TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ አለም አቀፍ #የሴቶችን_ቀን በተመለከተ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተዘጋጀ ዝግጅት ተካፍለዋል።

#PMOEthiopia
#InternationalWomensDay
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሞያሌ ከተማ ተከስቶ የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት እና በዘላቂነት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል የሰላም ኮንፈረንስ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን እና በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን ነዋሪዎች መካከል እየተካሄደ ነው፡፡

Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በምዕራብ ጎንደር ተከስቶ በነበረው #ግጭት ምክንያት ወደ ሱዳን #ተሰደው የነበሩ 838 ኢትዮጵያውያን ወደሀገራቸው መመላሳቸው ተገልጿል።

Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ቀደማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ቁስቋም አካባቢ ለሚገነባ የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል።

Via Reporter(ዳንኤል ጌታቸው)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባህር ዳር🛬አመሻሹን የኢ.ፌ.ዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል። በምን ጉዳይ ባህር ዳር እንደሄዱ ግን እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።

ፎቶ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Alert‼️

ባሕር ዳር ማረሚያ ቤት ውስጥ የፀጥታ ችግር ተፈጥሯል። ችግሩ የተከሰተው ዛሬ ምሽት አካባቢ ነው። በዚህም የሠው ህይዎት ማለፉ ታውቋል። የአደጋው ምክንያትና የጉዳቱ መጠን እየተጣራ ነው።

Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia