መቐለ ዩኒቨርሲቲ🔝
በአማራና በትግራይ ህዝብና ልሂቃን #አንድነትና #ሰላማዊ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ህዝባዊ ውይይት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
Via Teke Amon(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ለገጣፎ ለገዳዲ‼️
(አቶ አዲሱ አረጋ)
ሰሞኑን በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ህገ ወጥ ግንባታዎች ላይ ህግን ለማስከበር በተደረገ እንቅስቃሴ በመንግስት ይዞታ ስር ባሉ በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ፣ በአረንጓዴ ቦታዎች፣ በወንዝ ዳር እና የመሰረተ ልማት መገንቢያ ቦታዎች ላይ የተገነቡ እና ከከተማዉ የመሬት አጠቃቃም ፕላን ጋር የሚቃረኑ 347 ቤቶች እና በአጥር የተከለሉ ቦታዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ይታወቃል። የተወሰደዉን እርምጃ ተከትሎ ሰፊ #ቅሬታ በመቅረብ ላይ ይገኛል፡፡
ህገ ወጥነት መከላከል #ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ ባይሆንም በአፈጻጸሙ ሂደት የተፈጠሩ #ግድፈቶች እና #ስህተቶች ካሉ ለይቶ ማረም አስፈላጊ በመሆኑ ይህንን ጉዳይ የሚያጣራ አንድ ግብረ ሀይል ተደራጅቶ ወደ አካባቢዉ እንዲሰማራ ክቡር ፕረዚዳንት #ለማ_መገርሳ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡ በዚህም መሰረት ግብረሃይሉ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ወደማጣራት ስራ የሚገባ ይሆናል፡፡ ግብረሃይሉ አጣርቶ በሚያቀርበዉ ሪፖርት መሰረትህገወጥ ግንባታን በማፍረስ ሂደት የተፈጸሙ ስህተቶች ካሉ ህግን ተከትለዉ የሚታረሙ ይሆናል።
ህገ ወጥ ግንባታ የፈረሰባቸዉ የደሃ ደሃ የሆኑ ወገኖቻችን ያለ #መጠለያ እንዳይቀሩ ግብረሃይሉ አጣርቶ በሚያቀርበዉ መሰረት ህግና ስርኣትን በተከተለ መንገድ በአጭር ጊዜ ዉስጥ መፍትሄ እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡
የተወሰደዉ ዕርምጃ #አንድ_ብሄር ላይ ያተኮረ ጥቃት አስመስሎ በማህበራዊ ሚዲያ እና በሌሎች ሚዲያዎች እየቀረበ ያለዉ ዘገባ #ሀሰት መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
#Addisu_Arega_Kitessa

ሱዳን-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች‼️
ሱዳን ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ የሱዳኑ ፕሬዝዳንት #ኦማር_ሀሰን_አልበሽር በሀገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን፣ የፌዴራልና የግዛት መንግሥታዊ መዋቅሮችን በሙሉ መበተናቸውንም ተናግረዋል፡፡ የግዛት አስተዳዳሪዎችም ሙሉ በሙሉ ተነስተው #በወታደራዊ_መኮንኖች መተካታቸውን አስታውቀዋል፡፡
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀደም ብሎ የሱዳን ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ተቋም አልበሽር ከስልጣን እንደሚወርዱ አስታውቆ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሱዳን የሚታየው ሕዝባዊ አመጽ ትኩረቱን ፕሬዝዳንት አልበሽር ላይ አድርጓል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ በኦምዱርማን ከተማ ወደ መንገድ #ለተቃውሞ በርካቶች ቢወጡም ፖሊስ በአስለቃሽ ጋዝ ለመበተን ጥረት እያደረገ ነው፡፡
አልበሽር በንግግራቸው የሀገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀጣይ ምርጫ ለመወዳደር የሚያስችላቸውን የሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲያራዝምም ጠይቀዋል፡፡ በሀገሪቱ እየተካሄዱ ያሉ ሰልፎች ሱዳንን #እንዳትረጋጋ ለማድረግ ያለሙ እንደሆኑም ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል፡፡ ‹‹ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስተላልፌያለሁ፤ በፌዴራል ደረጃ ያለውን የመንግሥት መዋቅር በትኛለሁ፤ የሁሉንም ግዛቶች አስተዳዳሪዎችም እንዲሁ ሽሬያለሁ›› ነው ያሉት አልበሽር፡፡ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መታወጅ ከሰዓታት በኋላ ደግሞ የወታደራዊና #የደኅንነት_ኃላፊዎች 18 የሀገሪቱን ግዛቶች እንዲመሩ ሾመዋል፡፡
ምንጭ፡- ቢቢሲ

አሳዛኝ ዜና‼️
በደጀን ዙሪያ ወረዳ በደረሰ #የመኪና_አደጋ የሰዎች ህይዎት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ ወረዳ ነው።
ዛሬ ጠዋት #የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍሮ ከደብረ ታቦር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከቆመ ሲኖ ትራክ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የተከሰተው። በዚህም #የሁለት_ተማሪዎች ህይዎት ወዲያውኑ አልፏል።
የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ለአብመድ እንደተናገሩት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ተጎጅዎች ወደ ደጀን እና ደብረ ማርቆስ ሆስፒታሎች ተወስደው እገዛ እየተደረገላቸው ነው።
ምንጭ፦ አብመድ

የአምቦ ልማት ገቢ ማሰባሰቢያ!
በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የአምቦ ልማት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ400 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ።
በአዲስ አበባ ሀያት ረጀንሲ ሆቴል በተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ #ለማ_መገርሳና ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ ተገኝተዋል።
በዚህ ወቅትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ ወቅቱ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ ለህዝብ የሚሰራበት መሆኑን በመጥቀስ፥ ይህ ጅምር ፕሮግራም በሌሎች አካባቢዎችም #ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ተናግረዋል።
በዕለቱ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢየ ፕሮግራም ከ400 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የአምቦ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ዶክተር #መንግስቱ_ቱሉ ለfbc ተናግረዋል።
በዚህ መሰረትም ፦
1. አቶ በላይነህ ክንዴ 15 ሚሊየን ብር
2. አቶ ገምሹ በየነ 5 ሚሊየን ብር
3. አቶ ተክለብርሀን አምባዬ 1 ሚሊየን ብር
4. ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ 100 ሺህ ብር
5. ጋዜጠኛ ግሩም ጫላ 100 ሺህ ብር እና ሌሎች ባለሃብቶችም ለልማቱ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል።
ከዚህ ባለፈም ለልማቱ ገቢ ማሰባሰቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእጅ ስዓታቸውን ለጨረታ ያቀረቡ ሲሆን ፥ ጨረታውንም አቶ ገምሹ በየነ በ 5 ሚሊየን ብር ማሸነፍ ችለዋል።
በአጠቃላይ በዕለቱ በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ 400 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉ ነው የተገለፀው።
በገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙ በተገኘው ገንዘብም በአምቦ ከተማ 12ሺህ ተማሪዎችን ማስተናገድ የሚችል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣20 ሺህ ሰው የሚይዝ ደረጃውን የጠበቀ ስቴዲየም፣ለሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የአርት ጋለሪ ግንባታና ለሌሎች ፕሮጀክቶች ስራ ማስፈፀሚያ የሚውል ነው ተብሏል።
ምንጭ፦ fbc

ሰላማዊ ሰልፍ አልተጠራም‼️
በአዲስ አበባ ከተማ እሁድ የካቲት 17/2011 ዓ/ም #በመስቀል_አደባባይ ሠላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል በሚል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የተላለፈው ዘገባ ሀሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት ምንም ዓይነት የሠላማዊ ሰልፍ ሆነ ስብሰባ እናድርግ የሚል #ጥያቄ ያልቀረበለት መሆኑን ለኮሚሽኑ የገለፀ ሲሆን ሰልፉ በከተማ አስተዳደሩ ይሁን በፖሊስ ኮሚሽኑ እውቅና የሌለው ነው።
በመሆኑም #ሰልፍ_እንወጣለን በሚል በህብረተሰቡ ላይ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር የሚፈልጉ አካላት ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ኮሚሽኑ #በጥብቅ አሳስቧል።
ይህን ተላልፎ በሚገኙ አካላት ላይም የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል አስፈላጊውን ህጋዊ #እርምጃ የሚወስድ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል ፡፡
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር #በነገው ዕለት ምንም ዓይነት የሠላማዊ ሰልፍ ሆነ ስብሰባ እናድርግ የሚል #ጥያቄ አልቀረበለትም።
በመሆኑን በማህበራዊ ሚዲያ ተጠራ የተባለው ሰልፍ በከተማ አስተዳደሩ ይሁን በፖሊስ ኮሚሽኑ እውቅና የሌለው ነው።
ስለሆነም #ሰልፍ_እንወጣለን በሚል በህብረተሰቡ ላይ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር የሚፈልጉ አካላት ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ኮሚሽኑ #ጥብቅ_ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
ይህን ተላልፎ በሚገኙ አካላት ላይም የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል አስፈላጊውን ህጋዊ #እርምጃ_የሚወስድ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

#update አዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ መስጠት እንደምትጀምር የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። አዲሱ የዲጂታል መታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አገልግሎቱ የሚጀመር ሲሆን ለዚህም በቂ መታወቂያ ካርዶች መዘጋጀታቸውን በኤጀንሲው የነዋሪዎች አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ አብዱራሂም ገልጸዋል። በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአዲሱ መታወቂያ አሰጣጥ ጥንካሬና ድክመት ታይቶ በቀጣይ በሁሉም ክፍለ ከተማ ወረዳዎች መስጠት ይጀመራል ብለዋል። አዲሱ መታወቂያ #የብሔር ማንነትና የትውልድ ቦታ የሚገልጽ ይዘት የሌለው ሲሆን በአንጻሩ የደም ዓይነት እንዲጠቀስ መደረጉም ተገልጿል። የነዋሪዎች መታወቂያ አገልግሎት መዘመን በመታወቂያ ማጭበርበርን ለመቀነስ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ያነሱት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ መታወቂያ አሰጣጡ ደረጃውን የጠበቀና በአሻራ የተደገፈ እንደሆነም ጠቁመዋል። ደህንነቱ የተጠናከረ የነዋሪዎች መረጃ ምዝገባ ሶፍትዌር፣ የመታወቂያ ማተሚያና የአሻራ መቀበያ መሳሪያዎች መዘጋታቸውንም ተናግረዋል። ኢዜአ እንደዘገበው አገልግሎቱ የኢንተርኔት አቅርቦትን የሚፈለግ በመሆኑ የኔትወርክ መቆራረጥ እንዳያጋጥም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር እየሰሩ ነውም ብለዋል። ነባሩ መታወቂያ በዲጂታል ሙሉ ለሙሉ እስኪቀየር ድረስ የወረቀት መታወቂያ አሰጣጡ #እንደማይቋረጥም አቶ መሐመድ ገልጸዋል።
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከወራት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋባዥነት ከተካሄደው የመጀመሪያው የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ቀጥሎ ሦስተኛው መድረክ በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ ይገኛል። በመድብለ ፖለቲካ ዙሪያ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ ዶክተር ዲማ ነገዎ፣ አቶ ብናልፍ አንዱዓለምና አቶ አብርሃ ደስታ ያቀረቧቸው ጽሑፎች አቅርበው ውይይት እየተደረገ እንደሚገኝ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አደራሽ ነው።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ግምታዊ ዋጋው 1 ሚለዮን 422 ሺህ ብር የሚሆን ሲጋራ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተያዘ። ግምታዊ ዋጋው 1,422,000 ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡00 አካባቢ ድሬደዋ ከተማ ውስጥ ኩባ ካምፕ ተብሎ በሚጠራ ሰፈር ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የድሬደዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃው የሲጋራ ምርት ሲሆን በሰሌዳ ቁጥር ኮድ3-A23887 አ.አ ሲንቀሳቀስ በድሬደዋ አድማ ብተና ፖሊስ በቁጥጥር ሊውል ችሏል፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃውን በማዘዋወር የተጠረጠረው ግለሰብ ለጊዜው #በማምለጡ ክትትል እየተደረገበት እንደሆነ ከገቢዎች ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
via Arts Tv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via Arts Tv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ናይጀሪያዊያን ፕሬዝዳንታቸውን እየመረጡ ነው፡፡ በናይጀሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት #ቡሃሪ እና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት #አቡበከር ዋነኛ ተፎካካሪ ናቸው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia