friends of those who may have been on flight ET 302/10 March.

Ethiopian Airlines will release further information as soon as it is available.

#EthiopianAirlines
@tsegabwolde @tikvahethiopua
ስለተከሰከሰው አውሮፕላን፦

•Ethiopian Airlines Flight ET 302
•ከአዲስ አበባ🛫ናይሮቢ(ኬንያ)
•2 ሰዓት ከ38 ደቂቃ ላይ ነው የተነሳው
•ከ6 ደቂቃ በኋላ ግንኙነቱ ተቋርጧል
•የተከሰከሰው ቢሾፍቱ(ደብረዘይት) አካባቢ
•149 መንገደኞች
•8 የአየር መንገዱ ሰራተኞች
•የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በቦታው ላይ ናቸው
•የነብስ አድን ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል
•የሟቾችም ሆነ የተረፉ ሰዎች መረጃ የለም

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቦይንግ
.
.
.
The Boeing 737-800MAX is the same type of plane as the Indonesian Lion Air jet that crashed last October, 13 minutes after takeoff from Jakarta, killing all 189 people on board.

Via Al Jazeera
@tsegabwolde @tikvahethiopia