#update የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሚክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ወቅታዊ #ሀገራዊና #ክልላዊ ሁኔታዎችን እንዲሁም የድርጅትንና የመንግስት ተግባራትን #በአርባምንጭ ከተማ ላይ እየገመገመ ይገኛል፡፡ የደኢህዴን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከየካቲት 12/2011 አስከ የካቲት 14/2011 ዓ.ም ድረስ በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች እና የድርጅትና የመንግስት አፈፃፀሞች ላይ የመከረ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በተመሳሳይ አጀንዳዎች ላይ #እየተወያየ ይገኛል፡፡
Via SEPDM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via SEPDM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከ50 አመት በፊት በሃገሪቱ በነበረ አፋኝ ስርዓት ምክንያት ሃገር ለቆ የወጣው #የአፍረን_ቀሎ የባህል ሙዚቃ ቡድን አሁን በሀገሪቱ በመጣው ለውጥ ወደ ሃገሩ መመለሱ ይታወሳል፡፡ በተለያዩ ከተሞች እና አካባቢዎች ዝግጅቶቻቸውን ሲያቀርቡ የየቆዩት የቡድኑ አባላት የካቲት 17/2011 #በሀረር_ከተማ በመገኘት የተለያዩ ሙዚቃዊ ዝግጅቶቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን ለዝግጅቱ የተቋቋመው አስተባባሪ ኮሚቴም አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን በኮሚቴው የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አሰተባባሪ የሆኑት አቶ #ቡሽራ_አሊዪ ገልፀዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም አቀፍ #የሴቶችን_ቀን ምክንያት በማድረግ ሙሉ በሙሉ በሴቶች #የሚመራ በረራ ወደ ኖርዌይ #ኦስሎ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከአጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር በነበራቸው ውይይት ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ በመደመር እሳቤ የመለወጥና አብሮ የማደግን አስፈላጊነት አሥምረውበታል። ተሳታፊዎቹም ለግል ዕድገት፣ እምነት፣ ርኅራሄ እና በተለይም ማኅበረሰባቸውን ለመምራት ገንቢ ዕሴቶችን እንዲያበለጽጉ አበረታተዋቸዋል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደደቢት 12 ተጫዋቾችን አሰናበተ‼️
በዚህ ዓመት አካሄዱን ቀይሮ ለመወዳደር ከወሰነ በኋላ በዝቅተኛ ሊጎች የሚጫወቱ እና ከታዳጊ ቡድን ካሳደጋቸው በርካታ ተጫዋቾች ጋር ዓመቱን የጀመረው #ደደቢት አስራ ሁለት ተጫዋቾችን አሰናብቷል።
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ክለቡ #ያሰናበታቸው ተጫዋቾች ምስጋናው መኮንን፣ ሙሉጌታ ብርሃነ፣ ስንታየሁ ታምራት፣ ተመስገን በጅሮንድ፣ ፋሲል አበባየሁ፣ ያሬድ መሐመድ፣ ሙሉቀን ተስፋዬ፣ ማቲያስ ሰይፉ፣ በሱፍቃድ ደበሳው፣ ጥዑመ ልሳን ገብረሚካኤል አክዌር ቻሞ እና ዓወት ናቸው።
ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት ኑሁ ፉሴይኒ፣ ሮበን ኦባማ እና አንቶንዮ አባውላ ማስፈረሙ የሚታወስ ሲሆን በሀገር ውስጥ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች በለቀቁት ምትክ እንደሚፈርሙ ይጠበቃል።
Via Soccer Ethiopia

#Update በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን #ግንኙነትና ፓርቲዎቹ በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች #የሚገዛ የስርዓት #ቃልኪዳን ላይ እየተወያዩ ነው። በቃልኪዳኑ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት እና ጠቅላላ ጉባኤ አንዱ የትኩረት አቅጣጫቸው ሲሆን ፓርቲዎቹ በዚሁ ጉዳይ ላይ እየተወያዩ ነው። ፓርቲዎቹ ዛሬ በዋናነት ሲወያዩበት የነበረው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ይኑረው ወይስ ምክር ቤትና ጠቅላላ ጉባኤ #ይቋቋም በሚሉ ጉዳዮች ላይ ነው።
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ህገ ወጥ የመሬት ወረራን #ህጋዊ መስመር የማስያዝ ስራ ከመቼም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል" – የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ
https://telegra.ph/ህገ-ወጥ-የመሬት-ወረራን-ህጋዊ-መስመር-የማስያዝ-ስራ-ከመቼም-ጊዜ-በላይ-ተጠናክሮ-ይቀጥላል--የጨፌ-ኦሮሚያ-አፈ-ጉባዔ-02-22
https://telegra.ph/ህገ-ወጥ-የመሬት-ወረራን-ህጋዊ-መስመር-የማስያዝ-ስራ-ከመቼም-ጊዜ-በላይ-ተጠናክሮ-ይቀጥላል--የጨፌ-ኦሮሚያ-አፈ-ጉባዔ-02-22
Telegraph
ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ህጋዊ መስመር የማስያዝ ስራ ከመቼም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ
የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ከየካቲት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚያደርገው አምስተኛው የጨፌው የስራ ዘመን አራተኛ ዓመት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ወደ ህጋዊ መስመር የማስያዙ ስራ የሚቀጥል እንጂ ወደ ኋላ የሚመለስ ጉዳይ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ ጉዳዮ የኦሮሞ ህዝብና የኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን የአገር ጉዳይ መሆኑንም…
#update ጨፌ ኦሮሚያ ከየካቲት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ አስታውቋል። በዚህም ስብሰባ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ህጋዊ መስመር በማስያዙ ተግባር #የሚፈናቀሉ ዜጎችን #ሰላማዊ የመኖሪያ አካባቢ #እንዲያገኙ በሚደረግበት ሁኔታ ላይ ይመክራል ተብሏል።
Via ኢ.ፕ.ድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ኢ.ፕ.ድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
እናት ነበረች ልጇን የገደለችው-ደሴ‼️ ‹‹ፖሊስን #በማድከሜ እና ህዝቡን #በተሳሳተ መረጃ በማስቆጣቴም ተጸጽቻለሁ፡፡›› እናት . . . ባለፈው ሳምንት ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ላይ አንድ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት መፈጸሙን ተዘግቦ ነበር፡፡ ድርጊቱም አንዲት የ7 ዓመት ህጻን #ከተደፈረች በኋላ እንደተገደለች የሚገልጽ ነበር፡፡ በዕለቱም ተጠርጣሪዉ በፖሊስ መያዛቸውን እና ድርጊቱም ነዋሪዎችን ማስቆጣቱን ነበር…
#update ልጇን የገደለች የደሴ ከተማ ነዋሪዋ እናት በ18 ዓመት ጽኑ እስራት #ተቀጣች። የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልጇን #በመግደል ወንጀል ተጠርጥራ የነበረችን እናት 18 ዓመት ጽኑ እስራት በይኖባታል። ወንጀሉ ጥቅምት 24/2011ዓ.ም እንደተፈፀመ መዘገቡ ይታወሳል። በዕለቱ ሌላ ተጠርጣሪ ተይዞ ነበር። ከቀናት በኋላ ግን እናት "እኔ ነኝ ልጄን የገደልኋት" በማለት እጇን መስጠቷንም ፖሊስ አስታውቆ ነበር።
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ በለገጣፎ ቤት የማፍረሱ እንቅስቃሴ እንዲቆም አዘዋል። ከነዋሪዎቹ ጋርም ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል።" (በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ)
.
.
አቶ #አዲሱ_አረጋ፦ "እኔ ከአቶ #ለማ እንዲህ አይነት ትእዛዝ እንደተላለፈ #አላውቅም። የህግ ማስከበሩ ተግባር #እንደቀጠለ ግን አውቃለሁ።"
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት(አቶ አዲሱ አረጋን በስልክ ጠይቆ የተሰጠው ምላሽ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
.
.
አቶ #አዲሱ_አረጋ፦ "እኔ ከአቶ #ለማ እንዲህ አይነት ትእዛዝ እንደተላለፈ #አላውቅም። የህግ ማስከበሩ ተግባር #እንደቀጠለ ግን አውቃለሁ።"
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት(አቶ አዲሱ አረጋን በስልክ ጠይቆ የተሰጠው ምላሽ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"...ፌክ ኒውሶች ናቸው!"
አቶ አዲሱ አረጋ ከላይ በምትመለከቱት #የዋዜማ_ሬድዮ ሪፖርት ላይ ክልሉ ምን ይላል ተብለው በጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጡት ምላሽ፦
"እነዚህ ህዝብ መሀል #ጥርጣሬ ለመፍጠር የሚሰራጩ #ፌክ_ኒውሶች ናቸው። እንግዲህ ጠ/ሚሩ #ኦሮሞ ነው፣ ከንቲባውም ኦሮሞ ነው በማለት ከተማዋን በኦሮሞ #ለማስወረር ነው በሚል ኦሮሞን ስግብግብ አድርጎ ለመሳል ነው። እኛ ከሶማሌ የተፈናቀሉትን ዜጎቻችንን የማስፈር ስራ #ጨርሰናል። እኛ #በወረራ አዲስ አበባ ላይ ያለንን ጥያቄ እናሳካለን የሚል አቋም የለንም። ስንጠላው እና ስንታገለው የነበረውን አይነት #አሻጥር የመስራት ፍላጎቱም አእምሮውም የለንም።"
Via ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት