መቀለ🔝
"የመቀለው የዓረና ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ #በተሳካ ሁኔታ ተጀምሮ ተጠናቋል። የመቀለ ከተማ ማዘጋጃቤት ላደረገልን ትብብር እናመሰግናለን።"
Via Abraha Desta
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ፍቅር እስከ መቃብር‼️
በአምቦ ከተማ ለ70 ዓመታት በትዳር ተሳስረው የቆዩት አጋሮች በአንድ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት #ዐርፈዋል፡፡
የአቶ #ጉርሜሣ_ኢሬንሶና ወይዘሮ #ጉዲሴ_ቂጣታ በአምቦ ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪዎች ነበሩ ፤ ለሰባት አሥርታት የዘለቀው ትዳራቸው ባለፈው ዓርብ እስኪያበቃ ድረስ፡፡ በዚህ በረጅም የትዳር ቆይታቸው 18 ልጆችን አፍርተዋል፤ በርካታ የልጅ ልጆችንም አይተዋል፡፡
አቶ ጉርሜሣ ኢሬንሶ የ101 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ነበሩ። ባለቤታቸው ወይዘሮ ጉዲሴ ቂጣታ ደግሞ በዚህች ምድር የኖሩት ለ85 ዓመታት ነበር፡፡
ባልና ሚስቱ በትዳር ያሳለፏቸው ዘመናት ፍቅር የተሞላባቸው እንደነበሩ ወዳጆቻቸውና ጎረቤቶቻቸው ይናገራሉ፡፡
እነኚህ የዕድሜ ባለጸጋ ባልና ሚስት በእርጅና ምክንያት አልጋ ላይ ከዋሉ ጥቂት ወራት እንዳስቆጠሩ የቤተሰቡ አባል አቶ በፍቃዱ ማዴሳ ለኢ ዜ አ ሪፖርተር ገልጸውለታል፡፡
የትዳር አጋሮቹ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓመተ ምህረት በተመሳሳይ ሰዓት እኩለ ሌሊት ላይ ይህቺን ዓለም ተሰናብተዋል፡፡
አቶ ጉርሜሳ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ሲያርፉ፣ከግማሽ ሰዓት በኋላ ደግሞ በሌላው የመኖሪያ ክፍል አልጋ ይዘው የነበሩት ባለቤታቸው ተከትለዋቸዋል።
የባልና ሚስቱ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ትናንት በአምቦ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ እውነተኛው ፍቅር እስከ መቃብር ይሄን ይመስላል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#update አጋር ፓርቲዎች ከገዢው ፓርቲ ጋር እኩል የሚሳተፉበት አንድ ሀገራዊ ፓርቲ ለመመስረት እየተደረገ ያለው ጥናት ወደ መጠናቀቂያው መድረሱን ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ #ብናልፍ_አንዷለም ገለጹ፡፡ የዘጠኙንም ክልል ፓርቲዎችን ያካተተ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ለመመስረት የተወሰነው ውሳኔ በ11ኛው የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ጉባኤ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት እየተጓዘ መሆኑን አቶ ብናልፍ ገልጸዋል፡፡ ውሳኔው ሁሉም ዜጎች በእኩልነት በብቃታቸው እንዲሳተፉ እድል የሚፈጥር መሆኑንም አቶ ብናልፍ ገልጸዋል፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ #ከደጋፊዎቹ ጋር ተወያየ። የንቅናቄው ውይይት በአብን የፖለቲካ ፕሮግራምና ግቦች፣ አማራጭ ፖሊሲዎች፣ እንዲሁም በአማራ ብሔርተኝነት ጉዞና ግቦች ላይ ያተኮረ ነበር፡፡
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፀሎት ለሠላም!
"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል #በወልቂጤ ከተማ የጉብርየ ክፍለ ከተማ ማህበረሰብ የጸሎት ፕሮግራም (ፈቸት) አካሄዱ።
የጉራጌ ባህላዊ ሸንጎ ታዋቂ ሽማግሌዎች የጆካ ተሰብስበዉ በተለያዩ ሀገራዊና አካባቢያዊ ማህበራዊ ጉዳዎች ላይ በመምከር ለዉሳኔ ተፈጻሚነት መልእክቶች እስከ አካባቢና መንደሮች ድረስ የሚወርዱ መሆኑን ይታወቃል።
ለሁሉም ነገር መሰረቱ ሰላም ሲሆን በጉብርየ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን ተሰባስበዉ ጸሎት(ዱአ) አድርገዋል።
#ፈቸት እርቅ ሰላም እንዲወርድ ፣ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች እንዲቀንሱና ፍቅርና አንድነትን እንዲሰፍን በሀገር ሽማግሌዎችና በሀይማኖት አባቶች ምርቃት ተደርጓል።
Via A.A - EPRDF
@tsegabwolde @tikvagethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update የሰላም ጥሪ የተቀበሉት የኦነግ ሰራዊት አባላት ትግላቸውን ለማቆም የወሰኑት #የገዳ_አባቶችንና #የኦሮሞ_ህዝብ ጥሪ በማክበር መሆኑን ተናገሩ፡፡
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የየካ እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ኦሮሚያ ሴት ማህበራት በዛሬው እለት በየካ ክ/ከተማ አዳራሽ ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡ የኦሮሚያ ሴት ማህበር አባላት የተጀመረውን ሐገራዊ ለውጥ #ለማስቀጠል በፅናት እንደሚታገሉ ያስታወቁ ሲሆን በመድረኩ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሚዲያዎችና የሁለቱም ክፍለ ከተሞች #የኦዴፓ ኮሚቴ ስብሳቢዎች ተገኝተዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሚሊኒየም አዳራሽ🔝
”ግዴታዬን እወጣለሁ፣ መብቴን እጠይቃለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘው የግብር ንቅናቄ አካል የሆነው “የእምዬን ለእምዬ” #የኪነጥበብ_ዝግጅት በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል።